Protestant Song || ፕሮቴስታንት መዝሙር
💁በዚህ channel ውስጥ 🎧አዳዲስ መዝሙሮች 🎤አዳዲስ ስብከቶች 📆የ ኮንፍራን ፕሮግራሞች 📖የመፅሀፍ ቅዱስ ጥቅሶች 📝መንፈሳዊ ግጥሞችን ያገኛሉ 💒በወንጌል አናፍርም💒 ለማስታወቂያ ስራ 👉 @EYOSII ያናግሩ @protestantmezemur
Show more📈 Analytical overview of Telegram channel Protestant Song || ፕሮቴስታንት መዝሙር
Channel Protestant Song || ፕሮቴስታንት መዝሙር (@protestantmezemur) in the Amharic language segment is an active participant. Currently, the community unites 40 446 subscribers, ranking 1 518 in the Religion & Spirituality category and 848 in the Ethiopia region.
📊 Audience metrics and dynamics
Since its creation on невідомо, the project has demonstrated rapid growth, gathering an audience of 40 446 subscribers.
According to the latest data from 07 September, 2026, the channel demonstrates stable activity. Although there has been a change in the number of participants by 337 over the last 30 days and by 26 over the last 24 hours, overall reach remains high.
- Verification status: Not verified
- Engagement rate (ER): The average audience engagement rate is 14.24%. Within the first 24 hours after publication, content typically collects 4.19% reactions from the total number of subscribers.
- Post reach: On average, each post receives 5 759 views. Within the first day, a publication typically gains 1 693 views.
- Reactions and interaction: The audience actively supports content: the average number of reactions per post is 32.
📝 Description and content policy
The author describes the resource as a platform for expressing subjective opinions:
“💁በዚህ channel ውስጥ
🎧አዳዲስ መዝሙሮች
🎤አዳዲስ ስብከቶች
📆የ ኮንፍራን ፕሮግራሞች
📖የመፅሀፍ ቅዱስ ጥቅሶች
📝መንፈሳዊ ግጥሞችን ያገኛሉ
💒በወንጌል አናፍርም💒
ለማስታወቂያ ስራ 👉 @EYOSII ያናግሩ
@protestantmezemur”
Thanks to the high frequency of updates (latest data received on 08 September, 2026), the channel maintains relevance and a high level of publication reach. Analytics show that the audience actively interacts with content, making it an important point of influence in the Religion & Spirituality category.
Data loading in progress...
| Date | Subscriber Growth | Mentions | Channels | |
| 08 September | 0 | |||
| 07 September | +28 | |||
| 06 September | +44 | |||
| 05 September | 0 | |||
| 04 September | +10 | |||
| 03 September | +27 | |||
| 02 September | +15 | |||
| 01 September | +1 |
| 2 | ተስፋ አድርግ
በህይወት መንገድ እጅግ ብትዝል
ተስፋ ቆርጠህ በጣም ብታዝን
አለ እኮ ሚረዳክ ደጉ ሊቀ ካህን
ድካምን አላቆ የሚያበረታክ
በሰፊው ትዕግስቱ እጆችህንየያዘክ
በአንተ ሚሰራው ስላለው ነው እቅድ
ገና ያላለቀ ቀስ እያለ የሚያድግ
ደግሞ....
ለሚመጣው ትውልድ ነህ አስተማሪ
በቃል እና ትምህርት በብዙ መካሪ
በመኖር በህይወትህ ጌታን አስከባሪ
ለጠፋች ነብስ የማምለጫ መንገድ
ግራ ለገባት መመለሻ ምትሆን
እርሱ ሰው አንተ ነህ የጌታ ባሪያ
የእግዚአብሔር ቤት የሆንክ መሳሪያ
እናማ......
ሊሰራብህ ወዶ በአንተ ሊጠቀም
ከማይረባው ነገር ለይቶክ ከአለም
መጠቀሚያ እቃገንዘቡ ሲያደርግህ
ራሱን ተማምኖ ነው መች ሆነ ባቅምህ
እንዲማ ከሆነ ለራሱ ከጠራክ...
አትበል ግራ ቀኝ ይሁን አይንህ እሱ ላይ
ተነስተህ ሩጥለት ሆነህ ታማኝ አገልጋይ
በርታ ከዚ በላይ በፅናት ቆመህ
ለሞተልህ ብቻ ይሁን መኖርህ
“እንግዲህ፥ ልጄ ሆይ፥ አንተ በክርስቶስ ኢየሱስ ባለው ጸጋ በርታ።”
— 2ኛ ጢሞቴዎስ 2፥1
ገጣሚ ሮዲ ደረጄ
ይህን ግጥም ከውደዱት ❤️ Like ያድርጉት
🌼የፕሮቴስታንት መዝሙር🌼
@Protestantmezemur
@Protestantmezemur | 1 451 |
| 3 | መልካም ይሁንልን
በችግር ጊዜያት በመከራ ሰዓት
አናልፈውም ስንል ያን ሁሉ ጊዜያት
ጌታ አሻገረን ድጋሜ በብርታት
እግዚያብሔር ይመስገን
በቃን ለ አዲስ ዘመን
ከአሮግው ወጥተን በአዲስ ልንቀየር
በበረታ ጉልበት ጌታን ልንመሰክር
አዲሱን ምዕራፍ ጉዞ ልንጀምር
መጣ አዲስ አመት "ሀ" ብለን ልንቆጥር
ይመስገነው ጌታ ለዚህ ያደረሰን
ከክፉ ፍላፃ ከልሎ የጠበቀን
የማይገባንን ክብር ላላበሰን
ጌታችን ይባረክ ክበር እንላለን
አሮጌው ምዕራፍ የሚዘጋበት
የችግር ጊዜያት የሚሞቱበት
ድካም በብርታት ሚቀየርበት
መልካም ይሁንልን አዲሱ አመት🌼
ገጣሚ ቢኒያም አድማሱ
ይህን ግጥም ከውደዱት ❤️ Like ያድርጉት
🌼የፕሮቴስታንት መዝሙር🌼
@Protestantmezemur
@Protestantmezemur | 1 336 |
| 4 | DAY 2
ግጥሞቻቹሁን በዚህ bot በኩል ላኩልን
👇👇👇👇
@getem1bot
@getem1bot | 1 896 |
| 5 | 🎓ሚሽነሪ ዩኒቨርሲቲ ጥራትን ቀዳሚ አድርጎ በኦንላይን የትምህርት አማራጮች ሁሌም ምዝገባ ላይ ይገኛል❗️
🏛 ሕጋዊ እውቅናችንና አጋሮቻችን፦
1️⃣በኢፌዴሪ ሰላም ሚኒስቴር የተመዘገበ
2️⃣በመጽሐፍ ቅዱስ ትምህርት ተቋማት ፌደሬሽንና በኢትዮጵያ ስነመለኮት ተቋማት እውቅና ያገኘ
3️⃣በወንጌል አማኞች አብያተክርስቲያናት ካውንስል ሕጋዊ ሰውነት ያለውና የወንጌላዊያን አብያተክርስቲያናት ህብረት ተባባሪ አባል
4️⃣ከአሜሪካው ሀገር ካለው ዬዳ ዩኒቨርሲቲ ጋር በትብብር የሚሰራ
🎓 የምናስተምርባቸው የትምህርት ደረጃዎች (በዲፕሎማ፣ ዲግሪ እና ማስተርስ)፦ ፕሮግራሞች
🔹በካውንስሊንግ ሳይኮሎጂ
🔹በስነ መለኮት
🔹በክርስቲያን ሊደርሽፕ
🔹በቢዝነስ ማኔጅመንት
🔹በፕሮጀክት ማኔጅመንት
🔹በሶሻል ወርክና ኮሚኒቲ ደቬሎፕመንት ዲፓርትመንቶች፤
🌐 የሚሰጡባቸው ቋንቋዎች፦ በኦንላይን በእንግሊዝኛ እና በአማርኛ
☎️ ለበለጠ መረጃና ምዝገባ፦
📞አቃቂ ዋናው ቢሮ +251960840001
📞መገናኛ ቅርንጫፍ +251950370747
📞ቅሬታ +251992247464
🎓Online Learning 👉 https://portal.missionaryuniverisityweb.com/student/
🖨Register https://portal.missionaryuniverisityweb.com/student/register
📱Telegram👉 https://t.me/+8s0AlnmXwBwzZTNk | 2 172 |
| 6 | . "እኔ እገረማለሁ"
〰〰〰〰〰〰
ዘማሪ ዮሐንስ ጌታዬ
〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰
🔸 𝑨𝒎𝒂𝒛𝒊𝒏𝒈 𝑮𝒐𝒔𝒑𝒆𝒍 𝒔𝒐𝒏𝒈 🔸
ድንቅ ዝማሬዎችን ከፈለጉ
ይህን link⬇️ተጭነው ይቀላቀሉ
🎼🎼 𝙟𝙤𝙞𝙣 & 𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚 🎼🎼
@Protestantmezemur
@Protestantmezemur
─── ❖ ── ✦ ── ❖ ─── | 2 666 |
| 7 | "አይቀጥልም"
በሚመጣው ዘመን ከቶ እንደበፊቱ አማኝ አይቀጥልም:
በፍም እሳቱ ላይ ውሀ አንጨምርም:
ጌታ በሌለበት ዘራችን አይውልም:
ቤቱ እንደልማድ አንመላለስም:
ሀልወቱን ሳንቀምስ ፀሀይ አትጠልቅም:
እንደበፊቱማ አረ አንቀጥልም:
እንደሳኦል መንግስት እግዜርን አንንቅም:
የኦሪዮ ሚስትን ቀምተን አንወስድም:
ያለ ክብሩ ካባ መልበስን አናውቅም:
የጣኦት ስግደትን በኛ ሀገር አንፈቅድም:
ለወንጌሉ ስራ እንቅልፍ አያሻንም:
ኢየሱስ ጌታ ነው የማይል አይኖርም:
ናታንን እግዚአብሄር አይከለክለንም:
ምህረቱን ሳይቸረገን ዘመኑ አይዘጋም:
የድርቀትን ኑሮ ለኛ አይሰጠንም:
የምንሰማው ሽብር ፈፅሞ አይቀጥልም:
የዳንኤል አይነት ድፍረታችን ቢሆን ከኛ አይወሰድም:
ነገስታትን ፈርተን ርዕስ አንለውጥም:
አንበሳ አየን ብለን ፀሎት አናቆምም:
ሳቅ ከቤታችን ውስጥ ላፍታ አይደበዝዝም:
የእዮብ አይነት ልብም ለኛ አይነፍገንም:
ሀዘን እንጉርጉሮ ማንቃረር አይኖርም:
ከአዳኙ ስም ውጪ በአፋችን አይነግስም:
እኔ በአዲስ አመት ከዚህ ሌላ ተስፋ አንድ አይታየኝም:
በኮሜንት ንገሩኝ የናንተን አላውቅም።
✍ገጣሚ ዓዳ አያሌው
ይህን ግጥም ከውደዱት ❤️ Like ያድርጉት
🌼የፕሮቴስታንት መዝሙር🌼
@Protestantmezemur
@Protestantmezemur | 3 135 |
| 8 | "እንቁ ለጣቴ"
በሳባ ብርታት ወንዙን ሰንጥቄ፣
በበረሃው ውስጥ በቁር ማቅቄ፤
በየመን ሜዳ በግመል ጉልበት፣
ጓዜን ሸክፌ ለጥበብ ዋጋ ንጉሥ ለማየት።
ሀገር ከፍዬ ብርና ወርቄን፣ ሽቶዬን ጭኜ፣
ጥበብ ልሰማ በጥያቄ አምድ በጉጉት ሆኜ፤
ማክዳን ትቼ በሳባ ሥልጣን ሰው ቤት ገብቼ፣
ተጠለቀልኝ «እንቁ ለጣቴ»፣ ሐሴትን አዩ ሰገነቶቼ።
ከሞት ውሽንፍር ከጨለማ ዓለም፣
ከአሮጌ ዘመን ከሌለው ሰላም፤
ውርጭ ከሞላው ከሐሩር ሜዳ፣
«እንቁ» ለሌለው ነፍሴ ተሰዳ።
«በሆያ ሆዬ» በምጡ ክረምት፣
በኃጢአት መና የከረምኩበት፤
ክምር በረዶ፣ ሀያሌ ጭጋግ፣
ጨለማው ዘመን «ሙሽራ» አልባው ሰርግ።
በአዲሱ ዘመን በልዩው ኪዳን፣
በአደዩ ፍካት በ«ልጁ» መዳን፤
በተባልኩበት «እንቁ ለጣትህ»،
በአዲሱ ብስራት «ሰማይ ነው ቤትህ»።
ይህ የለበስኩት «እንቁ ለጣቴ»፣
ይህ የደረብኩት «ጸጋ መሻቴ»፤
ይህ የበላሁት ጣፋጭ ሕብስቴ፣
ይህ የጠጣሁት «እንቁ መንፈሴ»።
ይህ ነው ዘመኔ የኔ ልዩ ቀን፣
የማከብርለት በሰውነቴ ሕልውናውን።
በመምህር ሰይድ ፋንታሁን
ጳጉሜ 1 ቀን 2018 ዓ.ም.
ይህን ግጥም ከውደዱት ❤️ Like ያድርጉት
🌼የፕሮቴስታንት መዝሙር🌼
@Protestantmezemur
@Protestantmezemur | 2 921 |
| 9 | "ተሻግረናል"
የጨለማው ዘመን ያ የክረምት ወራት ፣
አስጨናቂውም ቀን የሚያስፈራው ለሊት ፣
የባህሩን ማዕበል የመከራውን ዶፍ ፣
ጥቁሩን ደመና የአመፃውን ጎርፍ ፣
እንደ ምህረቱና እንደ ሃይሉ ችሎት ፣
ሁሉን አሳለፈን እንደርሱ ቸርነት ፣
እጃችንን በእጁ ጥብቅ አርጎ ይዞ ፣
ሚነፍሰውን ነፋስ ፀጥ እንዲል አዞ ፣
ያን ጥቁር ደመና ከላናችን ገፎ ፣
ይኸው ዛሬ አበቃን ሁሉን አሳልፎ ።
ጭንቀትን በዕረፍት ሃዘንን በደስታ ፣
ምሬትን በፀሎት ሃዘንን በደስታ ፣
ለውጦ አሳረፈን ይሄ ደጉ ጌታ ፣
ከመከራውና ከጭንቀቱ ብዛት ፣
ሞትን እንደ ዕድል ያየንበት ለሊት ፣
ላይመጣ አለፈ በምህረቱ ብዛት ፣
ወደ ዕረፍቱ ውሃ ሊወስድ እየመራን ፣
በለምለሙ ስፍራ ሊያኖር ሊያሳድረን ፣
አልገፋ ያለውን ወጀቡን ገፍቶልን ፣
አብ ያልነው የኛ አባት ለዛሬ አደረሰን ።
አስፈሪ የሆነውን ያን ድቅድቅ ጨለማ ፣
ጌታ በብርሃኑ ለውጦታልና ፣
ወደፊቱ ቀርበን በሃሴት በደስታ ፣
ተመስገን እንበለው ሳናቋርጥ ላፍታ።
✍ገጣሚ አንዱአለም ጌታቸው (@AndGeta1)
ይህን ግጥም ከውደዱት ❤️ Like ያድርጉት
🌼የፕሮቴስታንት መዝሙር🌼
@Protestantmezemur
@Protestantmezemur | 2 802 |
| 10 | ፕሮግራማችን ተጀምሯል
ግጥሞቻቹሁን በዚህ bot ላኩልን
👇👇👇👇
@getem1bot
@getem1bot | 2 681 |
| 11 | ሰላም ውድ የቻናላችን ቤተሰቦች 👋
ቻናላችን አዲሱን አመት🌼 በማስመልከት ተሸላሚ የሚያደርግ የግጥም ውድድር ለ እናንተ ለቤተሰቦቻችን አዘጋጅተናል።🎉
በአዲሱ አመት አዲስ ተስፋን የሚያውጁ መንፈሳዊ ይዘት ያለቸው ግጥሞች በዚህ ይላኩልን 👉 @getem1bot
እኛ ከፍተኛ like❤️ ያገኙ ገጣሚዎችን የምንሸልም ይሆናል።
ውድድሩ( ነገ) ጳጉሜ 1 ይጀምራል እስከ መስከረም 1 ድረስ ይቆያል።
ፍላጎቱ እንዲሁም ተስጦ ያላቹ መሳተፍ ትችላላቹ።
እንዲሁም ይህን መልዕክት ለሌሎች ገጣሚያን share በማድረግ እንዲሳተፉ ይጋብዙ🙏
ተስፋን ብርሃንን ይግጠሙ ይወዳደሩ
🌼የፕሮቴስታንት መዝሙር🌼
@Protestantmezemur
@Protestantmezemur | 3 257 |
| 12 | . "ኢየሱስ"
〰〰〰〰〰〰
ዘማሪት ዘርፌ ከበደ
〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰
🔸 𝑨𝒎𝒂𝒛𝒊𝒏𝒈 𝑮𝒐𝒔𝒑𝒆𝒍 𝒔𝒐𝒏𝒈 🔸
ድንቅ ዝማሬዎችን ከፈለጉ
ይህን link⬇️ተጭነው ይቀላቀሉ
🎼🎼 𝙟𝙤𝙞𝙣 & 𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚 🎼🎼
@Protestantmezemur
@Protestantmezemur
─── ❖ ── ✦ ── ❖ ─── | 3 383 |
| 13 | 💖 Beauty you can trust. Prices you’ll love. 💖
ኦሪጅናል የውበት ምርቶችን ከ🇺🇸 USA እና 🇰🇷 Korea እናመጣለን!
✨ የK-Beauty ስኪንኬር
🌸 ሽቶዎች
💄 ኮስሜቲክስ
💊 ቫይታሚኖች
🛍️ እና የሚፈልጉት ሌሎች ምርቶች
🤍 Original products only
💰 በተመጣጣኝ ዋጋ
📦 Delivery
ከሌሎች የሚለየን? ለጥራት እና ለደንበኛ እምነት ቦታ እንሰጣለን። ✨
📩 Order: @MMauthentic1623
🔗 Join us: https://t.me/authenticcosmo | 3 970 |
| 14 | . "እግዚአብሔር በቂ ነህ''
〰〰〰〰〰〰
ዘማሪ ታማኝ ሙሉነህ
〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰
🔸 𝑨𝒎𝒂𝒛𝒊𝒏𝒈 𝑮𝒐𝒔𝒑𝒆𝒍 𝒔𝒐𝒏𝒈 🔸
ድንቅ ዝማሬዎችን ከፈለጉ
ይህን link⬇️ተጭነው ይቀላቀሉ
🎼🎼 𝙟𝙤𝙞𝙣 & 𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚 🎼🎼
@Protestantmezemur
@Protestantmezemur
─── ❖ ── ✦ ── ❖ ─── | 4 773 |
| 15 | . "ቀሎኛል''
〰〰〰〰〰〰
ዘማሪ ፓ/ር እንዳለ ወ/ጊዮርጊስ
〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰
🔸 𝑨𝒎𝒂𝒛𝒊𝒏𝒈 𝑮𝒐𝒔𝒑𝒆𝒍 𝒔𝒐𝒏𝒈 🔸
ድንቅ ዝማሬዎችን ከፈለጉ
ይህን link⬇️ተጭነው ይቀላቀሉ
🎼🎼 𝙟𝙤𝙞𝙣 & 𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚 🎼🎼
@Protestantmezemur
@Protestantmezemur
─── ❖ ── ✦ ── ❖ ─── | 5 618 |
| 16 | 🎓ሚሽነሪ ዩኒቨርሲቲ ጥራትን ቀዳሚ አድርጎ በኦንላይን የትምህርት አማራጮች ሁሌም ምዝገባ ላይ ይገኛል❗️
🏛 ሕጋዊ እውቅናችንና አጋሮቻችን፦
1️⃣በኢፌዴሪ ሰላም ሚኒስቴር የተመዘገበ
2️⃣በመጽሐፍ ቅዱስ ትምህርት ተቋማት ፌደሬሽንና በኢትዮጵያ ስነመለኮት ተቋማት እውቅና ያገኘ
3️⃣በወንጌል አማኞች አብያተክርስቲያናት ካውንስል ሕጋዊ ሰውነት ያለውና የወንጌላዊያን አብያተክርስቲያናት ህብረት ተባባሪ አባል
4️⃣ከአሜሪካው ሀገር ካለው ዬዳ ዩኒቨርሲቲ ጋር በትብብር የሚሰራ
🎓 የምናስተምርባቸው የትምህርት ደረጃዎች (በዲፕሎማ፣ ዲግሪ እና ማስተርስ)፦ ፕሮግራሞች
🔹በካውንስሊንግ ሳይኮሎጂ
🔹በስነ መለኮት
🔹በክርስቲያን ሊደርሽፕ
🔹በቢዝነስ ማኔጅመንት
🔹በፕሮጀክት ማኔጅመንት
🔹በሶሻል ወርክና ኮሚኒቲ ደቬሎፕመንት ዲፓርትመንቶች፤
🌐 የሚሰጡባቸው ቋንቋዎች፦ በኦንላይን በእንግሊዝኛ እና በአማርኛ
☎️ ለበለጠ መረጃና ምዝገባ፦
📞አቃቂ ዋናው ቢሮ +251960840001
📞መገናኛ ቅርንጫፍ +251950370747
📞ቅሬታ +251992247464
🎓Online Learning 👉 https://portal.missionaryuniverisityweb.com/student/
🖨Register https://portal.missionaryuniverisityweb.com/student/register
📱Telegram👉 https://t.me/+8s0AlnmXwBwzZTNk | 4 394 |
| 17 | 🎓ሚሽነሪ ዩኒቨርሲቲ ጥራትን ቀዳሚ አድርጎ በኦንላይን የትምህርት አማራጮች ሁሌም ምዝገባ ላይ ይገኛል❗️
🏛 ሕጋዊ እውቅናችንና አጋሮቻችን፦
1️⃣በኢፌዴሪ ሰላም ሚኒስቴር የተመዘገበ
2️⃣በመጽሐፍ ቅዱስ ትምህርት ተቋማት ፌደሬሽንና በኢትዮጵያ ስነመለኮት ተቋማት እውቅና ያገኘ
3️⃣በወንጌል አማኞች አብያተክርስቲያናት ካውንስል ሕጋዊ ሰውነት ያለውና የወንጌላዊያን አብያተክርስቲያናት ህብረት ተባባሪ አባል
4️⃣ከአሜሪካው ሀገር ካለው ዬዳ ዩኒቨርሲቲ ጋር በትብብር የሚሰራ
🎓 የምናስተምርባቸው የትምህርት ደረጃዎች (በዲፕሎማ፣ ዲግሪ እና ማስተርስ)፦ ፕሮግራሞች
🔹በካውንስሊንግ ሳይኮሎጂ
🔹በስነ መለኮት
🔹በክርስቲያን ሊደርሽፕ
🔹በቢዝነስ ማኔጅመንት
🔹በፕሮጀክት ማኔጅመንት
🔹በሶሻል ወርክና ኮሚኒቲ ደቬሎፕመንት ዲፓርትመንቶች፤
🌐 የሚሰጡባቸው ቋንቋዎች፦ በኦንላይን በእንግሊዝኛ እና በአማርኛ
☎️ ለበለጠ መረጃና ምዝገባ፦
📞አቃቂ ዋናው ቢሮ +251960840001
📞መገናኛ ቅርንጫፍ +251950370747
📞ቅሬታ +251992247464
🎓Online Learning 👉 https://portal.missionaryuniverisityweb.com/student/
🖨Register https://portal.missionaryuniverisityweb.com/student/register
📱Telegram👉 https://t.me/+8s0AlnmXwBwzZTNk | 1 |
| 18 | . "አድራሻዬ''
〰〰〰〰〰〰
ዘማሪ ምንተስኖት ገመቹ
〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰
🔸 𝑨𝒎𝒂𝒛𝒊𝒏𝒈 𝑮𝒐𝒔𝒑𝒆𝒍 𝒔𝒐𝒏𝒈 🔸
ድንቅ ዝማሬዎችን ከፈለጉ
ይህን link⬇️ተጭነው ይቀላቀሉ
🎼🎼 𝙟𝙤𝙞𝙣 & 𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚 🎼🎼
@Protestantmezemur
@Protestantmezemur
─── ❖ ── ✦ ── ❖ ─── | 5 665 |
| 19 | . "ልበል ደግነቱ''
〰〰〰〰〰〰
ዘማሪ ፓ/ር እንዳለ ወ/ጊዮርጊስ
〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰
🔸 𝑨𝒎𝒂𝒛𝒊𝒏𝒈 𝑮𝒐𝒔𝒑𝒆𝒍 𝒔𝒐𝒏𝒈 🔸
ድንቅ ዝማሬዎችን ከፈለጉ
ይህን link⬇️ተጭነው ይቀላቀሉ
🎼🎼 𝙟𝙤𝙞𝙣 & 𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚 🎼🎼
@Protestantmezemur
@Protestantmezemur
─── ❖ ── ✦ ── ❖ ─── | 5 703 |
| 20 | . " እዛው ነኝ"
〰〰〰〰〰〰
ዘማሪ በረከት ተስፋዬ
〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰
🔸 𝑨𝒎𝒂𝒛𝒊𝒏𝒈 𝑮𝒐𝒔𝒑𝒆𝒍 𝒔𝒐𝒏𝒈 🔸
ድንቅ ዝማሬዎችን ከፈለጉ
ይህን link⬇️ተጭነው ይቀላቀሉ
🎼🎼 𝙟𝙤𝙞𝙣 & 𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚 🎼🎼
@Protestantmezemur
@Protestantmezemur
─── ❖ ── ✦ ── ❖ ─── | 6 601 |
