🎤 ዜና ተዋህዶ ቻናል 🎤
ኦርቶዶክስ ኖት???? የዚህ ቻናል ዋና ዓላማ ወቅታዊ የቤተክርስቲያን ጉዳዮችን እና ትምህርቶችን ለሕዝብ ክርስቲያ ማስተላለፍ ነው። ቤተሰብ ለመሆን ምንም መስፈርት አያስፈልግም ኦርቶዶክስ መሆን በቂ ነው :: ለመረጃ 🤳🤳🤳🤳🤳 OWNER 🕺👉 @temaye
Show more📈 Analytical overview of Telegram channel 🎤 ዜና ተዋህዶ ቻናል 🎤
Channel 🎤 ዜና ተዋህዶ ቻናል 🎤 (@zena_tewahido) in the Amharic language segment is an active participant. Currently, the community unites 41 985 subscribers, ranking 1 440 in the Religion & Spirituality category and 816 in the Ethiopia region.
📊 Audience metrics and dynamics
Since its creation on невідомо, the project has demonstrated rapid growth, gathering an audience of 41 985 subscribers.
According to the latest data from 09 September, 2026, the channel demonstrates stable activity. Although there has been a change in the number of participants by 651 over the last 30 days and by -3 over the last 24 hours, overall reach remains high.
- Verification status: Not verified
- Engagement rate (ER): The average audience engagement rate is 0.17%. Within the first 24 hours after publication, content typically collects 0.24% reactions from the total number of subscribers.
- Post reach: On average, each post receives 72 views. Within the first day, a publication typically gains 101 views.
- Reactions and interaction: The audience actively supports content: the average number of reactions per post is 2.
📝 Description and content policy
The author describes the resource as a platform for expressing subjective opinions:
“ኦርቶዶክስ ኖት????
የዚህ ቻናል ዋና ዓላማ ወቅታዊ የቤተክርስቲያን ጉዳዮችን እና ትምህርቶችን ለሕዝብ ክርስቲያ ማስተላለፍ ነው።
ቤተሰብ ለመሆን ምንም መስፈርት አያስፈልግም ኦርቶዶክስ መሆን በቂ ነው ::
ለመረጃ
🤳🤳🤳🤳🤳
OWNER 🕺👉 @temaye”
Thanks to the high frequency of updates (latest data received on 10 September, 2026), the channel maintains relevance and a high level of publication reach. Analytics show that the audience actively interacts with content, making it an important point of influence in the Religion & Spirituality category.
Data loading in progress...
| Date | Subscriber Growth | Mentions | Channels | |
| 10 September | +12 | |||
| 09 September | +21 | |||
| 08 September | +27 | |||
| 07 September | +9 | |||
| 06 September | +33 | |||
| 05 September | +69 | |||
| 04 September | +71 | |||
| 03 September | +23 | |||
| 02 September | +22 | |||
| 01 September | +5 |
| 2 | ✞✞ ክርስቲያናዊ አስተሳሰብ ✞✞
ክርስቲያናዊ አስተሳሰብ ከፈጣሪ ጋር እንዴት በመንፈሳዊ ሕብረት መኖር እንደምንችል ጥልቅ የሊቃውንት የአስተምሕሮ ፁሑፎች ሚቀርቡበት ቻናል
📗📜📚📗📜📚📗📚📜❗❗❗
@EOTC_-OPEN_channel
@EOTC_-OPEN_channel
@EOTC_-OPEN_channel
@EOTC_-OPEN_channe
READE.....MORE | 23 |
| 3 | ✣ ባለ ማኅተቦች ብቻ play ይበሉ ✣
💒 💒
💒 #የተዋህዶ_ፍሬዎች 💒
💒◈◈◈◈◈◈◈◈◈◈◈◈◈◈💒
💒 ከ፩ኛ ዓመት ጀምሮ 💒
💒 መንፈሳዊ ኮርሶችን መማር 💒
💒 ለምትፈልጉ፦ 💒
💒 እሄን ጹህፍ ነክተው 💒
💒 ወደ እግዚአብሔር ቤት 💒
💒 መግባት ይችላሉ 💒
💒 💠መልካም ትምህርት💠 💒
💒◈◈◈◈◈◈◈◈◈◈◈◈◈◈💒
💒 💒
💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒
ባለ ማኅተቦች ብቻ play ይበሉ
°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°
⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️
⬜️⬜️⬜️ play▶️ ⬜️⬜️⬜️
⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️ | 24 |
| 4 | እንኳን ከዘመነ ማርቆስ ፳፻፲፰ ዓ.ም ወደ ዘመነ ሉቃስ ፳፻፲፱ ዓ.ም እግዚአብሔር አምላክ ከቁጥር ሳጎለን ለአዲስ ዓመት በሠላም በጤና አደረሳችሁ !!!
እመቤታችን የንጽህተ ንጹሃን ቅድስተ ቅዱሳን ድንግል ማርያም አማላጅነቷ የመላእክት ጠባቂየት የጻድቃን የቅዱሳን የሰማዕታት የሐዋርያት የደናግላል የቅዱሳን እንደየክብራቸው ተራዳኢነታቸው ይጠብቀን !!!
በአዲሱ ዓመት ቤታችን በሰላም፣ ልባችን በደስታ፣ እጃችን በበረከት፣ መንገዳችን በብርሃን፣ ኑሯችንም በፍቅር ይሙላ!!! እግዚአብሔር ያሰብነውን ያሳካልን፣ ያልጠበቅነውን መልካም ነገር ያድለን 🙏🙏🙏
መልካም በዓል 🙏🙏🙏
👉 የዋዜማ ዕለት | 156 |
| 5 | 🌼🎵 "የቀኑን ብርሃን ስላሳየኸን አምላካችን ሆይ ተመሰገን❕" 🌼
አሮጌውን ዘመን አሳልፎ ለሁለተኛው አዲስ ዘመን ላበቃን ለልዑል እግዚአብሔር ምስጋና ይሁን❕
ልቦናን የሚያድሱ፣ ምስጋናና በረከትን የሚያበስሩ የአዲስ ዓመት የኦርቶዶክስ ተዋሕዶ መዝሙራትን አዘጋጅተንልዎታል።
አዲሱን ዘመን በምስጋና እንጀምር⁉️
👇👇👇
https://t.me/+2ua4-eAbNTI1MTRk
https://t.me/+2ua4-eAbNTI1MTRk | 103 |
| 6 | ⛪️📚🙏
1, እመጓ
2, ዝጎራ
3, መርበብት
4, ዴርቶጋዳ
5, ዮራቶራድ
6, ዣንቶዣራ
7,መጽሐፈ ሄኖክ
8, ቤተክርስቲያንህን እወቅ እንዳትሆን መናፍቅ
9, ፍኖተ አእምሮ
9, አዳም እና ጥበቡ
10, ዝክረ መስቀል
11, ሰይፈ ሥላሴ
12, ፍትሐ ነገስት
13, መጽሐፈ መነኮሳት
14, ከአክራሪ እስልምና ወደ ክርስትና
16, ህግጋተ ወንጌል
17, ነገረ ማርያም በጥንታዊቷ ቤተከርስቲያን
18, ድርሳነ ሚካኤል ወ ገብርኤል
19, ውዳሴ ማርያም በግእዝ
20, ግድለ ተክለሃይማኖት
21, ገድለ አባ ጊዮርጊስ ዘጋሰጫ
22, የወጣቶች ህይወት
23, መጽሐፈ ገድለ ሐዋርያት
24, ኦርቶዶክስ መልስ አላት
25, የዋልድባ ገዳም ታሪክ
📚📚የቱን ኦርቶዶክሳዊ መፅሀፍ ማንበብ ይፈልጋሉ የሚፈልጉትን መፅሀፍ በመንካት ያንብቡ መልካም ንባብ📖
✝ ይቀላቀሉን ✝ | 79 |
| 7 | 🌻🌼የማንን መዝሙር ማዳመጥ ይፈልጋሉ 👇
👤ሊቀ መዘምራን ቴዎድሮስ ዮሴፍ
👤 ሊቀ መዘምራን ይልማ ኃይሉ
👤 ሊቀ መዘምራን . ኪነጥበብ ወ/ቂርቆስ
👤 ቀሲስ ምንዳዬ ብርሃኑ
👤 ቀሲስ እንግዳወርቅ በቀለ
👤 ዘማሪ ዲያቆን አቤል መክብብ
👤 ዘማሪት ምርትነሽ ጥላሁን
👤 ዘማሪ| በሱፍቃድ አንድአርጋቸው
👤 ዘማሪት ሲስተር ሊዲያ ታደሰ
👤 ዘማሪ ዳግማዊ ደርቤ
👤 ዘማሪት ፋንቱ ወልዴ
👤 ዘማሪ ዲያቆን ብርሃኑ በቀለ
👤ዘማሪት አዜብ ከበደ
👤 ዘማሪ ዲያቆን ሙሉቀን ከበደ
👤 ዘማሪት ፋሲካ ድንቁ
👤 ዘማሪት ሰላማዊት በርታ
🌐 ሁሉንም የኦርቶዶክስ መዝሙር 🎶🎶🎶🎶🎶🎶🎶🎶🎶🎶🎶 | 17 |
| 8 | በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን ።
††† ጳጉሜን 5 ቀን የሚከበሩ ዓመታዊ የቅዱሳን በዓላት
1.ታላቁ አባ በርሶማ
2.ቅዱስ አሞጽ ነቢይ
3.ቅዱስ ያዕቆብ ዘምስር
4.አባ መግደር (እግዚአብሔር በጸሎቱ ይማረን)
††† ወርኀዊ በዓላት
(የለም)
ለእግዚአብሔር ምስጋና ይሁን እኛንም በጸሎታቸው ይማረን በረከታቸውም ከእኛ ጋራ ትኑር ለዘላለሙ አሜን። | 77 |
| 9 | ❤️የተወለዱበትን ወር በመምረጥ የሚደርሶትን መንፈሳዊ ቻናል በመቀላቀል ዕውቀቶችን ያግኙ
መልካም ዕድል!!! | 2 |
| 10 | 🌼🎵 "የቀኑን ብርሃን ስላሳየኸን አምላካችን ሆይ ተመሰገን❕" 🌼
አሮጌውን ዘመን አሳልፎ ለሁለተኛው አዲስ ዘመን ላበቃን ለልዑል እግዚአብሔር ምስጋና ይሁን❕
ልቦናን የሚያድሱ፣ ምስጋናና በረከትን የሚያበስሩ የአዲስ ዓመት የኦርቶዶክስ ተዋሕዶ መዝሙራትን አዘጋጅተንልዎታል።
አዲሱን ዘመን በምስጋና እንጀምር⁉️
👇👇👇
https://t.me/+2ua4-eAbNTI1MTRk
https://t.me/+2ua4-eAbNTI1MTRk | 8 |
| 11 | 🗓⚪️#አንድ_ጥያቄ
●✥ ከመንፈስ ፍሬዎች መካከል ቀዳሚነትን የሚይዘው የትኛው ነው❓ ●✥ | 16 |
| 12 | 💁♂ስለ ሀይማኖቴ ማወቅ ግዴታዬ ነው የሚል የማንኛውም ኦርቶዶክስ ሊቀላቀለው የሚገባ ቻናል። ጥያቄ ይጠየቃል ምዕመኑም ይሳተፋል
ቻናሉን ለመቀላቀል ከስር ክፍት የሚለውን
መጫን በቂ ነው።
ክፈት ክፈት
ክፈት ክፈት
ክፈት ክፈት ክፈት ክፈት
ክፈት ክፈት ክፈት ክፈት
ክፈት ክፈት
ክፈት ክፈት | 23 |
| 13 | አንድ አምላክ በሆነ በአብ በወልድ በመንፈስ ቅዱስ ስም ጳጒሜን አራት በዚች ቀን ተጋዳይ አባ ባይሞን አረፈ።
የዚህ ቅዱስ ምክሮቹ ዛሬ ድረስ ለምእመናንም ሆነ ለመነኮሳት ጣፋጮች ናቸው:: እልፍ አእላፍ ከሆኑ ምክሮቹ እስኪ አንድ አምስቱን እንጥቀስ:-
1."ባልንጀራህ በወደቀ ጊዜ በፍጹም ተስፋ አትቁረጥበት:: ይልቅስ አንቃው: አበረታታው: ሸክሙንም አቅልለት እንጂ::"
2."ለጥሩ ባልንጀራህ የምታደርገውን ደግነት ለክፉው በእጥፍ አድርግለት:: መድኃኒትን የሚሻ የታመመ ነውና:: አልያ ግን ለበጐው ያደረከው ከንቱ ነው::"
3."ባልንጀራህ በበደለ ጊዜ አትናቀው:: ያንተ ተራ በደረሰ ጊዜ ጌታህ ይንቅሃልና::"
4."የማንንም ኃጢአት አትግለጥ (አታውራ):: ካላረፍክ ጌታ ያንተኑ ይገልጥብሃልና::"
5."አንደበትህ የተናገረውን ሁሉ ለመሥራት ታገል:: አልያ ውሸታም ትሆናለህ::"
በረከቱ ይደርብን ። አሜን | 106 |
| 14 | ❤️ አዳዲስ የተለቀቁ የአዲስ ዓመት መዝሙሮችን ለማግኘት የኛን ቻናል ይቀላቀሉ 👇👇👇
ይቀላቀሉ Request to Join ያድርጉ 👇👇👇
https://t.me/+EykIhoaq2Ho1MTk0
https://t.me/+EykIhoaq2Ho1MTk0 | 12 |
| 15 | 💕ከዘማሪያን የማንን መዝሙር ማዳመጥ ይ ፈ ል ጋ ሉ ? 🔔 💕
[┏•••••••••••••••••••••••••••••••┓
💕 ሊቀ መዘምራን ቴዎድሮስ ዮሴፍ 💕
┗•••••••••••••••••••••••••••••••┛
[┏•••••••••••••••••••••••••••••••┓
💕 ሊቀ መዘምራን ይልማ ኃይሉ💕
┗•••••••••••••••••••••••••••••••┛
┏•••••••••••••••••••••••••••••••┓
💕 ሊቀ መዘምራን ኪነጥበብ 💕
┗•••••••••••••••••••••••••••••••┛
┏•••••••••••••••••••••••••••••••┓
💕 ዘማሪ አቤል መክብብ 💕
┗•••••••••••••••••••••••••••••••┛
┏•••••••••••••••••••••••••••••••┓
💕ዘማሪት ሲስተር ህይወት ተፈራ💕
┗•••••••••••••••••••••••••••••••┛
┏•••••••••••••••••••••••••••••••┓
💕ዘማሪ ዲያቆን ሙሉቀን ከበደ💕
┗•••••••••••••••••••••••••••••••┛
┏•••••••••••••••••••••••••••••••┓
💕 ቀሲስ ምንዳዬ ብርሃኑ 💕
┗•••••••••••••••••••••••••••••••┛
┏•••••••••••••••••••••••••••••••┓
💕 ዘማሪት ፋሲካ ድንቁ 💕
┗•••••••••••••••••••••••••••••••┛
🌷👥 የሁሉንም ዘማሪያን መዝሙር ለማግኘት 🔔 👇
🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧 | 19 |
| 16 | ⌛️ ከ10 ደቂቃ ቦኃላ ይጠፋል ⌛️
💸 የ250 ብር ካርድ የሚያስሸልም ጥያቄ!
🩵በግዕዝ "መምህር"ካለ በዕብራይስጥ ይባላል???🤔🤔🤔 | 16 |
| 17 | ❤️ አዳዲስ የተለቀቁ የአዲስ ዓመት መዝሙሮችን ለማግኘት የኛን ቻናል ይቀላቀሉ 👇👇👇
ይቀላቀሉ Request to Join ያድርጉ 👇👇👇
https://t.me/+EykIhoaq2Ho1MTk0
https://t.me/+EykIhoaq2Ho1MTk0 | 14 |
| 18 | 🪀የ100 ብር ካርድ ሊለቀቅ ነው 9 ደቂቃ ብቻ ነው የቀራው። ቶሎ ከስር JOIN ሚለውን ነክታቹ JOIN REQUEST ላኩ 🏃♀️🏃♂️ | 6 |
| 19 | በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን ።
††† ጳጉሜን 4 ቀን የሚከበሩ ዓመታዊ የቅዱሳን በዓላት
1.ቅዱስ አባ ባይሞን (ጴሜን)
2.ስድስቱ ወንድሞቹ (አብርሃም: ያዕቆብ: ዮሴፍ: ኢዮብ: ላስልዮስና ዮሐንስ)
3.ቅዱስ ሊባርዮስ ሊቅ
††† ወርኀዊ በዓላት
(የለም)
ለእግዚአብሔር ምስጋና ይሁን እኛንም በዚህ ቅዱስ ጸሎት ይማረን በረከቱም ከእኛ ጋራ ትኑር ለዘላለሙ አሜን። | 142 |
| 20 | ⌛️ ከ10 ደቂቃ ቦኃላ ይጠፋል ⌛️
💸 የ250 ብር ካርድ የሚያስሸልም ጥያቄ!
🩵በግዕዝ "መምህር"ካለ በዕብራይስጥ ይባላል???🤔🤔🤔 | 14 |
