cookie

Sizning foydalanuvchi tajribangizni yaxshilash uchun cookie-lardan foydalanamiz. Barchasini qabul qiling», bosing, cookie-lardan foydalanilishiga rozilik bildirishingiz talab qilinadi.

avatar

🎤 ዜና ተዋህዶ ቻናል 🎤

ኦርቶዶክስ ኖት???? የዚህ ቻናል ዋና ዓላማ ወቅታዊ የቤተክርስቲያን ጉዳዮችን እና ትምህርቶችን ለሕዝብ ክርስቲያ ማስተላለፍ ነው። ቤተሰብ ለመሆን ምንም መስፈርት አያስፈልግም ኦርቶዶክስ መሆን በቂ ነው :: ለመረጃ 🤳🤳🤳🤳🤳 👍@temaye

Ko'proq ko'rsatish
Reklama postlari
7 076
Obunachilar
+9624 soatlar
+7187 kunlar
+2 21430 kunlar

Ma'lumot yuklanmoqda...

Obunachilar o'sish tezligi

Ma'lumot yuklanmoqda...

🧗የተሐድሶ መናፍቃን ዘመቻ በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ላይ - ከትናንት እስከ ዛሬ      🔺 𝒔𝒖𝒃𝒔𝒄𝒓𝒊𝒃𝒆 𝒏𝒐𝒘🔺‌‌ 🤗ኦርቶዶክሳዊ ዝማሬ🤗 ❤️በናታኒም ቲዩብ❤️ 👳🏽‍♂ በግሩም እና በተወዳጅ ዘማሪያን ይቀርባል ከታች ባለው ሊንክ ሰብስክራቭ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ።          👇🏽👇🏽 https://youtu.be/PYhgHxupzLI?si=pQaqogjyjDUcNXW https://youtu.be/PYhgHxupzLI?si=pQaqogjyjDUcNXW
Hammasini ko'rsatish...
✅አጫጭር ታሪካዊ ዳሰሳዎች📚
🤷‍♂የተሐድሶ መናፍቃን ጥንተ ታሪክ ዳሰሳ📖
🤹‍♀የተሐድሶ አላማ በቤተክርስቲያኑ ላይ⛪️
🧏ተሐድሶ ማለት ምን ማለት ነው❓
👉ይ🀄️ላ🀄️ሉ👈
🤔 ስለ ምን ማወቅ ይፈልጋሉ ❓ ሰለ ንስሐ ንስሐ እንዴት እንግባ ⁉️፡ ንስሐ በጾም መግባት ይቻላል⁉️ ሁለት የንስሐ አባት መያዝ የቻላል⁉️ ስለ ስርአተ ቤተክርስቲያን:ስለ ምስጢረ ቁርባን፡ መንፈሰዊ ምክር፡ታሪክ የየእለቱ ስንክሳር ፡ ❤️🧡💛💚💙💙💜💚💜💙💚💛ቆየት ያሉ ዝማሬዎች፡አዳዲስ ዝማሬዎች የመዝሙር ግጥሞች መንፈሳዊ የዜማ መሳርያዎች  የበገና ፡የክራር ፡የመሰንቆ  ትምህርት የሚሰጥበት ተከታታይ የሐዲስ ኪዳን ትምህርት የፈለጉት መጽሐፍ የሚያገኙበት የግዕዝ ትምህርት የሚሰጥበት የፈለጉት የሚጠይቁበትና ምላሽ  የሚያገኙበት ቻናል ነው። ለመቀላቀል ከስር Join የሚለውን ንኩት።                  👇👇👇          ◤◢◤◢◤◢◣◥◣◥◣◥          █   𝐉𝐎𝐈𝐍 𝐔𝐒 ➲      █                    ◣◥◣◥◣◥◤◢◤◢◤◢ 👇🏽🔻 𝒔𝒖𝒃𝒔𝒄𝒓𝒊𝒃𝒆 𝒏𝒐𝒘 🔻👇🏽          የይቱብ ቻናላችን          👇👇👇              🔔      🔺 𝒔𝒖𝒃𝒔𝒄𝒓𝒊𝒃𝒆 𝒏𝒐𝒘🔺‌‌ 🤗ጉዟችን ወዴት ነው?🤗 ❤️በናታኒም ቲዩብ❤️ 👳🏽‍♂  በመጋቤ ሐይማኖት ቀሲስ ተስፋዬ መቆያ ከታች ባለው ሊንክ ተጭነው ሰብስክራቭ ያድርጉ          👇🏽👇🏽 https://youtu.be/PYhgHxupzLI?si=pQaqogjyjDUcNXW https://youtu.be/PYhgHxupzLI?si=pQaqogjyjDUcNXW
Hammasini ko'rsatish...
ንስሐ እንዴት እንግባ❓
ንስሐ ለመግባት ምን ያስፈልጋል❓
Hammasini ko'rsatish...
💕መስከረም🌸
💕ጥቅምት🌸
💕ኅዳር🌸
💕ታህሳስ🌸
💕ጥር🌸
💕የካቲት🌸
💕መጋቢት🌸
💕ሚያዝያ🌸
💕ግንቦት🌸
💕ሰኔ🌸
💕ሀምሌ🌸
💕ነሀሴ🌸
💕🌸🌸ጷግሜ🌸🌸💕
ዳግማይ ትንሳኤ ምን ማለት ነው? ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ከሙታን ተለይቶ በተነሳ በስምንተኛው ቀን በዕለተ እሁድ ደቀ መዛረሙርቱ አይሁድን ፈርተው በተሰበሰቡበት ዝግ ቤቶ "ሰላም ለእናንተ ይሁን "ብሎ ዳግም ስለ ተገለጠ #ዳግማይ_ትንሳኤ ተብሏል። ሁለተኛ ለምን ተገለጠ? 1, "ለሐዋርያው ቶማስ ትንሳኤውን ለማሳመን" የጌታችን ትንሳኤ ቶማስ ስለ ተጠራጠረ ጌታችን ቶማስ በተገኘበት ዝግ ቤት ተገልጦ ለቶማስ ና ወደኔ የተቸነከረውን እጄና ጉኔን ዳስስ ብሎታል። ቶማስም የተቸነከረው እጁን አይቶ የተወጋውን ጉኑ በእጁ ዳስሶ የጌታችን ትንሳኤ አምኗል ። ሀገረ ስብከቱም በሕንድ ስለ ነበረ ተጋድሎውም የፈጸመው እንዲሁም ሰማዕትነት የተቀበለው በሕንድ ነው ። ያቺ የጌታችንን ጎን የነካች (የዳሰሰች) እጅ ሳትበሰብስ ከታቦት ጋር በመንበሩ ላይ ተቀምጣለች ። እስካሁን ድረስ የሕንድ ሊቀ ጳጳስ ሲሾም በዛች እጅ ተመርጦና ተባርኮ እንደሚሾም አንዳንድ ሊቃውንት ይናገራሉ። 2, "ሰንበትን ሊያጸናልን" የአይሁድ ሰንበት ፣ እግዚአብሔር 22 ፍጥረታትን ፈጥሮ ያረፈባትና እረፉባት ብሎ ያዘዘን ሰንበት ቀዳም (ቅዳሜ) ናት። በሐዲስ ኪዳንም ጌታችን የተጸነሰባት ፣ ከሙታን መካከል የተነሳባት ፣ አንዲሁም ደግሞ ለማጽናት ሁለተኛ የተገለጠባት (ዳግማይ ትንሳኤ) ፣ መንፈስ ቅዱስ የወረደባትና ሐዋርያት ከመጀመርያዋቹ ክርስቲያኖች ጋር በኅብረት ሆነው መንፈሳዊ ስራዋች የሚሰሩባት ቀን ዕለተ እሁድ ነበረች። ቤተ ክርስቲያናችን ለቅዳሜ ቀዳሚት ሰንበት ለእሁድ ደግሞ ሰንበተ ክርስቲያን እያለች ለሁለቱም ቀናት እኩል ታከብራቸዋለች። ጌታችንም ይቺ ቀን እረፍትነቷን ለማጽናት ሁለተኛ የተገለጠባት ቀን ናት። እረፍት ስንልም ስራችንን ትተን ቁጭ ብለን (ተኝተን) የምናሳልፈው ማለት አይደለም። እንደውም ከማንም ቀን በላይ አብዝተን መንፈሳዊ ስራዎች የምንሰራባቸው ቀናት ናቸው እንጂ። 3, "ምትሐት አለመሆኑ ለማስረዳት" ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ምትሐት እንዳልሆነና ቀድሞ የተዋሃደው ስጋና መለኮት ፣ፍጹም ሰው ፍጹም አምላክ መሆኑ ለማስረዳት ለሁለተኛ ጊዜ ተገልጦላቸዋል ። በዝግ ቤት መግባቱ ደግሞ መለኮት እንዳልተለየውና ሥጋ ብቻው እንዳልሆነ ለማስረዳት ነው። https://t.me/zena_tewahido
Hammasini ko'rsatish...
🎤 ዜና ተዋህዶ ቻናል 🎤

ኦርቶዶክስ ኖት???? የዚህ ቻናል ዋና ዓላማ ወቅታዊ የቤተክርስቲያን ጉዳዮችን እና ትምህርቶችን ለሕዝብ ክርስቲያ ማስተላለፍ ነው። ቤተሰብ ለመሆን ምንም መስፈርት አያስፈልግም ኦርቶዶክስ መሆን በቂ ነው :: ለመረጃ 🤳🤳🤳🤳🤳 👍@temaye

Hammasini ko'rsatish...
🙋‍♂⁉️ለጥያቄው መልስ ለማግኘት🆕🙋‍♀
Hammasini ko'rsatish...
💕መስከረም🌸
💕ጥቅምት🌸
💕ኅዳር🌸
💕ታህሳስ🌸
💕ጥር🌸
💕የካቲት🌸
💕መጋቢት🌸
💕ሚያዝያ🌸
💕ግንቦት🌸
💕ሰኔ🌸
💕ሀምሌ🌸
💕ነሀሴ🌸
💕🌸🌸ጷግሜ🌸🌸💕
👌⛪️ሥርዓተ ቤተክርስቲያንን ከስር መሠረቱ የምትማሩበት ልዩ ኦርቶዶክሳዊ ቻናል በሀገር ውስጥም ከሀገር ውጪም ያሉ የተዋሕዶ ልጆች ተቀላቅለው በመማር ላይ ናቸው የቀራችሁት አንተ / አንቺ ናችሁ‼️ በቻናሉ ለምእመናን በሚገባ መልኩ በጽሑፍ ድንቅ የቤተክርስቲያን ትምህርቶች ይለቀቃሉ ገብታችሁ ተማሩ አናስከፍልም በነጻ የተሰጠንን በነጻ እንሰጣለን
Hammasini ko'rsatish...
👌ሥርዓተ ቤተክርስቲያን⛪️
👉ይ🀄️ላ🀄️ሉን🤏
🔹 ✥● ከሚከተሉት ውስጥ ቅድስት ሃገራችን ኢትዮጵያ ኢትዮጵያ ከሚለው መጠርያ ስሟ ሌላ በየትኛው ትጠራ ነበር?? ✥●
Hammasini ko'rsatish...
🎤ድምፅ ተዋህዶ🎙
⚫️ሀ. ቶኔቶር
🔴ለ. የኩሽ ምድር
🔵ሐ. የሳባ ምድር
⚪️መ. ሁሉም መልስ ነው
📓#አንድጥያቄ ✟ እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ለአብርሃም ድንኳን ለኖህ መርከብ ለያዕቆብ መሰላል ለአዳም ምኑ ናት? ✟
Hammasini ko'rsatish...
⚫️ሀ. ሔዋን
🔴ለ. ቅርበት
🔵ሐ. ተስፋ
⚪️መ. ገነት