en
Feedback
🎤 ዜና ተዋህዶ ቻናል 🎤

🎤 ዜና ተዋህዶ ቻናል 🎤

Open in Telegram

ኦርቶዶክስ ኖት???? የዚህ ቻናል ዋና ዓላማ ወቅታዊ የቤተክርስቲያን ጉዳዮችን እና ትምህርቶችን ለሕዝብ ክርስቲያ ማስተላለፍ ነው። ቤተሰብ ለመሆን ምንም መስፈርት አያስፈልግም ኦርቶዶክስ መሆን በቂ ነው :: ለመረጃ 🤳🤳🤳🤳🤳 OWNER 🕺👉 @temaye

Show more

📈 Analytical overview of Telegram channel 🎤 ዜና ተዋህዶ ቻናል 🎤

Channel 🎤 ዜና ተዋህዶ ቻናል 🎤 (@zena_tewahido) in the Amharic language segment is an active participant. Currently, the community unites 41 985 subscribers, ranking 1 440 in the Religion & Spirituality category and 816 in the Ethiopia region.

📊 Audience metrics and dynamics

Since its creation on невідомо, the project has demonstrated rapid growth, gathering an audience of 41 985 subscribers.

According to the latest data from 09 September, 2026, the channel demonstrates stable activity. Although there has been a change in the number of participants by 651 over the last 30 days and by -3 over the last 24 hours, overall reach remains high.

  • Verification status: Not verified
  • Engagement rate (ER): The average audience engagement rate is 0.17%. Within the first 24 hours after publication, content typically collects 0.24% reactions from the total number of subscribers.
  • Post reach: On average, each post receives 72 views. Within the first day, a publication typically gains 101 views.
  • Reactions and interaction: The audience actively supports content: the average number of reactions per post is 2.

📝 Description and content policy

The author describes the resource as a platform for expressing subjective opinions:
ኦርቶዶክስ ኖት???? የዚህ ቻናል ዋና ዓላማ ወቅታዊ የቤተክርስቲያን ጉዳዮችን እና ትምህርቶችን ለሕዝብ ክርስቲያ ማስተላለፍ ነው። ቤተሰብ ለመሆን ምንም መስፈርት አያስፈልግም ኦርቶዶክስ መሆን በቂ ነው :: ለመረጃ 🤳🤳🤳🤳🤳 OWNER 🕺👉 @temaye

Thanks to the high frequency of updates (latest data received on 10 September, 2026), the channel maintains relevance and a high level of publication reach. Analytics show that the audience actively interacts with content, making it an important point of influence in the Religion & Spirituality category.

41 985
Subscribers
-324 hours
+1537 days
+65130 days
Posts Archive
🌼​🎵 "የቀኑን ብርሃን ስላሳየኸን አምላካችን ሆይ ተመሰገን❕" 🌼 ​አሮጌውን ዘመን አሳልፎ ለሁለተኛው አዲስ ዘመን ላበቃን ለልዑል እግዚአብሔር ምስጋና ይሁን❕ ​ልቦናን የሚያድሱ፣ ምስጋናና በረ
🌼​🎵 "የቀኑን ብርሃን ስላሳየኸን አምላካችን ሆይ ተመሰገን❕" 🌼 ​አሮጌውን ዘመን አሳልፎ ለሁለተኛው አዲስ ዘመን ላበቃን ለልዑል እግዚአብሔር ምስጋና ይሁን❕ ​ልቦናን የሚያድሱ፣ ምስጋናና በረከትን የሚያበስሩ የአዲስ ዓመት የኦርቶዶክስ ተዋሕዶ መዝሙራትን አዘጋጅተንልዎታል። አዲሱን ዘመን በምስጋና እንጀምር⁉️                   👇👇👇 https://t.me/+2ua4-eAbNTI1MTRk https://t.me/+2ua4-eAbNTI1MTRk

እንኳን ከዘመነ ማርቆስ ፳፻፲፰ ዓ.ም ወደ ዘመነ ሉቃስ ፳፻፲፱ ዓ.ም እግዚአብሔር አምላክ ከቁጥር ሳጎለን ለአዲስ ዓመት በሠላም በጤና አደረሳችሁ !!! እመቤታችን የንጽህተ ንጹሃን ቅድስተ ቅዱሳን ድንግል ማርያም አማላጅነቷ የመላእክት ጠባቂየት የጻድቃን የቅዱሳን የሰማዕታት የሐዋርያት የደናግላል የቅዱሳን እንደየክብራቸው ተራዳኢነታቸው ይጠብቀን !!! በአዲሱ ዓመት ቤታችን በሰላም፣ ልባችን በደስታ፣ እጃችን በበረከት፣ መንገዳችን በብርሃን፣ ኑሯችንም በፍቅር ይሙላ!!! እግዚአብሔር ያሰብነውን ያሳካልን፣ ያልጠበቅነውን መልካም ነገር ያድለን 🙏🙏🙏 መልካም በዓል 🙏🙏🙏 👉 የዋዜማ ዕለት

🌼​🎵 "የቀኑን ብርሃን ስላሳየኸን አምላካችን ሆይ ተመሰገን❕" 🌼 ​አሮጌውን ዘመን አሳልፎ ለሁለተኛው አዲስ ዘመን ላበቃን ለልዑል እግዚአብሔር ምስጋና ይሁን❕ ​ልቦናን የሚያድሱ፣ ምስጋናና በረ
🌼​🎵 "የቀኑን ብርሃን ስላሳየኸን አምላካችን ሆይ ተመሰገን❕" 🌼 ​አሮጌውን ዘመን አሳልፎ ለሁለተኛው አዲስ ዘመን ላበቃን ለልዑል እግዚአብሔር ምስጋና ይሁን❕ ​ልቦናን የሚያድሱ፣ ምስጋናና በረከትን የሚያበስሩ የአዲስ ዓመት የኦርቶዶክስ ተዋሕዶ መዝሙራትን አዘጋጅተንልዎታል። አዲሱን ዘመን በምስጋና እንጀምር⁉️                   👇👇👇 https://t.me/+2ua4-eAbNTI1MTRk https://t.me/+2ua4-eAbNTI1MTRk

በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን ። ††† ጳጉሜን 5 ቀን የሚከበሩ ዓመታዊ የቅዱሳን በዓላት 1.ታላቁ አባ በርሶማ 2.ቅዱስ አሞጽ ነቢይ 3.ቅዱስ ያዕቆብ ዘምስር 4.አባ መግደር (እግዚአብሔር በጸሎቱ ይማረን) ††† ወርኀዊ በዓላት (የለም) ለእግዚአብሔር ምስጋና ይሁን እኛንም በጸሎታቸው ይማረን በረከታቸውም ከእኛ ጋራ ትኑር ለዘላለሙ አሜን።

🌼​🎵 "የቀኑን ብርሃን ስላሳየኸን አምላካችን ሆይ ተመሰገን❕" 🌼 ​አሮጌውን ዘመን አሳልፎ ለሁለተኛው አዲስ ዘመን ላበቃን ለልዑል እግዚአብሔር ምስጋና ይሁን❕ ​ልቦናን የሚያድሱ፣ ምስጋናና በረ
🌼​🎵 "የቀኑን ብርሃን ስላሳየኸን አምላካችን ሆይ ተመሰገን❕" 🌼 ​አሮጌውን ዘመን አሳልፎ ለሁለተኛው አዲስ ዘመን ላበቃን ለልዑል እግዚአብሔር ምስጋና ይሁን❕ ​ልቦናን የሚያድሱ፣ ምስጋናና በረከትን የሚያበስሩ የአዲስ ዓመት የኦርቶዶክስ ተዋሕዶ መዝሙራትን አዘጋጅተንልዎታል። አዲሱን ዘመን በምስጋና እንጀምር⁉️                   👇👇👇 https://t.me/+2ua4-eAbNTI1MTRk https://t.me/+2ua4-eAbNTI1MTRk

🗓⚪️#አንድ_ጥያቄ ●✥ ከመንፈስ ፍሬዎች መካከል ቀዳሚነትን የሚይዘው የትኛው ነው❓ ●✥

አንድ አምላክ በሆነ በአብ በወልድ በመንፈስ ቅዱስ ስም ጳጒሜን አራት በዚች ቀን ተጋዳይ አባ ባይሞን አረፈ። የዚህ ቅዱስ ምክሮቹ ዛሬ ድረስ ለምእመናንም ሆነ ለመነኮሳት ጣፋጮች ናቸው:: እልፍ አእላፍ ከሆኑ ምክሮቹ እስኪ አንድ አምስቱን እንጥቀስ:- 1."ባልንጀራህ በወደቀ ጊዜ በፍጹም ተስፋ አትቁረጥበት:: ይልቅስ አንቃው: አበረታታው: ሸክሙንም አቅልለት እንጂ::" 2."ለጥሩ ባልንጀራህ የምታደርገውን ደግነት ለክፉው በእጥፍ አድርግለት:: መድኃኒትን የሚሻ የታመመ ነውና:: አልያ ግን ለበጐው ያደረከው ከንቱ ነው::" 3."ባልንጀራህ በበደለ ጊዜ አትናቀው:: ያንተ ተራ በደረሰ ጊዜ ጌታህ ይንቅሃልና::" 4."የማንንም ኃጢአት አትግለጥ (አታውራ):: ካላረፍክ ጌታ ያንተኑ ይገልጥብሃልና::" 5."አንደበትህ የተናገረውን ሁሉ ለመሥራት ታገል:: አልያ ውሸታም ትሆናለህ::" በረከቱ ይደርብን ። አሜን

💕ከዘማሪያን የማንን መዝሙር ማዳመጥ ይ ፈ ል ጋ ሉ ? 🔔 💕 [┏•••••••••••••••••••••••••••••••┓ 💕 ሊቀ መዘምራን ቴዎድሮስ ዮሴፍ 💕 ┗•••••••••••••••••••••••••••••••┛ [┏•••••••••••••••••••••••••••••••┓ 💕 ሊቀ መዘምራን ይልማ ኃይሉ💕 ┗•••••••••••••••••••••••••••••••┛ ┏•••••••••••••••••••••••••••••••┓ 💕 ሊቀ መዘምራን ኪነጥበብ 💕 ┗•••••••••••••••••••••••••••••••┛ ┏•••••••••••••••••••••••••••••••┓ 💕 ዘማሪ አቤል መክብብ 💕 ┗•••••••••••••••••••••••••••••••┛ ┏•••••••••••••••••••••••••••••••┓ 💕ዘማሪት ሲስተር ህይወት ተፈራ💕 ┗•••••••••••••••••••••••••••••••┛ ┏•••••••••••••••••••••••••••••••┓ 💕ዘማሪ ዲያቆን ሙሉቀን ከበደ💕 ┗•••••••••••••••••••••••••••••••┛ ┏•••••••••••••••••••••••••••••••┓ 💕 ቀሲስ ምንዳዬ ብርሃኑ 💕 ┗•••••••••••••••••••••••••••••••┛ ┏•••••••••••••••••••••••••••••••┓ 💕 ዘማሪት ፋሲካ ድንቁ 💕 ┗•••••••••••••••••••••••••••••••┛ 🌷👥 የሁሉንም ዘማሪያን መዝሙር ለማግኘት 🔔 👇 🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧

Repost from N/a
⌛️ ከ10 ደቂቃ ቦኃላ ይጠፋል ⌛️ 💸 የ250 ብር ካርድ የሚያስሸልም ጥያቄ! 🩵በግዕዝ "መምህር"ካለ በዕብራይስጥ ይባላል???🤔🤔🤔

Repost from N/a
🪀የ100 ብር ካርድ ሊለቀቅ ነው 9 ደቂቃ ብቻ ነው የቀራው። ቶሎ ከስር JOIN ሚለውን ነክታቹ JOIN REQUEST ላኩ 🏃‍♀️🏃‍♂️

በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን ። ††† ጳጉሜን 4 ቀን የሚከበሩ ዓመታዊ የቅዱሳን በዓላት 1.ቅዱስ አባ ባይሞን (ጴሜን) 2.ስድስቱ ወንድሞቹ (አብርሃም: ያዕቆብ: ዮሴፍ: ኢዮብ: ላስልዮስና ዮሐንስ) 3.ቅዱስ ሊባርዮስ ሊቅ ††† ወርኀዊ በዓላት (የለም) ለእግዚአብሔር ምስጋና ይሁን እኛንም  በዚህ ቅዱስ ጸሎት ይማረን በረከቱም ከእኛ ጋራ ትኑር ለዘላለሙ አሜን።

Repost from N/a
⌛️ ከ10 ደቂቃ ቦኃላ ይጠፋል ⌛️ 💸 የ250 ብር ካርድ የሚያስሸልም ጥያቄ! 🩵በግዕዝ "መምህር"ካለ በዕብራይስጥ ይባላል???🤔🤔🤔