🎀ሴት ልጅ በኢስላም ውድ ልእልት ናት 🎀
Open in Telegram
#🎀የሴት ልጅ ክብሯ በኢስላም የላቀ ደረጃ አላት #🎀እኛ የሰለፊያ ሴቶች ነን #🎀ሀሳብ አስተያየት ካላቹህ #🎀ቻናላችንን ይቀላቀሉ ሸር ያድርጉ #🎀https://t.me/aseelfy #🎀ሀሳብ አስተያየት ካለወት➴➴ @assslfy_bot በሚለው ያድርሱን እንመልሳለን
Show more498
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days
Posts Archive
አሰለማለይኩም ወረህመቱሏሂ ወበረካትሁ. ያጀመዓተል ኸይር. እንደምን. አላቹህ
እስኪ. ለአንድ. ወንድማችን. ስራ. ፈልጉልኝ. በጀመዓቹህ
ጅዳ ፣መካ ፣ጣይ፣ መድና ያላቹህ. እህት ወንድሞች. ተባበሩን. እማ. ባረካላሁ ፊኩም!!
ካገኛቹህ በዚች. ↓↓↓
አድርሱኝ. @UMU_Nayisi
" አንሷር መስጅዳችን"
አንድ መስጅድ አለን አንሷር የተባለ፣
በተውሂድ የፈካ ከሽርክ ያገለለ፣
በሰለፍይ መንጋ ደምቆ የታየልን
በርበሬ ወንዝ ዳር አለ መስጅዳችን
ሲያይዋቸው የሚያምሩ በሱና የፈኩ
ከሙብተዲዕ መንጋ የማይታከኩ
አሉልህ አንሷር ስር ኢልምን እየከኩ።
በአሉባልታ ወሬ ምንም በማይጠቅም
የአንሷር ደረሳ ጭራሽ አይታማም።
መስጅዱ ሳትገባ ደጃፉ ስትደርስ
ትሰማለህ ከቶ ፈዋኢድ ያዘለ ጫጫታ ሲታመስ
ስለ ኢልም ያወራ ኮቻን የዘከረ
አንሷርን ሳይጠቅስ መቼ ተናገረ
ከሀገር ከውጩ ሸይኽን የጋበዘ በኮርስ በደውራው ለኢልም የታዘዘ አንሷር ነው ዘመዴ ይንቃ የፈዘዘ።ከጥመት አንጃዎች ከቢድዐ ጋላቢ በዋሉበት ሁሉ ባጢል አራጋቢ ከሱፍይ ከኢኽዋን ብሎም ከአህባሹ ከሀጁሪ መንጋ ከዛ ከረባሹ ሰለፍይ ነኝ ብሎ ሱንይ ከነካሹ የጠራ ነው አንሷር ከነዚህ ድሪቶ ሁል ቀን አንድ ነው በሀቅ ላይ ፀንቶ። ሸይኹን የሚያከብር ለዳዕዋ የሚሳሳ ኢዕቲሳም ያለበት ጭራሽ የማይለየው ሀገርና ጎሳ አላህ ይጠብቀው ከጠላት ትንኮሳ።
" እናም ውዶቼ"አንሷር በዛሬ ቀን እርዳታ ከጅሏል ኮርቶ በልጆቹ እጆቹን ዘርግቷል ሱንዮች እያሉ ፈካለሁኝ ብሏል። ስለዚህ ጀግኖቼ የተውሂድ አበቦች አለንልህ በሉ እኛ ሰለፍዮች አንሷር ይታደሳል ይታያል ከፍ ብሎ ጠላትም ይከስላል ነዶ ተቀጣጥሎ። ኢንሻአላህ በውድ ወንድማችን:- አቡ ማሒር አል አሰሪ t.me/Ye_kombolcha_Ansuar_Mesjid_Jemea
Repost from 📚🌴እውቀትን ከአማኞች እናት🌴📚
ያለ ምንም ምክናየት መጠላትሽን አታማሪ ኡኽቲ
ፊት ነሱኘ ብለሽ አትሸበሪ ባይሆን ሁሉም ነገር ለበጎ ነው በይ
ከትንሽ እስከ ትልቅ የዱኒያ ፈርጀ ብዙ ፈተናዎች ላይ ታገሽ
እየሰራሽ እየተንቀሳቀስሽ ጠብቂ
ዱኒያ የፈተና ሀገር ባትሆንማ ኖሮ ለነቢዩላሂ አዩብ ለጀነት ጥሎሽ ሆኖ ባልቀረበ ነበር።
https://t.me/+ZKXkcQYiRdcyMDFk
ሙሓደራ 192
አዲስ ሙሓደራ ክፍል 04
"" ረድ በ ወሰን ተላላፊዎች ላይ ""
የተዳሰሱ ነጥቦች ለ አብነት
👉 እውነት የ አቋም ለውጥ ( የመንሓጅ ለውጥ) የተከሰተው ከማን ነው ???
👉 የአብዱልሐሚድ እንዲሁም መሰል የተገጫጨውን ንግግር ሲቀርብ የግንዛቤ ድክመት ተከስቶአልን እንደሚባለው ?
👉 ስለ ኢልዛም ሰፋ ባለ መልኩ እንዲሁም የአቋም ለውጥ ባመጡ በሆኑ ሰዎች ላይ አጥጋቢ ምላሽ ።
👉 ሀሰን ገላው ፣ አቡ
ዘር እንዲሁም ባህሩ ተካ ከነበራቸው አቋም በግልፅ መገልበጣቸውን ከድምፅ መረጃ ገር የተደገፈ ንግግር
🎤 በ ኡስታዝ ኸድር አሕመድ አል ከሚሴ ( አቡ ሐቲም)
https://t.me/UstazKedirAhmed
ጁሙአህ
ኑ ሱረቱል ከህፍ
ቲልዋ
በወንድም አቡ አይመን
صلوا على النبي
በነብዩ ﷺ ላይ ሰለዋት ማውረድን እናብዛ!
ﷺ ............................. ﷺ
ﷺ ﷺ .................. ﷺ ﷺ
ﷺ ﷺ ﷺ....... ﷺ ﷺ ﷺ
ﷺ ﷺ ﷺ ﷺ ﷺ ﷺ ﷺ ﷺ
በነብዩ ﷺ ላይ ሰለዋት ማውረድን እናብዛ!
ﷺ .............................ﷺ
ﷺ ﷺ ..................ﷺ ﷺ
ﷺ ﷺ ﷺ....... ﷺ ﷺ ﷺ
ﷺ ﷺ ﷺ ﷺ ﷺ ﷺ ﷺ ﷺ
በነብዩ ﷺ ላይ ሰለዋት ማውረድን እናብዛ
ፍክት ያለ ጁመአይሁንላችሁ ውዶች
https://t.me/tgewid
እወቁኝ እወቁኝ. ያላዋቂነት. ያስቀራል
ስማችንን በማባዛት እወቁን. ብለን. ግዜችንን የምንሰጥ.
በግድ. እንታወቅ. ብለው. በግድ. የሚደክሙ ስንትን ፍጥሮች. አሉ አላሁሙስተዓን
አኺ ሀገርህን ዘርዘህ በተውሶ ሀገር ብትታወቅ ያው የተወለድክበትን. መንደሩን አትርሳ.
ሀቂቃ ስንት አይነት ሰዎች አሉ ሚዲያን ለመታወቂያ አድርገው የያዙ ሚዲያ ላይ ብቅ ብቅ ሲሉ ማሻአላህ ጠለቅ ብለው ሲያዩዋቸው ግን ተግባራቸው ሌላ የሆኑ
በምላስ ከመጥራራት በተግባር ባዶ ከመቅረት አላህ ይጠብቀን
የአህያ ባል ከጂብ አያድንም እንደሚባለው!!
አንድ ከሚገርመኘ ነገር በስልክ ተዋውቀው በእርቀት ኒካህ ያስሩና 2 አመት 3 አመት ወሬያቸውን በስልክ እያነከቱ እሷም አረብ ቤት እየሰራች እሱም ኢቲዮጲያ ሆኖ
ከዚያ ደግሞ ዘወር ብለው አግቢ አግባ ድህነት አትፍራ ከላጤነት ማግባቱ ይሻላል ይላሉ ቆይ እኔ ለናንተ ጥያቄ አለኘ የናንተስ ትዳር ከላጤነት በምን ይሻላል?
ደግሞኮ የሚገርመው የርቀት ኒካ ካሰሩ አመታትን አስቆጥረው እሷን ከሰው ቤት ሰራተኘነት ማዳን ሳይችል አሷም ሳትችል ቁጭ ብለው ስለሌላው ድህነት አያሳስብህ ማለታቸው ነው አረ እናንተ ካላሳሰባቹህ ለምን አትገናኙም?
ምክሩ ትክክል ነው ትዳር ሪዝቅን ቢያሰፋ እንጀ አያጠብም ግን መጀመሪያ እናንተ ሰውን ከመምከራቹህ በፊት ተግባራዊ አድርጉት ማንኛውም ምክር ተቀባይነት የሚያገኘው ራስ ተግብረው ለሌላው ሲመክሩ ነው።
https://t.me/+ZKXkcQYiRdcyMDFk
https://t.me/+ZKXkcQYiRdcyMDFk
Repost from MuhammedSirage M.Noor
ይህ ነው አቋማችን !
አብዱልሐሚድ እና አብረውት ያሉ ሰዎችን በተመለከተ አንዳንድ ነጥቦች - አዲስ መልስ
ይጠብቁን !
https://t.me/Muhammedsirage
ሙሓደራ 193
አዲስ ሙሓደራ ክፍል 05
"" ረድ በ ወሰን ተላላፊዎች ላይ ""
ከ ድምፅ መረጃ ጋር የቀረበ
የተዳሰሱ ነጥቦች መካከል
👉 አብዱልሀሚድ የተቸውን ትችት መቀበል ታማኝ የሆኑ ሰዎች ከሚያስተላልፉት ዜናዎች ውስጥ ይመደባልን ??
👉 አሁንም በድጋሜ ባህሩ ተካ እና አብዱል ሀሚድ በግልፅ የሚገጫጩበት ንግግር ተብራሮቶዋል ።
👉 የ አብዱል ሀሚድንን ንግግርን መቀበል አብዱል ሀሚድን መበደል መሆኑን ማሳያ ።
👉 አብዱል ሀሚድ ጭራሹኑ የጀህር እና ተዕዲል አህልያ አለመሆኑን ፣ እንዲሁም መስፈርቱን እንደማያሟላ በመረጃ የተብራራበት ።
👉 አብዱል ሀሚድ መረጃዎች ያለቦታቸው እየደረደረ ፣ የ ቁርዓን አናቅፆችን ያለ ስፍራቸው እያስቀመጠ ፣ ለመሆኑ የተብራራበት
🎤 በ ኡስታዝ ኸድር አሕመድ አል ከሚሴ (አቡ ሓቲም)
https://t.me/UstazKedirAhmed
كلمات المشايخ حفظهم الله
https://t.me/umufwzan/8503
https://t.me/umufwzan/8503
Repost from 📚🌴እውቀትን ከአማኞች እናት🌴📚
🌼🌴የሴት የሶሃቢያትታሪክ 🌴🌼
🌴ኻውላህ ጋላቢዋ(ረ.ዐ)🌴
ክፍል አንድ➊➴➴
https://t.me/c/1765114481/1252
ክፍል ሁለት➋➴➴
https://t.me/c/1765114481/1259
ክፍል ሶስት➌➴➴
https://t.me/c/1765114481/1267
🌴የሩመይሳ ኡሙ ሰለማህ( ረ.ዐ)🌴
ክፍል አንድ ➊➘➘
https://t.me/c/1765114481/1284
ክፍል ሁለት➋➴➴
https://t.me/c/1765114481/1292
ክፍል ሶስት➌➴➴
https://t.me/c/1765114481/1299
ክፍል አራት➍➴➴
https://t.me/c/1765114481/1309
ክፍል አምስት➎➴➴
https://t.me/c/1765114481/1313
🌴ኸንሳ ቢንት ዓምር (ረ.ዓ)🌴
ክፍል አንድ➊➴➴
https://t.me/c/1765114481/1330
ክፍል ሁለት➋➴➴
https://t.me/c/1765114481/1343
የሌላም ሶሃቢያት ታሪክ ለማንበብ ወደቻናሉ
ይ🈸ላ🈸ሉ እውቀትን ከአማኞች እናት➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴
https://t.me/+Fmyh1lc6jpQ0MmU0
https://t.me/+Fmyh1lc6jpQ0MmU0
Repost from 📚🌴እውቀትን ከአማኞች እናት🌴📚
ሸሪዓውን የጠበቀ ሂጃብ የሚባለው ይህ ነው።
ጂልባብ ሻጮችም ገዥዎችም በደንብ እዩት
አንድድ እህቶች አሉ ከመሳሳቱ ከውስጥ የለበሱትን ከለር የሚያሳይ
ከማጠሩ ሲራመዱ እግራቸው ብቅ ብቅ የሚል
ከመጣበቁ የሰውነትን ቅርፅ የሚያሳይ ይለብሱና ቀው ቀው ይላሉ አረ ተው ሲባሉ ይሳደባሉ
ሻጮቹም እንደዚያው ለማስተዋዎቅ ይለብሱና ይሽከረከራሉ ሲሽከረከሩ ሰዎነታቸው ምንቅርቅር ነው የሚለው ህዕ ቆይ ሂጃብ ወይም ጂልባብኮ ለመሰተሪ እንጀ ለመመናቀሪያ አይደለም ሀቂቃ እኔ ባይኔ ያየሁትን ነው አንድት ሻጭ ተይ ይህ ልብስ መስፈርቱን አላሟላም ስላት ካላሟላ አንች ግዠና ስትተኘ ልበሽው አለችኘ አረ ተው ተው
የሸሪዐውን መስፈርት አላሟላም ሲባሉ እንኳን ምን አለ ዝም ቢሉ ወይስ እነሱ ናቸው አድስ ድንጋጌ የሚያመጡት? አላሁሙስተዓን
https://t.me/+ZKXkcQYiRdcyMDFk
https://t.me/+ZKXkcQYiRdcyMDFk
