cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

ወልድ ዋሕድ ሚዲያ welid wahid media

ይህ የኮተቤ መካነ ቅዱሳን ኢያቄም ወሐና ቤተክርስቲያን ወልድ ዋሕድ ሰንበት ትምህርት ቤት ቻናል ነው 👉👉ለጠቅላላ @weldwahid 👉👉ለአብነት እና ግእዝ ቋንቋ ትምህርት @weldwahidabinet 👉👉 ለቤተ መጻሕፍት አገልግሎት @Abaiyesuslib 👉👉ለማንኛውም ጥያቄ እና አስተያየት @mels_asteyayet

Show more
Advertising posts
1 172
Subscribers
+624 hours
+237 days
+9330 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

የአጋእዝተ ዓለም ቅድስት ሥላሴ ዓመታዊ  በዓል በደብራችን በድምቀት ተከበረ
Show all...
7👍 1
🌱✨✨✨✨✨🌿✨✨✨✨✨✨ “ ሳናቋርጥ የሦስቱን ምስጋና አንድነት እንናገራለን ፥ ፍጹም አሸናፊ አንድ አምላክ እግዚአብሔር አብ ወልድ መንፈስ ቅዱስ ኾይ ቅዱስ ቅዱስ ቅዱስ ተብለኽ የምትመሰገነው ምስጋናኽ በሰማይ በምድር ምሉዕ ነው ፡፡ " ሃይማኖተ አበው ዘጎርጎርዮስ
Show all...
2
Photo unavailableShow in Telegram
🌿⚜🌿⚜🌿⚜🌿⚜🌿⚜ እንኳን ለአጋእዝተ ዓለም ቅድስት ሥላሴ ዓመታዊ  በዓል በሰላም አደረሳችሁ። ሐምሌ ፯ በዚህች ቀን ሥሉስ ቅዱስ በአብርሃም ቤት የተገለጡበት ዕለት ነው፡፡ ሥሉስ ቅዱስን የአብርሃሙ ሥላሴን በምግባር በሃይማኖት ሆነን እናገለግል ዘንድ የቅዱሳኑ ጸሎት ይርዳን! 🌿⚜🌿⚜🌿⚜🌿⚜🌿⚜
Show all...
👍 1
🌹ሥርዓተ ማኅሌት🌹 🌹ዘሐምሌ ፯🌹 🌹በዓለ ሥላሴ🌹
Show all...
2
Photo unavailableShow in Telegram
🌿🍁🌿🍁🌿🍁🌿🍁🌿🍁🌿🍁🌿🍁 📖የመጽሐፍት ትርጓሜ ትምህርት📖   የማቴዎስ ወንጌል 🗓 ትምህርቱ የሚሰጥበት ቀን ዘወትር ማክሰኞ እና ሐሙስ ⌚️11:30-1:00 ትምህርቱ የሚጀመርበት ቀን ሐምሌ 9 2016 ዓ.ም ጀምሮ የመመዝገቢያ ቦታ በሰንበት ትምህርት ቤቱ ቤተ መጻሕፍት ለበለጠ መረጃ    📲0913578652                           📲0983042574
Show all...
"ጢስ ንቦችን ከቀፎ እንደሚያባርራቸው ከተግባራቸውም ውስጥ ጣፋጭነትን እንደሚያስወግድባቸው  ኹሉ ሥጋዊ ቅንጦትም ከነፍስ ውስጥ ፈሪሃ እግዚአብሔርን ያስወጣል ተግባርዋንም  ኹሉ ያባክንባታል" ✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨ "የወንድማችንን ጥፋት በሰወርን ጊዜ እግዚአብሔርም የኛን ይሰውርልናል፣ የወንድማችንን ጥፋት በገለጥን ጊዜ ደግሞ የእኛን ይገልጥብናል" 🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿 "ከመጠን ያለፈ ነገር  ኹሉ የሚመጣው ከአጋንንት ነው"    "አባ ጴሜን ዘገዳመ አስቅጥስ"
Show all...
3
🔔🔔🔔🔔🔔🔔🔔🔔🔔🔔🔔🔔 " ውሎ ማደር፣ ወጥቶ መግባት በአንዳንድ የሀገራችን አካባቢዎች ስጋት ከሆነ ሰነባብቷልና በእውነት የሚለምኑትን ሁሉ የሚሰማ እግዚአብሔር መተላለፋችንን ይቅር እንዲለን፣ ለሀገራችን ዘላቂ ሰላም፣ ለቤተ ክርስቲያናችን ፍቅር አንድነት፣ ለሕዝባችን ደኅንነት እንዲሰጥልን ከአንድነት ገዳማት ኅብረት በቀረበው ጥያቄ መነሻነት ምሕላ ማወጅ አስፈላጊ ሆኖ በመገኘቱ በሁሉም የሀገራችን ክፍልና በሌሎችም አህጉራተ ዓለም የምትገኙ መነኰሳትና መነኰሳይያት ከሐምሌ 22 እስከ ሐምሌ 28 ቀን 2016 ዓ.ም. ድረስ ለሰባት ተከታታይ ቀናት በቅድስት ቤተ ክርስቲያናችን ሃይማኖታዊና ቀኖናዊ ትውፊት መሠረት የገዳማት ኅብረቱን ጥሪ ተቀብላችሁ የምሕላ ጸሎት እንድታደርሱ፣ በጤና ችግር ምክንያት ካልሆነ በስተቀር እስከ ዕርበተ ፀሐይ በመጾም ሱባኤ እንድትይዙ፣ ቋሚ ሲኖዶስ በኅብረተ መንፈስ ቅዱስ ከአደራ ጋር ያሳስባል፡፡" ©EOTC TV
Show all...
5
"የክርስቲያኖች መሣሪያ በእጃቸው ሰይፍን መታጠቅ ሳይኾን እጃቸውን ወደላይ ለጸሎት መዘርጋት ነው" 🤲🤲🤲    ቅዱስ አትናቴዎስ ዘእስክንድርያ
Show all...
1
🥇🥈🥉🏆🏆🏆🏆🏆🥇🥈🥉 የምሽቱ_ጥያቄ ከነ ምላሹ  |ሐምሌ 04/2016 ዓ.ም 1. ከ12ቱ ሐዋርያት መካከል የማይመደበው የቱ ነው? ሀ) ቅዱስ እንድርያት ለ) ቅዱስ ማርቆስ ሐ)ቅዱስ በርተሎሜዎስ መ) ቅዱስ ታዴዎስ ✅ለ 2.ጌታችን በምድር በሚያስተምርበት ዘመን በትንሣኤ ሙታን የማያምኑት እነማን ነበሩ? ሀ)ፈሪሳውያን ለ)ኤሳውያን ሐ)ሰዱቃውያን መ)ሁሉም ✅ሐ 3. የተራራው ስብከት በየትኛው የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍል ይገኛል? ሀ) በማቴዎስ ወንጌል ለ) በሐዋርያት ሥራ ሐ) በሉቃስ ወንጌል መ) በመጽሐፈ ነገስት ✅ሀ 4. ‘ክርስቶስም ካልተነሳ እንግዲያስ ስብከታችን ከንቱ ነው እምነታችሁም ደግሞ ከንቱ ናት’ ብሎ የተናገረው ማን ነው? ሀ)  ቅዱስ ጴጥሮስ ለ) ቅዱስ ዮሐንስ ሐ) ቅዱስ ጳውሎስ መ) ቅዱስ ባስልዮስ ✅ሐ 5. ዳግማዊ ቄርሎስ የተባለውና እመቤታችንን ከመውውደዱ የተነሳ ስሟን ሳይጠራ መቆየት ባለመቻሉ ግብረ ሰብዕ የቀረለት ጻድቅ ማን ይባላል? ሀ) ቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅ   ለ) ቅዱስ ኤፍሬም ሶርያዊ  ሐ) ቅዱስ ስምዖን ዘዓምድ  መ) ቅዱስ አባ ጊዮርጊስ ዘጋስጫ  ✅መ 👏👏👏 መልሶቻቸውን የላኩልን የዛሬ ተሳታፊዎች እናመሰግናለን🙏🙏🙏 👉 ወዳጆችዎን ወደ ቻናላችን ይጋብዟቸው። @weldwahid
Show all...
Choose a Different Plan

Your current plan allows analytics for only 5 channels. To get more, please choose a different plan.