cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

መንሃጅ አል-ሰለፍን ለሁሉም منهج السلف

Advertising posts
197
Subscribers
No data24 hours
+67 days
-130 days
Posting time distributions

Data loading in progress...

Find out who reads your channel

This graph will show you who besides your subscribers reads your channel and learn about other sources of traffic.
Views Sources
Publication analysis
PostsViews
Shares
Views dynamics
01
‎صلوا_على_النبي ﷺ ༄የጁሙዓ ቀን ሱናዎች ⇝⇝⇝⇝⇝⇝⇝⇝⇝ ①⇘ገላን መታጠብ ②⇘ሲዋክ መጠቀም ③⇘ጥሩ ልብስ መልበስ ④⇘ከቁርኣን የቻሉትን መቅራት ⑤⇘ሽቶ መቀባት (ለወንዶች) ⑥⇘ሑጥባ በጥሞና ማዳመጥ ⑦⇘በጠዋት ለጁመዓ ሶላት መሄድ ⑧⇘በነብዩ ﷺ ላይ ሰለዋት ማብዛት ⑨⇘ዱአ ተቀባይነት ያለበትን ሰአት መጠባበቅ መልካም ጁምአ ይሁንላችሁ። (መልካም ጁዑማ ይሁንላቹ)                  📎https://t.me/Adamaselefy/7875
20Loading...
02
📕100 ስህተትና  ሸይኸ ያሂያ አል ሀጆሪ ~~ 📌እውን መልክተኛው ተሳስቶአል ብሎአልን 📌እውን የነቢዩ ንግግር ያለማስረጃ … 📌እውን ሶሀቦችን ሙብተዲ ብሎአልን 📌አህካሙ የጁማአ እና እውነታው 📌የኢርጃአ ና የሸይኸ ያሂያ አቋም 📌ኢማሙ ሰቀለን መባሉ. 📌ተማሪዎቹ ና ድበር ማለፍ" 📌ድበር ያለፉ ግጥሞች እና በሸይኸ ያሂያ… 📌ኢኸዋኖችና ሸይኸ ያሂያ 📌አቤልና ቃአቤል… 📌ሱናህ ተውቂፊ ና ተውፊቂ 📌ሸይኸ ያሂያ …ኡለማ ይሳደባልን? 📌ደማጅና ሀጆሪ 📌ተቅሊድና  ሀጆሪ 📌ሀዳዲያ ና ሸይኸ ያሂያ… 📌የኡለሞች መንገድና ሰለፊያ 🪭ሌሎችም ጠቅሼ የማልዘልቃቸው  ጉዳዮች አጭቆ የያዘ   👌ጉድ እኮ ነው¡ 👉🔴አድምጦ የሚረዳ  ከታአሱብና  ከጅህል ሙርከብነት ለተላቀቀ  ሁሉ ይድረስ 100 ስህተት ወይስ 100 ቅጥፈት? https://t.me/wolayta_ders/630
30Loading...
03
👉 የ الله መልክተኛ ﷺ فَعَلَيْكُمْ بِسُنَّتِي وَسُنَّةِ الْخُلَفَاءِ الرَّاشِدِينَ الْمَهْدِيينَ ሲሉ ምን ማለታቸው ነው? 👉እነዚ 4ቱ ቅን (የተመሩ) ሰሀቦች የተለያዩበት ነገር እንዴት ነው የምናደርገው? 👉ለምሳሌ የጁማዓ ቀን የመጀመርያ አዛን 4ቱ ቅን የተመሩ ሰሀቦች መካከል አቡ በከር ዑመር رضي الله عنهم አልሰሩትም ታላቁ ሰሀቢይ ዑስማን رضي الله عنه በገበያ ቦታ አድርጎት ነበር ታድያ በእንደዚ አይነት መስአላ እኛ እንዴት ነው የምናደርገው? ሀቅ አንድ ነው በሚል ርእስ የተደረገ ጣፋጭ ነሲሀ 🎙 በኡስታዝ አቡ ቀታዳህ አላህ ይጠብቀው https://t.me/ASselefiyehcom7777
171Loading...
04
✍ ቀስ በ ቀ ስ እያሉ ተራቆቱ……… ለሑዘይፋ ተጠየቀ: "በኒ ኢስራኢሎች ዲናቸው የተዉት በአንድ ቀን ነበር እንዴ?" ተባለ። ሲመልስ……… "አይ በአንድ ቀንማ አልነበረም! ባይሆን እንዲህ ነበሩ: የሆነ ነገር ሲታዘዙ ይተዉታል፤ ከሆነ ነገር ሲከለከሉ ይሰሩታል። እንዲህ…… እንዲህ እያሉ ነው ቀስ በቀስ ልክ አንድ ሰው ከቀሚሱ እንደሚራቆተው ከዲናቸው የተራቆቱት።" ሲል መለሰ። 📚[أخرجه أبي نعيم في "الحلية" ٢٧٨/١] https://t.me/hamdquante
190Loading...
05
✍ ወደ ትዳር መግባት በከበደ ጊዜ: የዝሙት መዳረሻዎች ቀላል ይሆናሉ!! 🌹ሴቶች እና የሴት ወላጆች……… ራሳቸውን ጠብቀው ትውልዱ ይድን ዘንድ: ለትዳር የሚያስቀምጡት መስፈርት ቀለል ሊያደርጉ ይገባቸዋል። አብዘሃኛው ወጣት ከትዳር የሚሸሸው……… ሴቷ እና የሴቷ ቤተሰቦች በሚያስቀምጡት አላስፈላጊ እና የተጋነነ የሆነው የጋብቻ መስፈርት በመፍራት ነው። 🥀ከትዳር የሚሸሽ ወጣት……… በዝሙት ወጥመድ ለመጣል የሸይጣን ጉትጎታ በእሱ ላይ የበረታ ይሆናል። 👌ለዝሙት በነፃ እየተጋበዘ……… እባካችሁ የትዳር መግቢያ አታስወድዱበት!! https://t.me/hamdquante
190Loading...
06
📻 « የመርከዝ አስ-ሱናህ የዕለተ ቅዳሜ ሙሓደራ! » 🤝 « فضل الإجتماع والأخوة في الله والإصلاح بين الإخوة» 🤝 « የወንድማማችነት እና የሱልህ ትሩፋቶች » • በሰሃቦች መሓል የተከሰተው ፊትና, እንዲሁም የዑስማን መገደል። • ወየውመል ጀመል የውመስ-ሲፊን የተከሰተው ኣንድነት! • የተከሰተው ሱልህ ትልቅነት! • ይህን ሱልህ ሁሉም ሰው መጠበቅ እዳለበት! ✅ እነዚህ እና ሌሎች ወሳኝ ነጥቦች  የተዳሰሱበት መደመጥ ያለበት ገሳጭ እና መካሪ የሆነ ሙሓደራ። 🎤 በኡስታዝ አቡ ቀታዳ አብደላህ ቢን ሙዘሚል አላህ ይጠብቀው። 📍በታላቁ ሱና መርከዝ {ቂልጦ - ጎሞሮ} - ስልጤ ዞን 📆 በዕለተ ቅዳሜ ,በቀን 25/04/2016 EC ከዙሁር በኃላ። 🔗 https://t.me/merkezassunnah/9547 ـــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــ 🔗 https://t.me/qanathabuqetada/9631
240Loading...
07
🤌 ፈገግታ ሱናነው በሚለው... ✍ ታላቁ የአረብኛ ቋንቋ ሊቅ ኢብን መንዙር ምንም አይነት ረጅም ኪታብ አያይም ቢያሳጥረው እንጂ... 🔘 ከዕለታት አንድ ቀን የዚህ ዓሊም ልጅ በመንገድ ላይ ሲሄድ ረጅም ሰው ያያል ታዲያ ልጁም እንዲህ አለው "አባቴ አንተን ቢያይክ ኖሮ ያሳጥርክ ነበር" ✍ በኡስታዝ አቡ ኢክሪማ አላህ ይጠብቀው። 🔗https://t.me/mesjidalsunnah/13576
140Loading...
08
✅ አላማችን ረስተናል!! ✍️ ↪️ ምን ያህልነው ወደ እስልምና ምንጣራው? ↪️ ምን ያህል ነው ወደ ሱና ምንጣራው? ↪️ ምን ያህል ነው ወደ ተውሂድ ምንጣራው? ↪️ ምን ያህል ነው ያወቅነውን ለማሳወቅ ምንጥረው? 📌 በሚል ርዕስ የተደረገ መደመጥ ያለበት መካሪ የሆነ ሙሓደራ። 🎙️ በኡስታዝ አቡ የህያ ኢልያስ ቢን አወል አላህ ይጠብቀው። 🕌 በሱና መርከዝ [አዳማ-ናዝሬት] 📅 በቀን 17 - 09 - 2016 ETC ـــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــ👇👇👇 📎 https://t.me/Al_Furqan_Islamic_Studio/16501
260Loading...
09
📚بلوغ المرام من أدلة الأحكام ✍تأليف الحافظ أحمد بن علي ابن حجر العسقلاني رحمه الله تعالى كتاب الصلاة باب صلاة التطوع 💽የቡሉغ አል_መራም ደርስ ቁ128 🖍በኡስታዝ አቡ ሹዐይብ ሚፍታህ ብን በድር አሏህ ይጠብቀው 🕌በቢላል መስጅድ አሏህ ይጠብቃት 🖍https://t.me/abushuaibmiftahbedr/3918
220Loading...
10
አሏህ ጥቀም ያለው እንዲህ ዱሩሶችን እንደ ወቅቱና አስፈላጊነቱ  እየሰጠ(እያስተማረ) ኡማውን ይጠቅማል።
140Loading...
11
📚 አዲስ ደርስ      ↪️ በታላቁ ሱና መርከዝ❗️ 📚 رسالة « من أخطاء الحجاج والمعتمرين» 📚  በሀጅ እና ኡምራ አፈጻጸም ላይ በሚሰሩ ስህተቶች ዙርያ የሚያጠነጥን ወሳኝ እና ግዝያዊ የሆነ ኪታብ ተጀመረ። ! 🎤 በኡስታዝ አቡ ቀታዳ ዐብደላህ ብን ሙዘሚል! 🕰️ ደርሱ የሚቀራው በሁሉም የደርስ ሰዓት ላይ ነው ። 🤲 አላህ ሁላችንም ተጠቃሚ ሰዎች ያድርገን ! 📤 የሰማችሁ ላልሰሙት ሼር በማድረግ የኸይሩ ተካፋይ ይሁኑ:: 📌 የደርሱ ድምፅ የሚለቀቀው ከታች ባለው ቻናል ላይ ነው👇👇👇 🔗 https://t.me/+QuuU-0lMUuoxZmU0
130Loading...
12
🚨የእሁድ ሙሓደራ ⤵️⤵️ ✅ ወርቃማ የሆኑ አምስት ምክሮች ↪️➊ የፈለከውን ያህል ኑር ትሞታለህ፤ ↪️❷ የፈለከውን ውደድ ትለየዋለህ፤ ↪️❸ የፈለከውን ስራ ትመነዳበታለህ፤ ↪️❹ የሙእሚን ክብሩ የሌሊት ሶላት መስገዱ ነው፤ ↪️❺ የሙእሚን የበላይነቱም ከሰዎች መብቃቃቱ ነው!! 🎙️ በኡስታዝ አቡ ሂባን ዐብዱልሰሚዕ ቢን በድሩ አላህ ይጠብቀው። 📅 እሁድ 18/09/2016E.C 📅 🕌 አንዋር መስጂድ {አዲስ አበባ} ـــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــ👇👇👇 https://t.me/abushuaibmiftahbedr/3912 📎https://t.me/wolayta_ders/621
230Loading...
13
💢  *نصيحة للمتنازعين في مسألة العذر بالجهل*  💢 *للشيخ الفاضل / أبي عبدالله عبدالرحمن بن عبدالمجيد الشميري حفظه الله تعالى https://t.me/Abuamarabdulaziz/2612
260Loading...
14
📖 « ትኩረት ለታላቁ ቁርዓን» 📖 كلمة قيمة بعنوان: « عليكم بكلام ربكم » 📮 በሚል ርዕስ የተዘጋጀ መደመጥ ያለበት ገሳጭ እና መካሪ የሆነ አጠር ያለ ምክር። 🎙 لسماحة الشيخ محمد المعيوف حفظه الله تعالى ورعاه....ننصح الجميع بسماعها ونشرها. 🎙️ በታላቁ ዓሊም ሙሀመድ አል-መዕዩፍ አላህ ይጠብቃቸው። ـــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــ👇👇👇 📎 https://t.me/mesjidalsunnah/13552
260Loading...
15
የአንዳንድ ሰዎች ሁኔታ እንደ ባዶ እቃ ውስጣቸው ባዶ ጩሀታቸው ሌላ ። https://t.me/abushuaibmiftahbedr/3909
130Loading...
16
🔪ራስን ማጥፋት የመጣበት ዛቻ!! መደመጥ ያለበት ገሳጭ እና መካሪ የሆነ ምክር። 🎙 በኡስታዝ 🪑አቡ ቀታዳ ዐብደላህ አላህ ይጠብቀው። 🕌 በመርከዘ አስ_ሱናህ ቂልጦ_ጎሞሮ አላህ ይጠብቃት 📆 ዕለተ ዕሁድ ግንቦት18/2016 E.C https://t.me/merkezassunnah/10781 ☝️ 👇 https://t.me/hamdquante
241Loading...
17
ምን አይነት ትንኝ ናት የትንኝ ሞላጫ ልትጥል የምትደክም ዝሆንን በርግጫ እግርሽም ክንፍሽም እስኪረግፍ ሞክሪ ለዝሆኑ አንድ ነው ስታርፊም ስትበሪ
191Loading...
18
📌النصيحة الطيبة لأخ الفاضل الداعي إلى الله أبي أنس مفتاح بن إبراهيم حفظه الله تعالى የእሁድ ነሲሃ 🍂🍂🍂🍂🍂🍂🍂🍂🍂🍂🍂🍂🍂 📮ኢስቲቃመ(ዲን ላይ ቀጥ ማለት)📮     👉  {በሚል የተደረገ በዉስጡ ብዙ ፈዋኢዶችን የያዘ ሁሉም ሊየደምጠዉ የሚገባ ምርጥ ጣፋጭ ሙኋደራ } 🖍{በኡስታዝ አቡ አነስ ምፍታህ ብን ኢብራሂም አሏህ ይጠብቀዉ} 🕌《በቢላል መስጅድ ወላይታ》 🍒🍒🍒🍒🍒🍒🍒🍒 https://t.me/abushuaibmiftahbedr/3904
250Loading...
19
📥📢ሊደመጥ የሚገባው ⚙ محاضرة قيمة جدا ننصح بسماعها 🎙 🎋👈 لأخينا أبي صفيا عبدالله  حفظه الله تعالی    في مسجد السنّة حرسحا الله تعالی، في منطقة السلطي الطورا.         📎 #ተንቤውት #ተኩሮት #ኤሄ ኢጠቅለው ቲሎን ታሼሽት ግዝቸ ገገነ ዛቆት የለቢነኮ ፈየኮ ተብራረብያን⁉️ 🎧 በተለይም ምሽ አለሀን ፈር⁉️ ♨️ ^^#በመስጊድም #በቦሎቾም #በልፋቴም #በጋርም^^ 🇸🇦#በሙላም #ዳዋ #አሶት #ያትኬሻን ⁉️ እነዚህን እና ሌሎችንም ፋይዳዎችን የያዘ ሙሃደራ ነውና ይደመጥ‼️ 🎙️ በወንድም:- አቡ ሰፊያ አብደላ ላሉ  🕌 #በስልጤ #ጦራ #መስጂደ-#ሱና #አላህ #ይጠብቃት 📅 #ዕሮብ #ከኢሻ #ሶላት #ቦሃለ ┈┉┅━❀🍃🌸🍃❀━┅┉ ⛅️👉 #ቻናላችንን #ይቀላቀሉ 🛍👉 https://t.me/masjidasunna
290Loading...
20
السلام عليكم ورحمة الله وبركاته አስደሳች ዜና                                                                                 የምስራች            🔊🪑ታ              🔊 🪑ላ                 🔊 🪑ቅ                     🔊🗝 የደ                          🔊🗝 ዕ                            🔊🗝 ዋ                                    🤌 🔭ጥሪ    እነሆ ዛሬ እሁድ መغሪብ እንደተሰገደ የሙኃደራ ፕሮግራም ስላለ ላልሰሙት በማድረስ የኸይሩ ተካፋይ እንሁን: 🕌ቦታው ቢላል መስጅድ
200Loading...
21
📌النصيحة الطيبة لأخ الفاضل الداعي إلى الله أبي أنس مفتاح بن إبراهيم حفظه الله تعالى የእሁድ ነሲሃ 🍂🍂🍂🍂🍂🍂🍂🍂🍂🍂🍂🍂🍂 📮الخشوع في الصلاة📮     👉  {በሚል የተደረገ በዉስጡ ብዙ ፈዋኢዶችን የያዘ ሁሉም ሊየደምጠዉ የሚገባ ምርጥ ጣፋጭ ሙኋደራ } 🖍{በኡስታዝ አቡ አነስ ምፍታህ ብን ኢብራሂም አሏህ ይጠብቀዉ} 🕌《በኑር መስጅድ ወላይታ》 🍒🍒🍒🍒🍒🍒🍒🍒 https://t.me/wolayta_ders/613
310Loading...
22
✅ የፕሮግራሙ መጨረሻ ⤵️ 📮📮 እንዳያመልጣችሁ 📮📮 🚧 ሙሐደራው እንደቀጠለ ነው 🚧 🎙️ ኡስታዝ አቡ ዩሱፍ ሀቢብ ቢን ሰዒድ ጨርሶ......... 🎙️ ሸይኻችን አቡ የህያ ኢልያስ ቢን አወል ጀምሯል። Play ▶️ ────◉ 8:45 AM 👇ሙሓደራውን ለማዳመጥ👇 📎 https://t.me/Al_Furqan_Islamic_Studio?livestream
200Loading...
23
ሃቅ ላይ ሁነህ ለምን ተሰደብኩአትበል لماذا يسبون أهل السنة وعلماء الحديث ؟ ጥያቄው:- ለምን ሰዎች አህልሱናዎችንና የሃድስ ኡለማዎችን ይሰድቡዋቸዋል? ▪قال العلاّمة صالح الفوزان : ▶️ ሸህ ፈውዛን እንድህ ይላሉ። لا يسب أهل السنة وعلماء الحديث إلا خبيث فاسد القلب لأنه ما سبهم من أجل أشخاصهم إنما من أجل ما يحملونه من العلم والدفاع عن الحق . 👉ቀልቡ የተበላሸና ቆሻሻ የሆነ ሰው እንጅ የሱና ሰዎችንና የሃድስ ባለቤቶችን አይሳደብም። ስለማንነታቸው አይደለም የሰደባቸው።የሰደባቸውማ ስለተሸከሙት ሃቅ እና ከሃቅ ስለሚከላከሉ ብቻ ነው። ምንጭ:- [شرح الكافية الشافية 603] قناة العلامة الفقيه صالح بن الفوزان حفظه الله تهتم بنشر كل مايتعلق بالشيخ من علوم https://t.me/ASselefiyehcom7777
230Loading...
24
ወንድማማችነትን ለማፍረስ ያለፈውን እያነሳ ለሚያወራ ሁሉ በለው الماضي لا يذكر https://t.me/abushuaibmiftahbedr/3896
210Loading...
25
አጠር ያለ በያን https://t.me/abuabdelahabdulqadr
530Loading...
26
✅‏ما حال الحازمي 👈 وفيها بيان وتحذير من مصطفى بن عبد الله الحبشي لشيخنا العلامة أبي بلال الحضرمي حفظه الله تعالى ورعاه ✅ ሓዚሚ ማን ነው ሃሉስ ምንድነው በውስጡ ስለ ሙስጦፋ መንገድ በስፋት ተዳሶበታል 🎙በሸህ አቡ ቢላል አል ሀድረሚ አለህ ይጠብቃቸው 🔗 https://t.me/merkezassunnah/10706
470Loading...
27
🕋🕌 ስለ ሀጅ ልብን ሚያነሳሳ ጣፋጭ ንግግር 🕋🕌 🎙 በውዱ ሸይኻችን:ሸይኽ ዐብዱልገኒይ አል-ዑመሪ አላህ ይጠብቀው። ↪️ https://t.me/Abu_Muhammed_MuhammedSed/3607 ــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــ👇👇👇 📎 https://t.me/mesjidalsunnah
270Loading...
28
📮ተንቢህ በቀን በቀን 10-09-2019📮 ↪️ በያን አቡ ኒብራስ ሙስጠፋን በተመለከተ የተሰጠ ተንቢህ። 🔘 ይደመጥ ሼር ይደረግ‼️ 🗳 በጣም በእርጋታ የተሞላ ጣፋጭ የሆነ በያን እውነቱን ተናግሮ በመሸበት ማደር ነው። 🎙በኡስታዝ አቡ አማር ዐብዱልዐዚዝ ቢን ፈረጃ አላህ ይጠብቀው። ....ይቀጥላል። https://t.me/Abu_Muhammed_MuhammedSed/3606
380Loading...
29
بيان  مختصر في حال المصطفي أبو عبد المنان خالد  حفظه الله تعالى ورعاه
360Loading...
30
📖 አዲስ በPDF መልኩ የተዘጋጀ 📖 ✍ ታላቁ ሸይኽ ዐብዱልሀሚድ አል-ሀጁሪ... ....በሙስጠፋ ጉዳይ ላይ ያስተላለፉት መልዕክት ነው። ــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــ👇👇👇 📎 https://t.me/mesjidalsunnah/13357
260Loading...
31
السلام عليكم ورحمة الله وبركاته عاجل عاجل አስቸኳይ ሰምንታዊ የእሁድ ነሲሃ 1ኛ/ኑር መስጅድ ገነሜ       2ኛ/ ፈትህ መስጅ(ዩንቨርሲቲ)      መሆኑ እያበሰርናችሁ ሁላችንም የኸይሩ ተካፋይ እንሁን:: https://t.me/abushuaibmiftahbedr/3869
390Loading...
32
🍂 أنصح نفسي والسامعين أن نتغافل عن مكر الماكرين مع وضوحه ومع اللجوء إلى الله أن يدفعه … 🎙للشيخ الفاضل أبي عبد الرحمن يحيى بن علي الحجوري حفظه الله تعالى ورعاه 📎https://t.me/Adamaselefy/7619
390Loading...
33
✍     የአኼራ ጥያቄ……… በቋንቋ ሳይሆን በስራ ነው የሚመለሰው!! ስራህ ካማረ………     የትኛውም ቋንቋ መናገር የማትችል ብትሆን እንኳ ጥያቄውን ትመልሳለህ። ስራህ ከተበላሸ………     ሁሉንም ቋንቋ መናገር የምትችል ብትሆንም ጥያቄውን መመለስ አትችልም።     /ኡስታዝ አቡ ቀታዳ አላህ ይወፍቀው/          [🎙صحيح البخاري 863] https://t.me/hamdquante
430Loading...
34
🕌🕋 አል~ሀጅ «الحج» 🕋🕌 ↪️ በህይወት አንዴ ሀጅ ማድረግ በማን ላይ ነው ግዴታ የሚሆነው? ↪️ የሀጅ እና የዑምራ ቱሩፋቶች.... ↪️ አራቱ የሀጅ ሸርጦች {መስፈርቶች} ↪️ የሀጅ አርካኖች {ማእዘናቶች} ↪️ ሰባቱ የሀጅ ዋጂባቶች {ግዴቴዎች} ↪️ የወንድ እና የሴት የሀጅ አደራረግ ስነስረዓቶች በጥቅሉ ምን ይመስላል? 🕋 ስለ ሀጅ በሰፊው የተዳሰሰበት ሁሉም ሙስሊም ሊያዳምጠው የሚገባ ገሳጭ እና መካሪ የሆነ ሙሓደራ። 🎙 በኡስታዝ አቡ አብድረህማን ኢብራሂም {አብራር} አላህ ይጠብቀው። ـــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــ👇👇👇 📎 https://telegram.me/Al_Furqan_Islamic_Studio/16378
280Loading...
35
🧿     አባት………… እናትህ………    ምንም ሁን ምን ብቻ ደህና ሆነህ እንድትኖርላት ነው ምኞቷ። ጓደኛህ………     የተመቸህ የደላህ ሆነህ እንድትኖር ይመኝልሃል። ወንድምህ………     ለአንተ ሕይወት መስተካከል ሁል ጊዜ ይጨነቃል። አስፈላጊ ሲሆን ሕይወቱም ቢሆን ሊሰዋልህ ይችላል። "ምርጥ"………      የምትለው ጓደኛህም ይሁን ወንድምህ ለአንተ ጥሩ ጥሩውን ይመኙልሃል እንጂ: እነርሱ በልጠህ እንድትገኝ ግን አይፈልጉም። በዚህ ምድር ላይ………    ሁል ጊዜ ከእሱ የተሻልክ ሰው እንድትሆን የሚፈልገው ብቸኛው ሰው አባትህ ብቻና ብቻ ነው!! https://t.me/hamdquante
250Loading...
36
የኚህ ሼህ ስማቸው ማን ይባላል❓ በህይወት አሉ ወይስ ወደ አኼራ ሄደዋል❓ ሀገራቸውስ የት ነው❓ 👇መልሳችሁ በኮመንት መስጫው👇 ወሏሂ ልብ የሚነካ ልብ የሚነካ ልብ የሚነካ ምክር⭕️ https://t.me/OfficialDemas/4971
390Loading...
37
🗳 «ለእንግዶች የተደረገ የአቀባበል ንግግር » 📌መደመጥ ያለበት ገሳጭ እና መካሪ የሆነ ሙሀደራ። 🎙 በኡስታዝ :-አቡ ቀታዳ ዐብደላህ ቢን ሙዘሚል አላህ ይጠብቀው። 🕌 በመርከዘ አስ ሱና ቂልጦ ጎሞሮ አላህ ይጠብቃት 📆 ዕለተ ማክሰኞ ቀን 06/09/2016 E.C ከዙህር በኋላ ↪️ t.me/merkezassunnah ـــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــ https://t.me/Al_Furqan_Islamic_Studio/16363
540Loading...
00:19
Video unavailableShow in Telegram
‎صلوا_على_النبي ﷺ ༄የጁሙዓ ቀን ሱናዎች ⇝⇝⇝⇝⇝⇝⇝⇝⇝ ①⇘ገላን መታጠብ ②⇘ሲዋክ መጠቀም ③⇘ጥሩ ልብስ መልበስ ④⇘ከቁርኣን የቻሉትን መቅራት ⑤⇘ሽቶ መቀባት (ለወንዶች) ⑥⇘ሑጥባ በጥሞና ማዳመጥ ⑦⇘በጠዋት ለጁመዓ ሶላት መሄድ ⑧⇘በነብዩ ﷺ ላይ ሰለዋት ማብዛት ⑨⇘ዱአ ተቀባይነት ያለበትን ሰአት መጠባበቅ መልካም ጁምአ ይሁንላችሁ። (መልካም ጁዑማ ይሁንላቹ)                  📎https://t.me/Adamaselefy/7875
Show all...
📕100 ስህተትና  ሸይኸ ያሂያ አል ሀጆሪ ~~ 📌እውን መልክተኛው ተሳስቶአል ብሎአልን 📌እውን የነቢዩ ንግግር ያለማስረጃ … 📌እውን ሶሀቦችን ሙብተዲ ብሎአልን 📌አህካሙ የጁማአ እና እውነታው 📌የኢርጃአ ና የሸይኸ ያሂያ አቋም 📌ኢማሙ ሰቀለን መባሉ. 📌ተማሪዎቹ ና ድበር ማለፍ" 📌ድበር ያለፉ ግጥሞች እና በሸይኸ ያሂያ… 📌ኢኸዋኖችና ሸይኸ ያሂያ 📌አቤልና ቃአቤል… 📌ሱናህ ተውቂፊ ና ተውፊቂ 📌ሸይኸ ያሂያ …ኡለማ ይሳደባልን? 📌ደማጅና ሀጆሪ 📌ተቅሊድና  ሀጆሪ 📌ሀዳዲያ ና ሸይኸ ያሂያ… 📌የኡለሞች መንገድና ሰለፊያ 🪭ሌሎችም ጠቅሼ የማልዘልቃቸው  ጉዳዮች አጭቆ የያዘ   👌ጉድ እኮ ነው¡ 👉🔴አድምጦ የሚረዳ  ከታአሱብና  ከጅህል ሙርከብነት ለተላቀቀ  ሁሉ ይድረስ 100 ስህተት ወይስ 100 ቅጥፈት? https://t.me/wolayta_ders/630
Show all...
👉 የ الله መልክተኛ ﷺ فَعَلَيْكُمْ بِسُنَّتِي وَسُنَّةِ الْخُلَفَاءِ الرَّاشِدِينَ الْمَهْدِيينَ ሲሉ ምን ማለታቸው ነው? 👉እነዚ 4ቱ ቅን (የተመሩ) ሰሀቦች የተለያዩበት ነገር እንዴት ነው የምናደርገው? 👉ለምሳሌ የጁማዓ ቀን የመጀመርያ አዛን 4ቱ ቅን የተመሩ ሰሀቦች መካከል አቡ በከር ዑመር رضي الله عنهم አልሰሩትም ታላቁ ሰሀቢይ ዑስማን رضي الله عنه በገበያ ቦታ አድርጎት ነበር ታድያ በእንደዚ አይነት መስአላ እኛ እንዴት ነው የምናደርገው? ሀቅ አንድ ነው በሚል ርእስ የተደረገ ጣፋጭ ነሲሀ 🎙 በኡስታዝ አቡ ቀታዳህ አላህ ይጠብቀው https://t.me/ASselefiyehcom7777
Show all...
ቀስ በ ቀ ስ እያሉ ተራቆቱ……… ለሑዘይፋ ተጠየቀ: "በኒ ኢስራኢሎች ዲናቸው የተዉት በአንድ ቀን ነበር እንዴ?" ተባለ። ሲመልስ……… "አይ በአንድ ቀንማ አልነበረም! ባይሆን እንዲህ ነበሩ: የሆነ ነገር ሲታዘዙ ይተዉታል፤ ከሆነ ነገር ሲከለከሉ ይሰሩታል። እንዲህ…… እንዲህ እያሉ ነው ቀስ በቀስ ልክ አንድ ሰው ከቀሚሱ እንደሚራቆተው ከዲናቸው የተራቆቱት።" ሲል መለሰ። 📚[أخرجه أبي نعيم في "الحلية" ٢٧٨/١] https://t.me/hamdquante
Show all...
ወደ ትዳር መግባት በከበደ ጊዜ: የዝሙት መዳረሻዎች ቀላል ይሆናሉ!! 🌹ሴቶች እና የሴት ወላጆች……… ራሳቸውን ጠብቀው ትውልዱ ይድን ዘንድ: ለትዳር የሚያስቀምጡት መስፈርት ቀለል ሊያደርጉ ይገባቸዋል። አብዘሃኛው ወጣት ከትዳር የሚሸሸው……… ሴቷ እና የሴቷ ቤተሰቦች በሚያስቀምጡት አላስፈላጊ እና የተጋነነ የሆነው የጋብቻ መስፈርት በመፍራት ነው። 🥀ከትዳር የሚሸሽ ወጣት……… በዝሙት ወጥመድ ለመጣል የሸይጣን ጉትጎታ በእሱ ላይ የበረታ ይሆናል። 👌ለዝሙት በነፃ እየተጋበዘ……… እባካችሁ የትዳር መግቢያ አታስወድዱበት!! https://t.me/hamdquante
Show all...
📻 « የመርከዝ አስ-ሱናህ የዕለተ ቅዳሜ ሙሓደራ! » 🤝 « فضل الإجتماع والأخوة في الله والإصلاح بين الإخوة» 🤝 « የወንድማማችነት እና የሱልህ ትሩፋቶች » • በሰሃቦች መሓል የተከሰተው ፊትና, እንዲሁም የዑስማን መገደል። • ወየውመል ጀመል የውመስ-ሲፊን የተከሰተው ኣንድነት! • የተከሰተው ሱልህ ትልቅነት! • ይህን ሱልህ ሁሉም ሰው መጠበቅ እዳለበት! ✅ እነዚህ እና ሌሎች ወሳኝ ነጥቦች  የተዳሰሱበት መደመጥ ያለበት ገሳጭ እና መካሪ የሆነ ሙሓደራ። 🎤 በኡስታዝ አቡ ቀታዳ አብደላህ ቢን ሙዘሚል አላህ ይጠብቀው። 📍በታላቁ ሱና መርከዝ {ቂልጦ - ጎሞሮ} - ስልጤ ዞን 📆 በዕለተ ቅዳሜ ,በቀን 25/04/2016 EC ከዙሁር በኃላ። 🔗 https://t.me/merkezassunnah/9547 ـــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــ 🔗 https://t.me/qanathabuqetada/9631
Show all...
🤌 ፈገግታ ሱናነው በሚለው... ✍ ታላቁ የአረብኛ ቋንቋ ሊቅ ኢብን መንዙር ምንም አይነት ረጅም ኪታብ አያይም ቢያሳጥረው እንጂ... 🔘 ከዕለታት አንድ ቀን የዚህ ዓሊም ልጅ በመንገድ ላይ ሲሄድ ረጅም ሰው ያያል ታዲያ ልጁም እንዲህ አለው "አባቴ አንተን ቢያይክ ኖሮ ያሳጥርክ ነበር" ✍ በኡስታዝ አቡ ኢክሪማ አላህ ይጠብቀው። 🔗https://t.me/mesjidalsunnah/13576
Show all...
አላማችን ረስተናል!! ✍️ ↪️ ምን ያህልነው ወደ እስልምና ምንጣራው? ↪️ ምን ያህል ነው ወደ ሱና ምንጣራው? ↪️ ምን ያህል ነው ወደ ተውሂድ ምንጣራው? ↪️ ምን ያህል ነው ያወቅነውን ለማሳወቅ ምንጥረው? 📌 በሚል ርዕስ የተደረገ መደመጥ ያለበት መካሪ የሆነ ሙሓደራ። 🎙️ በኡስታዝ አቡ የህያ ኢልያስ ቢን አወል አላህ ይጠብቀው። 🕌 በሱና መርከዝ [አዳማ-ናዝሬት] 📅 በቀን 17 - 09 - 2016 ETC ـــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــ👇👇👇 📎 https://t.me/Al_Furqan_Islamic_Studio/16501