cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

መንሃጅ አል-ሰለፍን ለሁሉም منهج السلف

Advertising posts
194
Subscribers
No data24 hours
-47 days
-530 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

السلام عليكم ورحمة الله وبركاته ማስታወቂያ 👉በረመዷንና በጉዞ ምክንያት 📚ተቋርጠው የነበሩ  የአቡ ሹዓይብ 📌ደርሶች በአጠቃላይ ጠዋት ከፈጅር በኋላ የቡሉغል መራም ከሰዓት የሴቶች ከመغሪብ እስከ ዒሻ ሲራ( አስ ሰሂህ አል ሙሶፋ ) 🗓 ከዛሬ ማለትም ማክሰኞ ዙል ቂዕዳ6/1445 [6/9/2016 E.C] ይጀመራሉ إن شاء الله 👉ስለዚህ ሁላችንም የደርሶቻችንን   ፕሮግራም ጠብቀን ደርሶቻችንን 🏝በነሻጧ(ወኔ) እንቀጥል‼ 🫵 ላልሰሙትም በማድረስ የአጅሩ ተቋዳሽ እንሁን። "الدال على الخير كفاعله" https://t.me/abushuaibmiftahbedr/3862
Show all...
🚨 የሴቶቻችን ሸሪኣዊ ሒጃብ አለባበስ በተመለከተ 💥 ሰፋ ያለ ማብራሪያ 🎙 በሸይኽ አቡ ዐብዱረህማን አብራር ቢን ሙሀመድ አላህ ይጠብቀው። 🎧 ክፍል- {01} « ፊትን መሸፈን በሸሪዓ መንፅር » 🔗 https://t.me/ustazabrar/30 🎧 ክፍል- {02} « ኒቃብ ዋጂብ ነውን?! » 🔗 https://t.me/ustazabrar/31 🎧 ክፍል- {03} « ታላላቅ ዑላማዎች ስለ ሂጃብ ምን ይላሉ?! » 🔗 https://t.me/ustazabrar/32 🎧 ክፍል- {04} « አጠቃላይ ምክር ለሴቶች » 🔗 https://t.me/ustazabrar/33 ↪️ የሸይኽ አብራርን ቻናል ለማግኘት ⤵️ 🔗 https://t.me/ustazabrar ـــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــ👇👇👇 📎 http://t.me/mesjidalsunnah/13288
Show all...
📮አዲስ ግጥም📮
===================== ደግሞ አንተ ማነህ የጥምቡ ዘረኛ ቆም ብሎ ላየህ አትመስልም ጤነኛ ===================== 🎙 በወንድማችን: ጁሀር ቢን ዑመር አላህ ይጠብቀው።
Show all...
🧿     ቁርኣን ውስጥ ከተጠቀሱ ከንቱ ምኞቶች ውስጥ……… 📖{يَقُولُ يَا لَيْتَنِي قَدَّمْتُ لِحَيَاتِي} {"ዋ ምኞቴ! ምነው በሕይወቴ (መልካምን ሥራ) ባስቀደምኩ ኖሮ» ይላል፡፡}    [አል_ፈጅር:24] 📖{وَيَقُولُ الْكَافِرُ يَا لَيْتَنِي كُنتُ تُرَابًا} {ከሓዲውም ዋ ምኞቴ! ምን ነው ዐፈር በሆንኩ ይላል።}     [አል_ነባእ:40] 📖{وَأَمَّا مَنْ أُوتِيَ كِتَابَهُ بِشِمَالِهِ فَيَقُولُ يَا لَيْتَنِي لَمْ أُوتَ كِتَابِيَهْ} {መጽሐፉንም በግራው የተሰጠውማ «ዋ ጥፋቴ! ምነው መጽሐፌን ባልተሰጠሁ» ይላል፡፡}     [አል_ሓቃ:69] 📖{وَيَوْمَ يَعَضُّ الظَّالِمُ عَلَىٰ يَدَيْهِ يَقُولُ يَا لَيْتَنِي اتَّخَذْتُ مَعَ الرَّسُولِ سَبِيلًا} {በዳይም «ከመልክተኛው ጋር ቀጥተኛን መንገድ ይዤ በሆነ ዋ ምኞቴ!» እያለ (በጸጸት) ሁለት እጆቹን የሚነክስበትን ቀን (አስታውስ)፡፡}     [አል_ፉርቃን:27] እነርዚህ ሁሉ………    አንድ ሟች ምንም ነገር መስራትና መቀየር  በማይችልበት ቀን በቁጭት ከሚያሰማቸው ከንቱ ምኞቶቹ ውስጥ ከፊሎቹ ናቸው። እኔና አንተ ግን………     ዛሬ ላይ በተሰጠን ዕድል ሁሉም ነገር ሰርተን ነፍሳችን ከዚህ ከንቱ ምኞት እና ቁጭት መታደግ እንችላለን!! ዋናው ጥያቄ………     የሚነቃ የሚያስተውል አለ ወይ??? ነው https://t.me/hamdquante
Show all...
🇵🇸ሐምዱ ቋንጤ🇵🇸

ይህ ቻናል ቁርኣን እና ሐዲስ መሰረት በማድረግ የመልካም ቀደምቶቻችን ፋና በመከተል ስለ እስልምናችን የምንማማርበት እና የምንመካከርበት ቻናል ነው። ✍እስልምና አማራጭ የሌለው መፍትሔ ነው‼ 👇🏾👇🏾👇🏾 @hamdquante አስተያየትዎ ይበልጥ ይገነባናል 👉🏿 @hamdquante_bot👈🏿

አዲስ ሙሐደራ #ከወራቤ# 🔍🔍🔍🔍🔍🔍 ➧ ርዕስ፦ ❝«የሙህምን ጉዳይ ያስገርማል የሚለውን አዲስ ማብራሪያ!»❞ 👌በውስጡ ብዙ የተነሱ ነጥቦች ስላሉበት አደራ እስከ መጨረሻው በትግስት ያድምጡት‼️ 🌐التعليقات، عَلى حديث؛--___… صُهَيْبٍ ، قَالَ : قَالَ رَسُولُ اللَّهِ صَلَّى اللَّهُ عَلَيْهِ وَسَلَّمَ : " عَجَبًا لِأَمْرِ الْمُؤْمِنِ، إِنَّ أَمْرَهُ كُلَّهُ خَيْرٌ، وَلَيْسَ ذَاكَ لِأَحَدٍ إِلَّا لِلْمُؤْمِنِ ؛ إِنْ أَصَابَتْهُ سَرَّاءُ شَكَرَ فَكَانَ خَيْرًا لَهُ، وَإِنْ أَصَابَتْهُ ضَرَّاءُ صَبَرَ فَكَانَ خَيْرًا لَهُ ".رواه مسلم 🎙 لشيخ أبي قتادة عبد الله بن مزمل -حفظه الله 🎙 በሸይኽ አቡ ቀታዳ አብደሏ ቢን ሙዘሚል አላህ ይጠብቃቸው 🕌በወራቤ#ሱና#መስጂድ#የተደረገ አዲስ ምክር ነው ። 🗒 ዚል-ቃዒዳ 02/ 10/1445ሂ ⤵️⤵️⤵️⤵️ https://t.me/mesjidalsunnabewerabe https://t.me/merkezassunnah/10613
Show all...
🧿 ሁሉም……… "ነፍሴ…… ነፍሴ……" በሚልበት ቀን: እሳቸው ብቻ……… "ኡመቲ…… ኡመቲ……" ይላሉ። ﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺ https://t.me/hamdquante
Show all...
⭕️👉 ለኡስታዝ ተብሎ መዋደድ ⭕️👉 ለኡስታዝ ተብሎ መጣላት ⭕️👉 እንዲህ አይነት መጃጃል ⭕️👉 መች ነው የሚያበቃው  ⁉️ 👉 ሁለት ኡስታዞች ተጣሉ ተብሎ ወገንተኛ ሆኖ መባላት ለአንዴና ለመጨረሻ ጊዜ መቀበር አለበት 👉 ኡስታዜ ተተቸ ብሎ ትዳር ማፍረስ ኡስታዝ እንደ ነብይ የሚታይበት ዘመን ማብቃት አለበት 👉 አንድ ሚስኪን ደካማ የአላህ ባሪያ እንደ ዲን ታይቶ ለሱ ብሎ መውደድ ለሱ ብሎ መጥላት እቺ ሰለፊያ ሳትሆን ሂዝቢያ ነች 👉 ሁለት ኡስታዞች ረድ ቢደራረጉ ቢሳደቡ ደረሶችን ከጎናቸው ማሰለፍ ቢፈልጉ  ስራቹህ ያውጣቹህ አላህ ፊት ትቆሟታላቹህ እኛ ግን ቢዚ የሚያረገን ነገር አለን ሂወታችን አጭር ነች ለእናንተ ብለን የምናባክነው ትርፍ ጊዜ የለንም ማለት አለብን 👉 አንዱን ተበደለ ብለህ ተበዳይ በመርዳት ኒያ በዳይ ትሆናለህ ግን አይታወቅህም ምክንያቱም ፊትና ታሳውራለች 👉 ፊትና ተጠንቀቅ ዘው ብለህ አትግባ ምሰሶህን ተደግፈህ ቁርአንህን ይዘህ ሂወትህን ግፋ 👉 እያንዳንዱ ነገር አንተ ካላቦካሀው የሚበላሽ ወይም ዳእዋ ያበቃላት እንዳይመስልህ ብትሞት እኮ ዱንያውም ዳእዋውም ይቀጥላሉ አንተ ስለሌለህ ፀሀይ ለአንድ ደቂቃ የምትዘገይ እንዳይመስልህ አብሽር አትጨነቅ ስለሞትክ መብራትም አይቋረጥም 👉 ኮሽ ባለ ቁጥር እኔ አለሁኝ ብለህ ብቅ ብቅ ይቅርብህ / ይቅርብሽ 👉 ሁለት ኡስታዞች ቢሰዳደቡም ቢረጋገሙም አልፎም አንዱን ሌላውን ቢያከፍር እንኳ እኛ አንጃጃልም ጌዜ የለንም ለኛ ሁላቹም ሰለፊዮች ናቹህ ወንድማማችነት ለኡስታዝ ወይም ለሸይኽ ተብሎ መሆን የለበትም 👌 ለሰባት አመት የተባላነው ትዳር የፈረሰው ዝምድና የተቆረጠው ልጆች የተበተኑት ወንድም ወንድሙ ላይ 🥊 ቦክስ የሰነዘረው የጠላት መሳለቂያ የሆነው ለኡስታዞቻችን ድንበር ያለፈ ወገንተኝነት ስለ ነበረን ነው ሁላችንም ሲጣሉ እንደተጣላነው ሁሉ ሲታረቁም ታርቀናል ምክንያቱም ያጣላን ነገር የነሱ አለመግባባት ነው እንጂ ሌላ ነገር ስላልነበረ ነው ። ጥያቄዬ ካለፈው ተምረናል ወይ ❓ ወላሂ አሁን በድጋሚ ለንደዚህ አይነት ፊትና የትኛውም ሰለፊ ፍቃደኛ መሆን የለበትም 👉 የተጫንኩትን ሁሉ የምጫን አህያ አይደለሁም የተባልኩትን ሁሉ አላምንም ከምንጩ አጣራለሁ ማለት አለብህ ጆኩና ኩባያው ላይ  ዳእዋ ሰለፊያ ብለህ ለጥፈህ የምትቀዳው ግን ፊትና ከሆነ አልጠጣም በላቸው አበቃ ደጋግመህ በላቸው 👇 🤝 ሰለፊ የሆነ ሁሉ ወንድሜ ነው እከሌ ለሚባል ኡስታዝ ሳይሆን ለአላህ ብዬ እወዳለሁ ለአላህ ብዬ እጠላለሁ 🤝 ሰለፊ ሁን እንጂ ሙርጂእ አልከኝ ተክፊሪ ሂዝቢ አልከኝ ሙብተዲዕ ፡ አንተ ሰለፊ ወንድሜ ነህ 🤝 የኔም ሰለፊነት አንተ ስትፈልግ የምታለብሰኝ ሳትፈልግ የምታስወልቀኝ ጃኬት አይደለም ለአላህ ብዬ እነዚን ፊደሎችን አስፍሬያለሁ ፁሁፌ የማይመቸው አልፎም የሚሰድበኝ ሊኖር ይችላል አፍው ቢዬዋለሁ 👇👇👇👇 ከዚ በፊት ሼር አርጉ ብዬ ባላቅም ዛሬ ግን ላስቸግራቹህ ነው ወሳኝ ነጥብ ስለሆነ ላኩት ሼር አርጉት ✍ አቡ መርየም ፡። አላህ ከፊትና ይጠብቀው 👇ምንጭ👇 https://t.me/abduselamabumeryem/4985
Show all...
📚 ከሰለፎች ምክር 📚

⭕️👉 ለኡስታዝ ተብሎ መዋደድ ⭕️👉 ለኡስታዝ ተብሎ መጣላት ⭕️👉 እንዲህ አይነት መጃጃል ⭕️👉 መች ነው የሚያበቃው  ⁉️ 👉 ሁለት ኡስታዞች ተጣሉ ተብሎ ወገንተኛ ሆኖ መባላት ለአንዴና ለመጨረሻ ጊዜ መቀበር አለበት 👉 ኡስታዜ ተተቸ ብሎ ትዳር ማፍረስ ኡስታዝ እንደ ነብይ የሚታይበት ዘመን ማብቃት አለበት 👉 አንድ ሚስኪን ደካማ የአላህ ባሪያ እንደ ዲን ታይቶ ለሱ ብሎ መውደድ ለሱ ብሎ መጥላት እቺ ሰለፊያ ሳትሆን ሂዝቢያ ነች 👉 ሁለት ኡስታዞች ረድ ቢደራረጉ ቢሳደቡ ደረሶችን ከጎናቸው ማሰለፍ ቢፈልጉ  ስራቹህ ያውጣቹህ አላህ ፊት ትቆሟታላቹህ እኛ ግን ቢዚ የሚያረገን ነገር አለን ሂወታችን አጭር ነች ለእናንተ ብለን የምናባክነው ትርፍ ጊዜ የለንም ማለት አለብን 👉 አንዱን ተበደለ ብለህ ተበዳይ በመርዳት ኒያ በዳይ ትሆናለህ ግን አይታወቅህም ምክንያቱም ፊትና ታሳውራለች 👉 ፊትና ተጠንቀቅ ዘው ብለህ አትግባ ምሰሶህን ተደግፈህ ቁርአንህን ይዘህ ሂወትህን ግፋ 👉 እያንዳንዱ ነገር አንተ ካላቦካሀው የሚበላሽ ወይም ዳእዋ ያበቃላት እንዳይመስልህ ብትሞት እኮ ዱንያውም ዳእዋውም ይቀጥላሉ አንተ ስለሌለህ ፀሀይ ለአንድ ደቂቃ የምትዘገይ እንዳይመስልህ አብሽር አትጨነቅ ስለሞትክ መብራትም አይቋረጥም 👉 ኮሽ ባለ ቁጥር እኔ አለሁኝ ብለህ ብቅ ብቅ ይቅርብህ / ይቅርብሽ 👉 ሁለት ኡስታዞች ቢሰዳደቡም ቢረጋገሙም አልፎም አንዱን ሌላውን ቢያከፍር እንኳ እኛ አንጃጃልም ጌዜ የለንም ለኛ ሁላቹም ሰለፊዮች ናቹህ ወንድማማችነት ለኡስታዝ ወይም ለሸይኽ ተብሎ መሆን የለበትም 👌 ለሰባት አመት የተባላነው ትዳር የፈረሰው ዝምድና የተቆረጠው ልጆች የተበተኑት ወንድም ወንድሙ ላይ 🥊 ቦክስ የሰነዘረው የጠላት መሳለቂያ የሆነው ለኡስታዞቻችን ድንበር ያለፈ ወገንተኝነት ስለ ነበረን ነው ሁላችንም ሲጣሉ…

🚨 « አዲስ አስደሳች መረጃ » ‼️ 💫 ታላቁ እና የተከበረው ሸይኽ አሸይኹ ል-ዐላመህ ሀሰን ቢን ቃሲም አል-ረይሚ አላህ ይጠብቀውና... 🇩🇯 አጎራባች ወደሆነችዋ ሀገር ሀገረ ጁቡቲ ገብተዋል እና 🤲 እኝህ ታላቅ ሸይኽ ወደ ሀገራችን 🇪🇹ኢትዮጲያ እንዲመጡ ዱዓ ላይ ወጥሩ በርቱ ለማለት ነው። ـــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــ👇👇👇 🔗 https://t.me/mesjidalsunnah/13135
Show all...
🗞 የሆነ ነገር እንዳወዛገበው ፊቱ ያስታውቃል; ጠጋ ብየ "ምን ሆነህ ነው?" አልኩት; : : "ሁለት መቶ ብሩ ከዘረዘርኩት በኋላ……… "መቶ ብሩ እኔ ሳጠፋው: መቶ ብሩ ራሱ ሚጠፋው ነገር ሊገባኝ አልቻለም።" አለኝ ገጥሟችሁ ያቃል ወይ??? https://t.me/hamdquante
Show all...
🔊አንዱ የእስልምና መሰረት 🕋ስለሆነው ሀጅ በጥቂቱ 🕌የተወሳበት የኑር መስጂድ 🗓የዕለተ ዕሁድ 👌አጠር ያለ ነሲሃ 🔊ወለይታ ሶዶ🌳 https://t.me/abushuaibmiftahbedr/3842
Show all...