en
Feedback
Bereket Lemma | በረከት ለማ

Bereket Lemma | በረከት ለማ

Open in Telegram

Gospel singer and songwriter. I will upload my songs and messages on this channel. YouTube 👇👇 https://youtube.com/channel/UC74rt_IEjmNYYFy99UZXvfw FaceBook 👇👇 https://www.facebook.com/profile.php?id=61558660441567 Tiktok 👇👇 tiktok.com/@bekilemma

Show more
6 137
Subscribers
No data24 hours
+97 days
+2230 days

Data loading in progress...

Tags Cloud
No data
Any problems? Please refresh the page or contact our support manager.
Incoming and Outgoing Mentions
---
---
---
---
---
---
Attracting Subscribers
April '25
April '25
+9
in 0 channels
March '25
+100
in 1 channels
Get PRO
February '25
+139
in 1 channels
Get PRO
January '25
+158
in 0 channels
Get PRO
December '24
+200
in 0 channels
Get PRO
November '24
+255
in 5 channels
Get PRO
October '24
+235
in 3 channels
Get PRO
September '24
+419
in 0 channels
Get PRO
August '24
+677
in 0 channels
Get PRO
July '24
+639
in 1 channels
Get PRO
June '24
+1 815
in 17 channels
Get PRO
May '24
+249
in 4 channels
Get PRO
April '24
+139
in 1 channels
Get PRO
March '24
+573
in 8 channels
Get PRO
February '24
+114
in 2 channels
Get PRO
January '24
+110
in 4 channels
Get PRO
December '23
+151
in 3 channels
Get PRO
November '23
+57
in 1 channels
Get PRO
October '23
+69
in 0 channels
Get PRO
September '23
+100
in 0 channels
Get PRO
August '23
+65
in 0 channels
Get PRO
July '23
+76
in 0 channels
Get PRO
June '23
+50
in 0 channels
Get PRO
May '23
+44
in 0 channels
Get PRO
April '23
+45
in 0 channels
Get PRO
March '23
+42
in 0 channels
Get PRO
February '23
+61
in 0 channels
Get PRO
January '23
+395
in 0 channels
Date
Subscriber Growth
Mentions
Channels
02 April+2
01 April+7
Channel Posts
140 #ሰው_ይጠመቃሉ 1ሰው 1 ሳሙና በ50 ብር በሀዋሳ ማረሚያ ቤት ጌታን ተቀብለው የመሠረት ትምህርት ተምረው ሰኞ ታህሳስ 28/2017 ለመጠመቅ ፕሮግራም ይዘዋል ስለዚህ ለነዚህ ለሚጠመቁ ለእያንዳ
140  #ሰው_ይጠመቃሉ 1ሰው 1 ሳሙና በ50 ብር በሀዋሳ ማረሚያ ቤት  ጌታን ተቀብለው  የመሠረት ትምህርት ተምረው ሰኞ ታህሳስ 28/2017 ለመጠመቅ ፕሮግራም ይዘዋል ስለዚህ ለነዚህ ለሚጠመቁ ለእያንዳንዳቸው አንድ የልብስ #ሳሙና  እንዲንወስድላቸው ጠይቀውናል። አንድ ሰው አንድ ሳሙና 50x140= 7000 ብር ይሆናል። የአንዱ ሳሙና ዋጋ 50 ብር ይሄን በማረሚያ ቤት ላሉ የቤተክርስቲያን መሪዎች እሁድ ታህሳስ 27 ላይ እናድርስላቸው በ50 ብር በወንጌል ጎን ስለ ቆማችሁ ተባረኩ። ስለነዚህ በጌታ ቤት ስለፀኑ ወገኖች እግዚአብሔር ይባረክ። ብር ለማስገባት 1000324243864 wondmagegn kebede Screenshots 0916623103 or @eforj

2
የጌታ ጸጋና ሰላም ይብዛላችሁ 🙏 Clubhouse የሚባል መተግበሪያ ከ Play store በማውረድ ከስር ያስቀመጥኩትን "የአልበም ግምገማ" ብታደምጡት መልካም ነው በተለይ ዘማሪዎችና ከ ዝማሬ ጋር
የጌታ ጸጋና ሰላም ይብዛላችሁ 🙏 Clubhouse የሚባል መተግበሪያ ከ Play store በማውረድ ከስር ያስቀመጥኩትን "የአልበም ግምገማ" ብታደምጡት መልካም ነው በተለይ ዘማሪዎችና ከ ዝማሬ ጋር የተገናኘ ነገር ላይ የምታገለግሉ ሰዎች በዚህ አልበም ላይ የሚነሱ አስተያየቶች ገንቢና ጠቃሚ መስለው ይታዩኛል። ተባረኩ 🙏 👇👇 ከስር ያለውን Link ይጫኑ https://www.clubhouse.com/room/Prk6jlGV?utm_medium=ch_room_pxr&utm_campaign=IKKVWYtDD-Z2mXJ_dpw2Iw-1550917&chs=dX7TKzrdbz%3AnSLUJTrGcQVICC2yr0d74_h7xdAbGyfA7aRfpAPbhQE YouTube 👇👇 https://youtube.com/channel/UC74rt_IEjmNYYFy99UZXvfw FaceBook 👇👇 https://www.facebook.com/profile.php?id=61558660441567 Tiktok 👇👇 tiktok.com/@bekilemma
4 140
3
"ያቦቅን ስሻገር album review". https://www.clubhouse.com/invite/b36SJX0Gj3BNYaDVODenZbJgvGkLioOo7qp:Whku_mmd0RPYwOWwc85oE5hzbwAEzZ
"ያቦቅን ስሻገር album review". https://www.clubhouse.com/invite/b36SJX0Gj3BNYaDVODenZbJgvGkLioOo7qp:Whku_mmd0RPYwOWwc85oE5hzbwAEzZKkMhxtqgBBeP0
114
4
Clubhouse የሚባል መተግበሪያ ከ Play store በማውረድ ብታደምጡት መልካም ነው በተለህ ዘማሪዎችና ከ ዝማሬ ጋር የተገናኘ ነገር ላይ የምታገለግሉ ሰዎች በዚህ አልበም ላይ የሚነሱ አስተያየቶች ገንቢና ጠቃሚ መስለው ይታዩኛል። ተባረኩ 🙏
122
5
ተለቋል 👇👇 https://youtu.be/PFUKvumdAmc?si=HYg6d5lubEmwx_-D
7 397
6
https://vm.tiktok.com/ZMhv47oK3/ ነገ ይለቀቃል 👇👇 https://youtube.com/channel/UC74rt_IEjmNYYFy99UZXvfw
5 681
7
እንደ እግዚአብሔር ፈቃድ በቅርብ ቀን "አንተ አለህበት ወይ?" በሚለው ዝማሬ እንባረክበታለን 😍 https://t.me/bereketlemma https://t.me/bereketlemma https://t.m
እንደ እግዚአብሔር ፈቃድ በቅርብ ቀን "አንተ አለህበት ወይ?" በሚለው ዝማሬ እንባረክበታለን 😍 https://t.me/bereketlemma https://t.me/bereketlemma https://t.me/bereketlemma
6 470
8
Subscribe to our YouTube Channel to see our work and to stay updated on what we are doing! https://youtube.com/@lijehoy?si=yGf1hCRk2hFYIcYp
6 406
9
ወንጌል ተሰበከ በአፖስቶ ከተማ የኢትዮጵያን ለኢየሱስ 6ኛ አመት ምክንያት በማድረግ ከአፖስቶ አብያተክርስቲያናት ጋር በመሆን በከተማይቱ ወንጌል ተሰብኳል። ወንጌል ይቀጥላል.... @e4jsong ኢትዮ+9
ወንጌል ተሰበከ በአፖስቶ ከተማ የኢትዮጵያን ለኢየሱስ 6ኛ አመት ምክንያት በማድረግ ከአፖስቶ አብያተክርስቲያናት ጋር በመሆን በከተማይቱ ወንጌል ተሰብኳል። ወንጌል ይቀጥላል.... @e4jsong ኢትዮጵያን ለኢየሱስ
8 513
10
https://vm.tiktok.com/ZMhQdKc84/
6 783
11
https://youtu.be/q30C-nM-zUE?si=UP0Mw4YTukyPMkLv
8 872
12
https://t.me/yetezelelewsibeket?livestream
9 606
13
+1
No text...
16 496
14
#እግዚአብሔር_ይመስገን:: በደቡብ ኦሞ አልዱባ የነበረንን ፕሮግራም ጨርሰን ወደ ጂንካ ከተማ ገብተናል። የገንዘብ ጥያቄያችንን ተመልክታችሁ በብዙ አቅጣጫ የተረባረባቹልን በሙሉ እግዚአብሔር ይባርካችሁ+6
#እግዚአብሔር_ይመስገን:: በደቡብ ኦሞ አልዱባ የነበረንን ፕሮግራም ጨርሰን ወደ ጂንካ ከተማ ገብተናል። የገንዘብ ጥያቄያችንን ተመልክታችሁ በብዙ አቅጣጫ የተረባረባቹልን በሙሉ እግዚአብሔር ይባርካችሁ። የሚያስፈልገውን ገንዘብ አግኝተናል አትጨነቁ እግዚአብሔር ቢፈቅድ ዛሬ ሀምሌ 14/2016 እሁድ ሌሊት 8:00 ሰዓት ጉዞ ወደ ሀዋሳ እንጀምራለን እንደ ወትሮ በፀሎታችሁ ከጎናችን ቁሙ። እግዚአብሔር በደቡብ ኦሞ የሰራውን ስራ እያንዳንዱን ሪፖርት ለሁሉም ቤተሰቦቻችን እናደርጋለን። በተገኘው አጋጣሚ ሁሉ ወንጌል እንዲሰበክ ከፈለጉ. 0916623103 0911807101 በሰርግ ቢሆን በለቅሶ  ወንጌል ይሰበካል:: ኢትዮጵያን ለኢየሱስ  channel @e4jsong  https://t.me/e4jsong Group. @e4jesus https://www.facebook.com/e4j.ethiopea?mibextid=ZbWKwL    ኢትዮጵያን ለኢየሱስ (E4J)።
1 008
15
#አስችኳይ_መልዕክት_ከደቡብ_ኦሞ በኢትዮጵያን ለኢየሱስ በደቡብ ኦሞ እግዚአብሔር ታላቅ ነገር እየሰራ ይገኛል። ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን። ለአንዳንድ ጉዳዮችም ገንዘብ አስፈልጎናል አሁንም ከጎናችን+2
#አስችኳይ_መልዕክት_ከደቡብ_ኦሞ በኢትዮጵያን ለኢየሱስ በደቡብ ኦሞ እግዚአብሔር ታላቅ ነገር እየሰራ ይገኛል። ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን። ለአንዳንድ ጉዳዮችም ገንዘብ አስፈልጎናል አሁንም ከጎናችን በመቆም ወንጌል አብረውን ይስሩ። ሁለተኛ ሚሲዮናዊ ጉዙአችንን ወደማገባደዱ እየደረስን እንገኛለን ከዚህ በፊት ቃል የገባችሁልን ሰዎች እንዲሁም ሌሎቸች የወንጌል ልብ ያላችሁ ለአስቸኳይ ጉዳይ ገንዘብ ስላስፈለገን ከጎናችን ቁሙ ብለን በጌታ ፍቅር እንጠይቃለን። ገንዘቡ የሚገባው ንግድ ባንክ በ3 ሰው አዋሽ በሁለት ሰው ተደርጎ የሚንቀሳቀስ ነው። CBE 1000 590 723 618 Tseganeh D.$ MIhiret E.$Genene G. Awash bank 013201330525200 Tseganeh D & tesfaye G . screenshot ከታች ባሉ ስልክ ይላኩ 0911807101 0916623103 +251943196205 ኢትዮጵያን ለኢየሱስ  channel @e4jsong  https://t.me/e4jsong Group. @e4jesus https://www.facebook.com/e4j.ethiopea?mibextid=ZbWKwL ሀምሌ 13/11/2016    ኢትዮጵያን ለኢየሱስ (E4J)
1 717
16
#በፀሎታችሁ_አስቡን የ2016 የኢትዮጵያን ለኢየሱስ ሕብረት ታላቅ ዕቅድ ወደ ሆነው ወደ ደቡብ ኦሞ ዘመቻ እግዚአብሔር ሁሉን ነገር መልካም አድርጎልን ዛሬ ሐምሌ 7/2016 ከሰዓታት በኃላ ከሌሊቱ 8+2
#በፀሎታችሁ_አስቡን የ2016 የኢትዮጵያን ለኢየሱስ ሕብረት ታላቅ ዕቅድ ወደ ሆነው ወደ ደቡብ ኦሞ ዘመቻ እግዚአብሔር ሁሉን ነገር መልካም አድርጎልን ዛሬ ሐምሌ 7/2016 ከሰዓታት በኃላ ከሌሊቱ 8:00 ሰዓት ጉዞ ወደ ደቡብ ኦሞ አልዱባ እናቀናለን። እስከ አሁን በፀሎት በገንዘብ እና በሀሳብ ከጎናችን የነበራችሁ ከልብ እያመሰገንን እግዚአብሔር በሁሉ ይረዳን ዘንድ ጥብቅ ፀሎት ይደረግልን። ወንጌል ይቀጥላል ደቡብ ኦሞን ለኢየሱስ። በተገኘው አጋጣሚ ሁሉ ወንጌል እንዲሰበክ ከፈለጉ. 0916623103 0911807101 በሰርግ ቢሆን በለቅሶ  ወንጌል ይሰበካል:: ኢትዮጵያን ለኢየሱስ  channel @e4jsong  https://t.me/e4jsong Group. @e4jesus https://www.facebook.com/e4j.ethiopea?mibextid=ZbWKwL    ኢትዮጵያን ለኢየሱስ (E4J)
18 214
17
+8
2E8A0030.jpg
19 586
18
ያቦቅን_ስሻገር #yabokinsisheger “ለአገልግሎቱ ሾሞኝ ታማኝ አድርጎ ስለ ቈጠረኝ፥ ኃይል የሰጠኝን ክርስቶስ ኢየሱስን ጌታችንን አመሰግናለሁ፤” — 1ኛ ጢሞቴዎስ 1፥12 https://t.me/bereketlemma https://t.me/bereketlemma https://t.me/bereketlemma
13 404
19
+7
2E8A0030.jpg
38
20
ያቦቅን_ስሻገር #yabokinsisheger “ለአገልግሎቱ ሾሞኝ ታማኝ አድርጎ ስለ ቈጠረኝ፥ ኃይል የሰጠኝን ክርስቶስ ኢየሱስን ጌታችንን አመሰግናለሁ፤” — 1ኛ ጢሞቴዎስ 1፥12 https://t.me/bereketlemma https://t.me/bereketlemma https://t.me/bereketlemma
1