Bereket Lemma | በረከት ለማ
Open in Telegram
Gospel singer and songwriter. I will upload my songs and messages on this channel. YouTube 👇👇 https://youtube.com/channel/UC74rt_IEjmNYYFy99UZXvfw FaceBook 👇👇 https://www.facebook.com/profile.php?id=61558660441567 Tiktok 👇👇 tiktok.com/@bekilemma
Show more6 137
Subscribers
No data24 hours
+97 days
+2230 days
Posts Archive
Repost from ኢትዮጵያን ለኢየሱስ ህብረት E4J
140 #ሰው_ይጠመቃሉ
1ሰው 1 ሳሙና በ50 ብር
በሀዋሳ ማረሚያ ቤት ጌታን ተቀብለው የመሠረት ትምህርት ተምረው ሰኞ ታህሳስ 28/2017 ለመጠመቅ ፕሮግራም ይዘዋል ስለዚህ ለነዚህ ለሚጠመቁ ለእያንዳንዳቸው አንድ የልብስ #ሳሙና
እንዲንወስድላቸው ጠይቀውናል።
አንድ ሰው አንድ ሳሙና
50x140= 7000 ብር ይሆናል።
የአንዱ ሳሙና ዋጋ 50 ብር
ይሄን በማረሚያ ቤት ላሉ የቤተክርስቲያን መሪዎች እሁድ ታህሳስ 27 ላይ እናድርስላቸው
በ50 ብር በወንጌል ጎን ስለ ቆማችሁ ተባረኩ።
ስለነዚህ በጌታ ቤት ስለፀኑ ወገኖች እግዚአብሔር ይባረክ።
ብር ለማስገባት
1000324243864
wondmagegn kebede
Screenshots
0916623103 or @eforj
የጌታ ጸጋና ሰላም ይብዛላችሁ 🙏
Clubhouse የሚባል መተግበሪያ ከ Play store በማውረድ ከስር ያስቀመጥኩትን "የአልበም ግምገማ" ብታደምጡት መልካም ነው በተለይ ዘማሪዎችና ከ ዝማሬ ጋር የተገናኘ ነገር ላይ የምታገለግሉ ሰዎች በዚህ አልበም ላይ የሚነሱ አስተያየቶች ገንቢና ጠቃሚ መስለው ይታዩኛል። ተባረኩ 🙏
👇👇 ከስር ያለውን Link ይጫኑ
https://www.clubhouse.com/room/Prk6jlGV?utm_medium=ch_room_pxr&utm_campaign=IKKVWYtDD-Z2mXJ_dpw2Iw-1550917&chs=dX7TKzrdbz%3AnSLUJTrGcQVICC2yr0d74_h7xdAbGyfA7aRfpAPbhQE
YouTube 👇👇 https://youtube.com/channel/UC74rt_IEjmNYYFy99UZXvfw
FaceBook 👇👇
https://www.facebook.com/profile.php?id=61558660441567
Tiktok 👇👇
tiktok.com/@bekilemma
Clubhouse የሚባል መተግበሪያ ከ Play store በማውረድ ብታደምጡት መልካም ነው በተለህ ዘማሪዎችና ከ ዝማሬ ጋር የተገናኘ ነገር ላይ የምታገለግሉ ሰዎች በዚህ አልበም ላይ የሚነሱ አስተያየቶች ገንቢና ጠቃሚ መስለው ይታዩኛል። ተባረኩ 🙏
እንደ እግዚአብሔር ፈቃድ በቅርብ ቀን "አንተ አለህበት ወይ?" በሚለው ዝማሬ እንባረክበታለን 😍
https://t.me/bereketlemma
https://t.me/bereketlemma
https://t.me/bereketlemma
Subscribe to our YouTube Channel to see our work and to stay updated on what we are doing!
https://youtube.com/@lijehoy?si=yGf1hCRk2hFYIcYp
Repost from ኢትዮጵያን ለኢየሱስ ህብረት E4J
+9
ወንጌል ተሰበከ
በአፖስቶ ከተማ የኢትዮጵያን ለኢየሱስ 6ኛ አመት ምክንያት በማድረግ ከአፖስቶ አብያተክርስቲያናት ጋር በመሆን በከተማይቱ ወንጌል ተሰብኳል።
ወንጌል ይቀጥላል....
@e4jsong
ኢትዮጵያን ለኢየሱስ
Repost from ኢትዮጵያን ለኢየሱስ ህብረት E4J
+6
#እግዚአብሔር_ይመስገን::
በደቡብ ኦሞ አልዱባ የነበረንን ፕሮግራም ጨርሰን ወደ ጂንካ ከተማ ገብተናል።
የገንዘብ ጥያቄያችንን ተመልክታችሁ በብዙ አቅጣጫ የተረባረባቹልን በሙሉ እግዚአብሔር ይባርካችሁ።
የሚያስፈልገውን ገንዘብ አግኝተናል አትጨነቁ
እግዚአብሔር ቢፈቅድ ዛሬ ሀምሌ 14/2016 እሁድ ሌሊት 8:00 ሰዓት ጉዞ ወደ ሀዋሳ እንጀምራለን እንደ ወትሮ በፀሎታችሁ ከጎናችን ቁሙ።
እግዚአብሔር በደቡብ ኦሞ የሰራውን ስራ እያንዳንዱን ሪፖርት ለሁሉም ቤተሰቦቻችን እናደርጋለን።
በተገኘው አጋጣሚ ሁሉ ወንጌል እንዲሰበክ ከፈለጉ.
0916623103
0911807101
በሰርግ ቢሆን በለቅሶ
ወንጌል ይሰበካል::
ኢትዮጵያን ለኢየሱስ
channel @e4jsong https://t.me/e4jsong
Group. @e4jesus
https://www.facebook.com/e4j.ethiopea?mibextid=ZbWKwL
ኢትዮጵያን ለኢየሱስ (E4J)።
+2
#አስችኳይ_መልዕክት_ከደቡብ_ኦሞ
በኢትዮጵያን ለኢየሱስ በደቡብ ኦሞ እግዚአብሔር ታላቅ ነገር እየሰራ ይገኛል።
ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን።
ለአንዳንድ ጉዳዮችም ገንዘብ አስፈልጎናል
አሁንም ከጎናችን በመቆም ወንጌል አብረውን ይስሩ።
ሁለተኛ ሚሲዮናዊ ጉዙአችንን ወደማገባደዱ እየደረስን እንገኛለን ከዚህ በፊት ቃል የገባችሁልን ሰዎች እንዲሁም ሌሎቸች የወንጌል ልብ ያላችሁ ለአስቸኳይ ጉዳይ ገንዘብ ስላስፈለገን ከጎናችን ቁሙ ብለን በጌታ ፍቅር እንጠይቃለን።
ገንዘቡ የሚገባው ንግድ ባንክ
በ3 ሰው አዋሽ በሁለት ሰው ተደርጎ የሚንቀሳቀስ ነው።
CBE
1000 590 723 618
Tseganeh D.$ MIhiret E.$Genene G.
Awash bank
013201330525200
Tseganeh D & tesfaye G
.
screenshot ከታች ባሉ ስልክ ይላኩ
0911807101
0916623103
+251943196205
ኢትዮጵያን ለኢየሱስ
channel @e4jsong https://t.me/e4jsong
Group. @e4jesus
https://www.facebook.com/e4j.ethiopea?mibextid=ZbWKwL
ሀምሌ 13/11/2016
ኢትዮጵያን ለኢየሱስ (E4J)
Repost from ኢትዮጵያን ለኢየሱስ ህብረት E4J
+2
#በፀሎታችሁ_አስቡን
የ2016 የኢትዮጵያን ለኢየሱስ ሕብረት ታላቅ ዕቅድ ወደ ሆነው ወደ ደቡብ ኦሞ ዘመቻ
እግዚአብሔር ሁሉን ነገር መልካም አድርጎልን ዛሬ ሐምሌ 7/2016 ከሰዓታት በኃላ ከሌሊቱ 8:00 ሰዓት ጉዞ ወደ ደቡብ ኦሞ አልዱባ እናቀናለን።
እስከ አሁን በፀሎት በገንዘብ እና በሀሳብ ከጎናችን የነበራችሁ ከልብ እያመሰገንን
እግዚአብሔር በሁሉ ይረዳን ዘንድ ጥብቅ ፀሎት ይደረግልን።
ወንጌል ይቀጥላል
ደቡብ ኦሞን ለኢየሱስ።
በተገኘው አጋጣሚ ሁሉ ወንጌል እንዲሰበክ ከፈለጉ.
0916623103
0911807101
በሰርግ ቢሆን በለቅሶ
ወንጌል ይሰበካል::
ኢትዮጵያን ለኢየሱስ
channel @e4jsong https://t.me/e4jsong
Group. @e4jesus
https://www.facebook.com/e4j.ethiopea?mibextid=ZbWKwL
ኢትዮጵያን ለኢየሱስ (E4J)
ያቦቅን_ስሻገር
#yabokinsisheger
“ለአገልግሎቱ ሾሞኝ ታማኝ አድርጎ ስለ ቈጠረኝ፥ ኃይል የሰጠኝን ክርስቶስ ኢየሱስን ጌታችንን አመሰግናለሁ፤”
— 1ኛ ጢሞቴዎስ 1፥12
https://t.me/bereketlemma
https://t.me/bereketlemma
https://t.me/bereketlemma
ያቦቅን_ስሻገር
#yabokinsisheger
“ለአገልግሎቱ ሾሞኝ ታማኝ አድርጎ ስለ ቈጠረኝ፥ ኃይል የሰጠኝን ክርስቶስ ኢየሱስን ጌታችንን አመሰግናለሁ፤”
— 1ኛ ጢሞቴዎስ 1፥12
https://t.me/bereketlemma
https://t.me/bereketlemma
https://t.me/bereketlemma
