cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

ቄራ ሰላም መስጂድ kera Selam Mesjid

〰አህለን〰        ይህ የቄራ ሰላም መስጂድ ቻናል ነው 🔸ስለ መስጂዱ ወቅታዊ እንቅስቃሴዎች መረጃ 🔸መልዕክት አዘል አጫጭር ፅሁፎች 🔸የተለያዩ የድምፅና የምስል ፕሮግራሞች           💎ቤተሰባችን ስለሆኑ እናመሰግናለን💎

Show more
Advertising posts
740
Subscribers
-124 hours
-57 days
-330 days
Posting time distributions

Data loading in progress...

Find out who reads your channel

This graph will show you who besides your subscribers reads your channel and learn about other sources of traffic.
Views Sources
Publication analysis
PostsViews
Shares
Views dynamics
01
ቄራ ሰላም መስጂድ መስጂዱ ያፈራቸው የህክምና ባለሙያዎች እና የኢትዮጵያ ሙስሊም የጤና ባለሙያዎች ማህበር ጋር በመተባበር የፊታችን እሁድ 18/09/16 አ፡ል ከጠዋት 3፡00 እስከ 6፡30 የነፃ የህክምና ማማከር አግልግሎት ለመስጠት ሙሉ ዝግጅቱን አጠናቆ እርሶን በመጠባበቅ ላይ ይገኛል። አገልግሎቱ የእድሜ ገደብ የለውም ከጨቅላ ህፃናት እስከ አረጋዊያን ያካተተ ነው። መስጂዱም የእድሉ ተጠቃሚ እንድትሆኑ ከወዲሁ ጥሪውን እያስተላለፈ ያለን ቦታ ውስን ስለሆነ በአስቸኳይ እንድትመዘገቡ ከወዲሁ እናሳውቃለን። የመመዝገበያ አድራሻዎች፡ ቄራ ሰላም መስጂድ አስተዳደር ቢሮ በአካል አልያም በስልክ ቁጥር 0913695980//0913550963
2661Loading...
02

340Loading...
03
https://vm.tiktok.com/ZMMTpKYUQ/
2360Loading...
04
የ2016 በጀት ዓመት 4ተኛ ዙር መደበኛ የምግብ ድጋፍ ተደረገ 🟧🟨🟩🟦🟪⬛️⬜️                    ▪️ የምግብ ዘርፍ  🟧🟨🟩🟦🟪⬛️⬜️                💰215,000.00ብር ወጪ በማድረግ ለ136 የቲም ቤተሰቦች ፣ ለ25 አካል ጉዳተኞችና ምስኪኖች የምግብ ድጋፍ ተደረገ። ውድ አህለል ኸይሮች በዚህ በተከበረው ዙልቅዕዳህ ወር የቲሞችን ለመርዳት ፤ ሰደቃ ለመስጠት በሚከተለው አካውንት ገቢ ማድረግ ይችላሉ👇 🟪🟪🟪🟪🟪🟪🟪🟪🟪🟪🟪🟪 1000315884229 ንግድ ባንክ ሰላም ወላጆቻቸውን በሞት ያጡ ህፃናት… 🟩🟩🟩🟩🟩🟩🟩🟩🟩🟩🟩🟩 ለምታደርጉት ድጋፍ ሁሉ ከልብ እናመሰግናለን። جزاكم الله خيرا    🎁🎁                      https://t.me/keraSelamMesjideYetimochBiro               ቄራ ሰላም መስጂድ የቲሞች ቢሮ  🗓8/9/2016  1445  ذُو الْقَعْدَةِ    ግንቦት 8|2016
3540Loading...
05
📌 የዱንያ ፈተና 🎙 በኡስታዝ ማህሙድ ሀሰን 🗓 ሀሙስ/ ግንቦት 9/2016 🗓 🕌 በቄራ ሰላም መስጂድ 🕌
4110Loading...
06
Media files
3953Loading...
07
ባለ 15 ገፁ የመንግስትንና የኃይማኖቶችን ግንኙነት በተመለከተ በዝርዝር ያብራራል የተባለለት አዲሱ ረቂቅ አዋጅ! ትናንት ለዚህ ረቂቅ አዋጅ ግብዓት ይሆን ዘንድ የቀረበውን ባለ 164 ገፅ ጥናት አጋርቻችሁ ነበር። በዚህ ሊንክ ይገኛል። https://t.me/MuradTadesse/35708 ነገር ግን ይህ ረቂቅ አዋጅ አንዳንድ ሃሳቦቹ ከቀረበው ጥናት በተቃራኒ የሰፈሩ አዋጆችን አካቷል። ለምሳሌ፦ አንቀፅ 17 በግልፅ ሶላትን ለመከልከል የታሰበበት ሸፍጥ ያለው ሲሆን፣ አንቀፅ 19 ደግሞ በደፈናው የሙስሊም ሴቶችን አለባበስ ከሌላው ጋር በማነፃፀር ኒቃብ መልበስን «ማንነትን ለመለየት የማያስችል» በሚል ሽፋን ለመከልከል ታልሞበት ነው። ምክንያታቸው ሙስሊም ጠልነት ስለሆነ እንጂ የእውነት ማንነትን መለየት ቢሆን ኖሮ፤ ልክ ባንክና መሰል ቢዝነስ ላይ በሴት ጥበቃ ማንነትን እንደሚፈትሹት መለየት ይችሉ ነበር። ይህ አዋጅ ከመፅደቁ በፊት ሁሉም ሙስሊም እንዲስተካከል ማድረግ አለበት። እስከዛሬ ባልተጻፈ ህግ የጨቆኑን አንሶ፤ ዛሬ ጽፈው ሊጨቁኑን ሲመክሩ ዝም ብለን መመልከት የለብንም። ለነገው ትውልድ ነፃነትን እንጂ በኛ ዘመን የተመሰረተን ጭቆና አናወርስም። ሲቀጥል ገና ከረቂቅ አዋጁ ጥናት ጀምሮ ከ50% በላይ የሆነውን የሃገሪቱን ሙስሊም የወከለው አንድ ግለሰብ ነው። ይህ ግለሰብ ሃሳብ ቢያቀርብ እንኳ «በድምፅ ብልጫ» በሚሉት የዙልም ፍርድ ሃሳቡን ውድቅ ያደርጉበታል። ከ10 በላይ የአዋጁ ጥናት አዘጋጆች መካከል 50%+ ህዝብ ውክልናው 10% ብቻ ነበር። ይህ እጅግ አሳፋሪና በተደጋጋሚ ወሳኝ ጉዳዮች ላይ የምናስተውለው ነው። ልክ እንደዚሁ የሃገራዊ ምክክር ኮሚሽንም በወረዳ ደረጃ ሳይቀር ተወካዮችን ሲመርጥ፤ የሙስሊሙን ቁጥር ታሳቢ ባላደረገ መልኩ ነው። ታዲያ እንዲህ ሆኖ ምን የተሻለ ውጤት ይመጣል?
3521Loading...
08
Media files
7251Loading...
09
Media files
7732Loading...
10
Media files
7140Loading...
11
Share DOC F.mejlise.pdf
6671Loading...
12
Media files
10Loading...
13
Document from Abdureheman Yasin
10Loading...
14
የእስልምና ውበቱ!
8692Loading...
15
በእለቱ ከጉባዬተኛው የተሰነዘሩ ከብዙ በጥቂቱ የሰራተኛ ቅጥርና ስንብት ግልፅ የሆነ አሰራር አለወይ? ከፅዳትጋ ተያይዞ ሻወር ቤት፣ ጀናዛ ቤት፣ ውዱእ ማድረጊያ ቦታ በበቂ ሁኔታ እየተፀዳ አይደለም? የተቋማት የስራ ሪፖርት በበቂ ሁኔታ አልተካተተም? በታችኛው በኩል ባለው ደረጃ ሰውላይ የከፋ አደጋ ከመድረሱ በፊት ምንጣፍ ቢነጠፍ በታችኛው አስባልት በኩል መኪና ለሰላት  ሚገቡ ሰዎች ማቆም እየቻሉ አይደለም? በላይኛው ኮብልስቶን በኩል የጁምአ ዝግጅት ማነስና መገልገያ እቃዎች በበቂ ሁኔታ አለመኖር + ላሉት እቃዎች በቂ ማስቀመጫ ቦታ አለመኖር? የሴቶች ኪድሚያ የላላ መሆንና ለጁምአ ትልቁ በር አለመከፈት ችግር እየሆነ እንዳለ? መስጂዱን በማደስ ላይ የሚገኘው አካል ከበቂ በላይ መቆየቱንና ምን እየሰራ እንደሆነ ቢገለፅ? በማስፋፊያ ቦታ ዙሪያ ምን እየተሰራ ነው? የወደፊት እቅዳችሁ ቢገለፅልን?
7940Loading...
16
Media files
6700Loading...
17
Media files
6690Loading...
18
Media files
6300Loading...
19
Media files
6080Loading...
20
Media files
6161Loading...
21
ሰላተል ጀናዛም በዛው ሰፈር ላፍቶ ቢላል መስጂድ የሚሰገድ ይሆናል
7860Loading...
22
ኢናሊላሂ ወኢና ኢለይሂ ራጂኡን የጀማል (ስቴሽነሪ) ወንድም ትላንት ያረፈ ሲሆን አላህ ወንጀሉን ምሮ ከጀነት ሰዎች እንዲያደርገው እንማፀናለን። ቀብር በላፍቶ ሙስሊም መቃብር የሚከናወን ይሆናል
8241Loading...
23
(هناك علاقة طردية بين الحرية والقراءة.. فكلما زادت نسبة القراءة لديك ، تحررت من كثير من المفاهيم الخاطئة من حولك.🖤) «በነፃነት እና በማንበብ መካከል ቀጥተኛ ግንኙነት አለ። ብዙ ባነበብክ ቁጥር በዙሪያህ ካሉ ብዙ የተሳሳቱ አመለካከቶች የበለጠ ነፃ ትወጣለህ።» 🖤
8051Loading...
24
Media files
5930Loading...
25
Media files
7430Loading...
26
ኑ በጋራ ትዉልድን እንገንባ ከኢቅራእ_ቤተ መፅሀፍ የእንኳን ደህና መጣቹ ፕሮግራም መድረክ
7672Loading...
27
እናመሰግናለን በሁሉም መልክ እየተባበራቹ ያላቹ ቅን፣ልበ ለስላሳ፣የመልካም ነገር ፈር ቀዳጅ የሆናቹ እያመሰግንን ሁላችንም ሮብ እለት ከ3:30 ጀምሮ ሰላም መስጂድ እንገናኝ ተማሪዎች፣መምህራን፣ኡስታዞች፣ መላዉ የዚህ ግሩፕ አባላት በመገኘት የተሻለ ምእራፍ ለማድረግ ሚናችን እንወጣ አድ አድ እናድርግ ከ ኢቅራእ_ ቤተ መፅሀፍ ሰዉ _ተኮር _ስራ
7260Loading...
28
ኢቅራእ ላይብረሪ ~በጣም የሚያሳዝነው… እኛ ሰዎች ፊትና እንድህ በሚፈራረቅበት ዘመን ላይ ስለሚጠቅመን ነገር መማርን  ትተን ስለ ፊትናው ብቻ በመከታተል ጊዜያችንን እናባክናለን። የፊትና መብዛት የመማርን አንገብጋቢነት ይጠቁማል። ያልተማረ ፊትናውን መቋቋም ይሳነዋል። ስለዚህ ከጨለማው ለመውጣት መማር ግድ ይሆናል። በየአካባቢያችን የሚገኙ ላይብረሪዎችን ማጠናከር መደገፍ በዋናነት ተጠቃሚ (ተገልጋይ ) በመሆን ራሳችንን እናድን •እንማር፣እንወቅ፣እንናንብብ ለማለት ነው!
9240Loading...
29
Media files
8442Loading...
30
The sound system in the Haramain ! More than 8000 speakers transmit the Adhan, the Iqāmah, Salahs and the Khutbahs from Al Masjid Al Haram, its courtyards and surroundings. Whereas in Al Masjid Al Nabawī, 2900 speakers are distributed throughout the Haram. Around 22 microphones are distributed in Al Masjid Al Haram whereas in Al Masjid Al Nabawī there are 31. There are 3 sound systems in the Haramain, just in case they fail. - The main sound system - The backup sound system - The emergency sound system More than 170 technicians look after the sound system in the Haramain, and they adjust the system from the Imams and the Muadhins microphone according to what is appropriate for everyone to hear.
170Loading...
31
Media files
8290Loading...
32
Media files
10Loading...
33
በነገራችን ላይ የጁሙዓህ ትጥበት ሱንናው የሚገኘው የጁሙዓህ ቀን የፈጅር ወቅት ከወጣ በኋላ ነው። በላጩ ደግሞ ጸሐይ ከወጣች በኋላ ነው። እጅግ በጣም በላጩ ደግሞ ወደ መስጅድ ሊሄድ ሲል ነው። ለምን መሰላችሁ ይሄን ሃሳብ ያነሳሁት? (ላጤ ሳታነብ እለፍ፤ "ልጅ እንቁላል አይበላም¡" ግን በርካታ ባለ ትዳሮች የፈጅር ወቅት ከመድረሱ በፊት ጁሙዓህ ሌሊት የምትወስዱት ሻወር የጁሙዓውንም ስለማያብቃቃችሁ ጸሐይ ከወጣች በኋላም ሻወር ድጋሜ ውሰዱ ለማለት ነው¡ ደግሞ ድጋሜ ላለመታጠብ ብለህ ፈጅርን በጀማዓህ መስገድ አሳልፍ አሉህ! እጅግ በጣም በላጩ ሶላት በጁሙዓህ ቀን በጀማዓህ የሚሰገደው የፈጅር ሶላት ነው።) እና ደግሞ በዚሁ አጋጣሚ ሱረቱልከህፍ የሚቀራበት ወቅት ከሐሙስ ምሽት (ከጁሙዓህ ሌሊት) እስከ ጁሙዓህ ማታ (መጝሪብ) ድረስ ነው። እያነበባችሁ፦
70Loading...
34
Media files
8155Loading...
Photo unavailableShow in Telegram
ቄራ ሰላም መስጂድ መስጂዱ ያፈራቸው የህክምና ባለሙያዎች እና የኢትዮጵያ ሙስሊም የጤና ባለሙያዎች ማህበር ጋር በመተባበር የፊታችን እሁድ 18/09/16 አ፡ል ከጠዋት 3፡00 እስከ 6፡30 የነፃ የህክምና ማማከር አግልግሎት ለመስጠት ሙሉ ዝግጅቱን አጠናቆ እርሶን በመጠባበቅ ላይ ይገኛል። አገልግሎቱ የእድሜ ገደብ የለውም ከጨቅላ ህፃናት እስከ አረጋዊያን ያካተተ ነው። መስጂዱም የእድሉ ተጠቃሚ እንድትሆኑ ከወዲሁ ጥሪውን እያስተላለፈ ያለን ቦታ ውስን ስለሆነ በአስቸኳይ እንድትመዘገቡ ከወዲሁ እናሳውቃለን። የመመዝገበያ አድራሻዎች፡ ቄራ ሰላም መስጂድ አስተዳደር ቢሮ በአካል አልያም በስልክ ቁጥር 0913695980//0913550963
Show all...
👍 4
ቄራ ሰላም መስጂድ መስጂዱ ያፈራቸው የህክምና ባለሙያዎች እና የኢትዮጵያ ሙስሊም የጤና ባለሙያዎች ማህበር ጋር በመተባበር የፊታችን እሁድ 18/09/16 አ፡ል ከጠዋት 3፡00 እስከ 6፡30 የነፃ የህክምና ማማከር አግልግሎት ለመስጠት ሙሉ ዝግጅቱን አጠናቆ እርሶን በመጠባበቅ ላይ ይገኛል። አገልግሎቱ የእድሜ ገደብ የለውም ከጨቅላ ህፃናት እስከ አረጋዊያን ያካተተ ነው። መስጂዱም የእድሉ ተጠቃሚ እንድትሆኑ ከወዲሁ ጥሪውን እያስተላለፈ ያለን ቦታ ውስን ስለሆነ በአስቸኳይ እንድትመዘገቡ ከወዲሁ እናሳውቃለን። የመመዝገበያ አድራሻዎች፡ ቄራ ሰላም መስጂድ አስተዳደር ቢሮ በአካል አልያም በስልክ ቁጥር 0913695980//0913550963
Show all...
የ2016 በጀት ዓመት 4ተኛ ዙር መደበኛ የምግብ ድጋፍ ተደረገ 🟧🟨🟩🟦🟪⬛️⬜️                    ▪️ የምግብ ዘርፍ  🟧🟨🟩🟦🟪⬛️⬜️                💰215,000.00ብር ወጪ በማድረግ ለ136 የቲም ቤተሰቦች ፣ ለ25 አካል ጉዳተኞችና ምስኪኖች የምግብ ድጋፍ ተደረገ። ውድ አህለል ኸይሮች በዚህ በተከበረው ዙልቅዕዳህ ወር የቲሞችን ለመርዳት ፤ ሰደቃ ለመስጠት በሚከተለው አካውንት ገቢ ማድረግ ይችላሉ👇 🟪🟪🟪🟪🟪🟪🟪🟪🟪🟪🟪🟪 1000315884229 ንግድ ባንክ ሰላም ወላጆቻቸውን በሞት ያጡ ህፃናት… 🟩🟩🟩🟩🟩🟩🟩🟩🟩🟩🟩🟩 ለምታደርጉት ድጋፍ ሁሉ ከልብ እናመሰግናለን። جزاكم الله خيرا    🎁🎁                      https://t.me/keraSelamMesjideYetimochBiro               ቄራ ሰላም መስጂድ የቲሞች ቢሮ  🗓8/9/2016  1445  ذُو الْقَعْدَةِ    ግንቦት 8|2016
Show all...
👍 2