cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

ቄራ ሰላም መስጂድ kera Selam Mesjid

〰አህለን〰        ይህ የቄራ ሰላም መስጂድ ቻናል ነው 🔸ስለ መስጂዱ ወቅታዊ እንቅስቃሴዎች መረጃ 🔸መልዕክት አዘል አጫጭር ፅሁፎች 🔸የተለያዩ የድምፅና የምስል ፕሮግራሞች           💎ቤተሰባችን ስለሆኑ እናመሰግናለን💎

Show more
Advertising posts
744
Subscribers
-124 hours
No data7 days
+1730 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

ኑ በጋራ ትዉልድን እንገንባ ከኢቅራእ_ቤተ መፅሀፍ የእንኳን ደህና መጣቹ ፕሮግራም መድረክ
Show all...
👍 2
እናመሰግናለን በሁሉም መልክ እየተባበራቹ ያላቹ ቅን፣ልበ ለስላሳ፣የመልካም ነገር ፈር ቀዳጅ የሆናቹ እያመሰግንን ሁላችንም ሮብ እለት ከ3:30 ጀምሮ ሰላም መስጂድ እንገናኝ ተማሪዎች፣መምህራን፣ኡስታዞች፣ መላዉ የዚህ ግሩፕ አባላት በመገኘት የተሻለ ምእራፍ ለማድረግ ሚናችን እንወጣ አድ አድ እናድርግ ከ ኢቅራእ_ ቤተ መፅሀፍ ሰዉ _ተኮር _ስራ
Show all...
👍 4
ኢቅራእ ላይብረሪ ~በጣም የሚያሳዝነው… እኛ ሰዎች ፊትና እንድህ በሚፈራረቅበት ዘመን ላይ ስለሚጠቅመን ነገር መማርን  ትተን ስለ ፊትናው ብቻ በመከታተል ጊዜያችንን እናባክናለን። የፊትና መብዛት የመማርን አንገብጋቢነት ይጠቁማል። ያልተማረ ፊትናውን መቋቋም ይሳነዋል። ስለዚህ ከጨለማው ለመውጣት መማር ግድ ይሆናል። በየአካባቢያችን የሚገኙ ላይብረሪዎችን ማጠናከር መደገፍ በዋናነት ተጠቃሚ (ተገልጋይ ) በመሆን ራሳችንን እናድን •እንማር፣እንወቅ፣እንናንብብ ለማለት ነው!
Show all...
👍 5
The sound system in the Haramain ! More than 8000 speakers transmit the Adhan, the Iqāmah, Salahs and the Khutbahs from Al Masjid Al Haram, its courtyards and surroundings. Whereas in Al Masjid Al Nabawī, 2900 speakers are distributed throughout the Haram. Around 22 microphones are distributed in Al Masjid Al Haram whereas in Al Masjid Al Nabawī there are 31. There are 3 sound systems in the Haramain, just in case they fail. - The main sound system - The backup sound system - The emergency sound system More than 170 technicians look after the sound system in the Haramain, and they adjust the system from the Imams and the Muadhins microphone according to what is appropriate for everyone to hear.
Show all...
በነገራችን ላይ የጁሙዓህ ትጥበት ሱንናው የሚገኘው የጁሙዓህ ቀን የፈጅር ወቅት ከወጣ በኋላ ነው። በላጩ ደግሞ ጸሐይ ከወጣች በኋላ ነው። እጅግ በጣም በላጩ ደግሞ ወደ መስጅድ ሊሄድ ሲል ነው። ለምን መሰላችሁ ይሄን ሃሳብ ያነሳሁት? (ላጤ ሳታነብ እለፍ፤ "ልጅ እንቁላል አይበላም¡" ግን በርካታ ባለ ትዳሮች የፈጅር ወቅት ከመድረሱ በፊት ጁሙዓህ ሌሊት የምትወስዱት ሻወር የጁሙዓውንም ስለማያብቃቃችሁ ጸሐይ ከወጣች በኋላም ሻወር ድጋሜ ውሰዱ ለማለት ነው¡ ደግሞ ድጋሜ ላለመታጠብ ብለህ ፈጅርን በጀማዓህ መስገድ አሳልፍ አሉህ! እጅግ በጣም በላጩ ሶላት በጁሙዓህ ቀን በጀማዓህ የሚሰገደው የፈጅር ሶላት ነው።) እና ደግሞ በዚሁ አጋጣሚ ሱረቱልከህፍ የሚቀራበት ወቅት ከሐሙስ ምሽት (ከጁሙዓህ ሌሊት) እስከ ጁሙዓህ ማታ (መጝሪብ) ድረስ ነው። እያነበባችሁ፦
Show all...