en
Feedback
🌹《يأمرنا بالصَّلاة والصِّدق والعفَاف》ራስን ማሳየት አላህንና መልክተኛውን አለመታዘዝ ነው።

🌹《يأمرنا بالصَّلاة والصِّدق والعفَاف》ራስን ማሳየት አላህንና መልክተኛውን አለመታዘዝ ነው።

Open in Telegram
1 033
Subscribers
No data24 hours
-77 days
-2630 days

Data loading in progress...

Tags Cloud
No data
Any problems? Please refresh the page or contact our support manager.
Incoming and Outgoing Mentions
---
---
---
---
---
---
Attracting Subscribers
December '25
December '25
+1
in 0 channels
November '25
+1
in 0 channels
Get PRO
October '25
+3
in 0 channels
Get PRO
September '25
+6
in 0 channels
Get PRO
August '25
+3
in 1 channels
Get PRO
July '25
+1
in 2 channels
Get PRO
June '25
+1
in 1 channels
Get PRO
May '25
+2
in 1 channels
Get PRO
April '25
+5
in 1 channels
Get PRO
March '250
in 1 channels
Get PRO
February '25
+3
in 1 channels
Get PRO
January '25
+3
in 2 channels
Get PRO
December '24
+32
in 2 channels
Get PRO
November '24
+26
in 2 channels
Get PRO
October '24
+5
in 1 channels
Get PRO
September '24
+20
in 1 channels
Get PRO
August '24
+40
in 1 channels
Get PRO
July '24
+20
in 1 channels
Get PRO
June '24
+29
in 1 channels
Get PRO
May '24
+60
in 1 channels
Get PRO
April '24
+26
in 1 channels
Get PRO
March '24
+34
in 1 channels
Get PRO
February '24
+75
in 1 channels
Get PRO
January '24
+225
in 1 channels
Get PRO
December '23
+86
in 2 channels
Get PRO
November '23
+67
in 1 channels
Get PRO
October '23
+55
in 1 channels
Get PRO
September '23
+68
in 0 channels
Get PRO
August '23
+60
in 0 channels
Get PRO
July '23
+76
in 0 channels
Get PRO
June '23
+158
in 0 channels
Get PRO
May '23
+159
in 0 channels
Get PRO
April '23
+143
in 0 channels
Get PRO
March '23
+228
in 0 channels
Get PRO
February '23
+220
in 0 channels
Get PRO
January '23
+150
in 0 channels
Get PRO
December '22
+166
in 0 channels
Get PRO
November '22
+179
in 0 channels
Get PRO
October '22
+127
in 0 channels
Get PRO
September '22
+204
in 0 channels
Get PRO
August '22
+279
in 0 channels
Get PRO
July '22
+381
in 0 channels
Get PRO
June '22
+211
in 0 channels
Get PRO
May '22
+354
in 0 channels
Get PRO
April '22
+335
in 0 channels
Date
Subscriber Growth
Mentions
Channels
30 December0
29 December0
28 December0
27 December0
26 December0
25 December0
24 December0
23 December0
22 December0
21 December0
20 December0
19 December0
18 December0
17 December0
16 December0
15 December0
14 December0
13 December0
12 December0
11 December0
10 December0
09 December+1
08 December0
07 December0
06 December0
05 December0
04 December0
03 December0
02 December0
01 December0
Channel Posts
كل يوم آية من القرآن الكريم: (وَإِذْ جَعَلْنَا الْبَيْتَ مَثَابَةً لِلنَّاسِ وَأَمْنًا وَاتَّخِذُوا مِنْ مَقَامِ إِبْرَاهِيمَ مُصَلًّى ۖ وَعَهِدْنَا إِلَىٰ إِبْرَاهِيمَ وَإِسْمَاعِيلَ أَنْ طَهِّرَا بَيْتِيَ لِلطَّائِفِينَ وَالْعَاكِفِينَ وَالرُّكَّعِ السُّجُودِ) [سورة البقرة : 125]

2
كل يوم آية من القرآن الكريم: (عَلَّمَ الْإِنْسَانَ مَا لَمْ يَعْلَمْ) [سورة العلق : 5]
101
3
كل يوم آية من القرآن الكريم: (وَمَنْ يَعْمَلْ مِنَ الصَّالِحَاتِ مِنْ ذَكَرٍ أَوْ أُنْثَىٰ وَهُوَ مُؤْمِنٌ فَأُولَٰئِكَ يَدْخُلُونَ الْجَنَّةَ وَلَا يُظْلَمُونَ نَقِيرًا) [سورة النساء : 124]
110
4
🔴 ⚠️ آية واحدة فقط، تهدم الشرك من جذوره وتثبت التوحيد خالصا لله! 🔴 🔴⚠️አንድ የቁርአን አንቀፅ ብቻ ሽርክን ከስሩ ቆርጦ ይጥላል ጥርት ያለውን ተውሂድ ለአላህ ያፀድቃል🔴 سُئل الإمام ابن القيم رحمه الله عن آيةٍ قال عنها: -ስለዝህች አንቀፅ ኢብነልቀዩም رحمه الله ሲጠየቅ > "فكفى بهذه الآية نورًا وبرهانًا وتجريدًا للتوحيد وقطعًا لأصول الشرك ومواده لمن عقلها." "በዚች አንቀፅ ብርሃን ማስረጃ በመሆን ተውሂድን የሚያፀና ሽርክን የሽርክ መዳረሻውን ከስሩ ቆርጦ የሚጥል ለመሆኑ ለአስተዋለና ለተገነዘበ በቂ የሆነ ማስረጃ ነው" 🔹 والآية هي قول الله تعالى: ይሄም አንቀፅ የአላህ ንግግር እዲህ ይላል ﴿ قُلِ ادْعُوا الَّذِينَ زَعَمْتُمْ مِنْ دُونِ اللَّهِ لَا يَمْلِكُونَ مِثْقَالَ ذَرَّةٍ فِي السَّمَاوَاتِ وَلَا فِي الْأَرْضِ وَمَا لَهُمْ فِيهِمَا مِنْ شِرْكٍ وَمَا لَهُ مِنْهُم مِّن ظَهِيرٍ ۝ ⎣«እነዚያን ከአላህ ሌላ (አማልክት ብላችሁ) የምታስቧቸውን ጥሩ፡፡ በሰማያትም በምድርም ውስጥ የብናኝ ክብደት ያክል ምንንም አይችሉም፡፡ ለእነርሱም በሁለቱም ውስጥ ምንም ሽርክና የላቸውም፡፡ ከእነርሱም ለእርሱ ምንም አጋዥ የለውም፤» በላቸው፡፡⎦ وَلَا تَنفَعُ الشَّفَاعَةُ عِندَهُ إِلَّا لِمَنْ أَذِنَ لَهُ ﴾ ⎣ምልጃም እርሱ ለፈቀደለት ሰው ብቻ ቢሆን እንጂ እርሱ ዘንድ ምንም አትጠቅምም፡፡⎦ [سبأ: 22-23]. 🔸 قال ابن القيم في مدارج السالكين ኢብነል ቀዩም በመዳሪጅል ሳሊኪን እደተናገረው (1/351-354): "فنَفَى اللهُ سبحانه المراتب الأربع نفياً متدرجًا من الأعلى إلى الأدنى: "የላቀው ከጉድለት የጠራው አላህ ከላይ ጀምሮ እስከ ስር ድረስ አራት ደረጃዎችን በደረጃ ውድቅ አድርጎል 👈نفى الملك، 👉ንግስናን ውድቅ አድርጎል 👈ثم نفى الشركة، 👉ከዛም ሽርክን ውድቅ አደረገ 👈ثم نفى المظاهرة، 👉ከዛም መገለጫዎችን ውድቅ አደረገ 👈ثم نفى الشفاعة التي يطلبها المشرك. وأثبت شفاعةً لا نصيب فيها لمشرك، وهي الشفاعة بإذنه سبحانه." 👉ከዛም ሙሽሪኮች የሚፈልጉትን የምልጃ አይነትን ውድቅ አደረገና ሙሽሪኮች ድርሻ የሌላቸውን የሆነውን ይህም ከጉድለት የጠራው አላህ በእሱ ፍቃድ ብቻ የሚገኘውን ሸፈአ አፀደቀ ⬅️ وكفى بهذه الآية نورًا يهدي، وبرهانًا يقطع، وتجريدًا للتوحيد الخالص، وهدمًا لأسس الشرك وأوهامه. ↪️ይህ አንቀፅ የሚመሩበት ብርሃን ቆራጭ የሆነ መረጃ,ጥርት ያለችውን ተውሂድ ለማፅናት,ሽርክንና የሽርክ ማምታቻዎችን ከመሰረታቸው ለማውደም በቂ የሆነ ትልቅ አንቀፅ ነው 🌷 تأملها بقلبك وعقلك، تجد أن القرآن يهدم الشرك من أصوله، ويثبت التوحيد خالصًا لله وحده. 🌷በልቦና አእምሮህ በደንብ አስተንትን ይህ የአላህ ቃል ቁርአን ሽርክን ከመሰረቱ ገንድሶ ይጥላል,ጥርት ያለውን ተውሂድ ለአላህ ብቻ ያፀድቃል 📌 فانهض للتوحيد، تعلّمه، واعمَل به، وادعُ إليه أهلك وجيرانك وأصدقاءك ولا تبقَ مكتوف اليد؛ فإن أعظم البر والإحسان هو أن تهدي الناس إلى توحيد الرحمن. 📌ለተውሂድ ትኩረት እንስጥ,እንማር,በእሱም እንስራ,ቤተሰቦቻችንን ጎደኞቻችንን ጎረቤቶቻችንን ወደ እሱ እንጥራቸው በነፍሳች ላይ ብቻ አንጠር,ትልቁ በጎ ስራ መልካም ተግባር ሰዎችን አላህን በብቸኝነት እዲያመልኩ ወደ አረህማን ተውሂድ መጣራት ነው #Abdulሀሚድ
106
5
عن النعمان بن بشير رضي الله عنه عن النبي صلى الله عليه وسلم :قال مثل القائم في حدود الله والواقع فيها كمثل قوم استهموا على سف
عن النعمان بن بشير رضي الله عنه عن النبي صلى الله عليه وسلم :قال مثل القائم في حدود الله والواقع فيها كمثل قوم استهموا على سفينة فصار بعضهم ٱعلاها وبعضهم ٱسفلها وكان الذين في أسفليها إذا استقوا من الماء مروا على من فوقهم فقالوا: لو أنا خرقنا في نصيبنا خرقا ولم نؤذ من فوقنا فإن تركوهم وما أرادوا هلكوا جميعا وإن أخذوا على أيديهم نجوا ونجوا جميعا -ከኑእማንرضي الله عنهየተዘገበ ሀዲስ የአላህ መልእክተኛصلى الله عليه وسلم እዲህ አሉ አላህ ባዘዘው ቀጥ ያሉ የከለከለውን የሚከለከሉ ሰዎችና አላህ ባዘዘው የማይታዘዙ በከለከለው የማይከለከሉ ሰዎች ምሳሌው ልክ መርከብ ላይ ከፊሎቹ ከላይ ከፊሎቹ ከስር እደተሳፈሩ አይነት ነው የስረኞቹ የመጠጥ ውሃ በፈለጉ ጊዜ ወደ ላይ ወተው ከላይኛዎቹ ይጠይቁና ይወስዱ ነበር የስረኞቹ ውሃን በፈለግን ጊዜ የላይኛዎቹን ከምናስቸግራቸው ለምን መርከቧን ከስር አንሸነቁራትምና ውሃ ከስር ከባህሩ አንወስድም አሉ የላይኛዎቹ የስረኛዎቹን ካመጡት ሀሳብ ዝም ካሏቸው የላይኛዎቹም የስረኛዎቹም ሁሉም ተያይዘው #ሰምጠው ይጠፋሉ ነገርግን ከዚህ ተግባራቸው እጃቸውን ከያዟቸው የስረኛዎቹም የላይኛዎቹም ሁሉም ይድናሉ 📚رواه البخاري መርከብ ያሉት ዱንያን ነው የሚሾነቀረው ደግሞ ወንጀል ነበር አንዱን አንዱ ካልከለከለው ከሽርክ ከቢደአ ካላስጠነቀቁ ሁሉም ይጠፋሉ አንዳቸው አንዳቸውን በመልካም የማያዙ ከሆነ ከመጥፎ የማይከለክሉ ከሆነ ሁሉም ባለበት የስሜት በህር የራሱን ላይፍ ይምራ ከተባባሉ የአላህ ቅጣት ይወርድብናል እንጠፋለን #Abdulሀሚድ
86
6
📬 የደግነት መልእክት፡ 🕊️ ለእነዚያ፣ አንድ ጊዜ ሲሰናከሉ፣ በተረጋጋ፣ እርካታ ባለው ልብ እና በከፍተኛ መንፈስ በተሞላ መንፈስ እንደገና ለመነሳት ለሚሞክሩ። ተስፋ መቁረጥ ለእነሱ መንገዱን አያገኝም ... ✍️ተስፋ አትቁረጥ።
93
7
✍️አላህ ሆይ! ይቅርታ ካደረግክላቸው፣ ከተደሰትክላቸው፣ ከወደድካቸው፣ ዱዓቸውን ተቀብለህ ጀነትን ከፃፍክላቸው መካከል አድርገን።🤲
✍️አላህ ሆይ! ይቅርታ ካደረግክላቸው፣ ከተደሰትክላቸው፣ ከወደድካቸው፣ ዱዓቸውን ተቀብለህ ጀነትን ከፃፍክላቸው መካከል አድርገን።🤲
109
8
✍️ ህይወት ሊያናድድሽ በሚሞክርበት ጊዜ ሁሉ ፈገግ ይበሉ። ተስፋህን በአላህ ላይ አድስ። አላህ ሆይ! በስምህ አዲስ ቀን እንጀምራለን፣ በአዲስ ልብ፣ ስለ አንተ መልካም ሐሳብ እያደረግን፣ እንዳንሰናከል ተስፋ እናደርጋለን። ስለዚህ ምራን፣ ምራን፣ እና በምትወደው እና በምትደሰትበት ነገር ስኬትን ስጠን።🤲
111
9
كل يوم آية من القرآن الكريم: (يَا أَيُّهَا الرَّسُولُ بَلِّغْ مَا أُنْزِلَ إِلَيْكَ مِنْ رَبِّكَ ۖ وَإِنْ لَمْ تَفْعَلْ فَمَا بَلَّغْتَ رِسَالَتَهُ ۚ وَاللَّهُ يَعْصِمُكَ مِنَ النَّاسِ ۗ إِنَّ اللَّهَ لَا يَهْدِي الْقَوْمَ الْكَافِرِينَ) [سورة المائدة : 67]
133
10
✍️ያጀመዓ አንድ ልጅ የቆየ ጉሩፖች ካላችሁ 7መቶ ብር እገዛለሁ እያላችሁ ነዉ የምትሸጡ ከሆነ በዉስጥ አናግሩኝ አገናኛቹኋለሁ ከልጁ ጋር👌
112
11
كل يوم آية من القرآن الكريم: (اقْرَأْ وَرَبُّكَ الْأَكْرَمُ) [سورة العلق : 3]
113
12
كل يوم آية من القرآن الكريم: (وَالَّذِينَ آمَنُوا وَعَمِلُوا الصَّالِحَاتِ سَنُدْخِلُهُمْ جَنَّاتٍ تَجْرِي مِنْ تَحْتِهَا الْأَنْهَارُ خَالِدِينَ فِيهَا أَبَدًا ۖ وَعْدَ اللَّهِ حَقًّا ۚ وَمَنْ أَصْدَقُ مِنَ اللَّهِ قِيلًا) [سورة النساء : 122]
165
13
قال الله تعــــــالى📖 📖አላህ በተከበረ ቃሉ «وَمَن يَتَّقِ ٱللَّهَ يَجْعَل لَّهُ مَخْرَجًا وَيَرْزُقْهُ مِنْ حَيْثُ لَا يَحْتَسِبُ»
قال الله تعــــــالى📖                              📖አላህ በተከበረ ቃሉ «وَمَن يَتَّقِ ٱللَّهَ يَجْعَل لَّهُ مَخْرَجًا وَيَرْزُقْهُ مِنْ حَيْثُ لَا يَحْتَسِبُ» «አላህን የሚፈራ ለችግሩ መውጫ ቀዳዳን ያበጅለታል ካለሰበው ቦታ ሲሳዩን ይሰጠዋ #Abdulሀሚድ
126
14
* الأصل في حال المسلمة : *በመሰረቱ ሙእሚን የሆነች ሴት ሁኔታዋ: ( وقرن في بيوتكن ولا تبرجن تبرج الجاهلية الأولى )አላህ እዲህ ይላል ⎣በቤታቹ እርጉ እደመ
* الأصل في حال المسلمة : *በመሰረቱ ሙእሚን የሆነች ሴት ሁኔታዋ: ( وقرن في بيوتكن ولا تبرجن تبرج الجاهلية الأولى )አላህ እዲህ ይላል ⎣በቤታቹ እርጉ እደመጀመሪያዎቹ መሀይማን መገላለጥን አትገላለጡ⎦ * فإذا اضطرت للخروج : *-ከቤት ለመውጣት አስገዳጅ ነገር ከመጣባት አላህ እዲህ ይላል ( ولايبدين زينتهن ) ⎣-ጌጦቻቸ⎩ሀፍረተ ገላቸውን⎭ክፍት እዳያደርጉ[ይሸፋፈኑ]-⎦ * فإذا مشت : *-በምትጎዝበት ወቅት ደግሞ:አላህ እዲህ ይላል ( ولايضربن بأرجلهن ليعلم ما يخفين من زينتهن ) ⎣በምትራመዱ ጊዜ በእግሮቻቹ መሬቱን አትምቱ ከደበቃችሁት የእግሮቻቹ ጌጥ ይሰማ ይታወቅ ዘንድ ብላቹ⎦ * فإذا تكلمت : *-ከሰው ጋር በምታወራ ወቅት:አላህ እዲህ ይላል ( فلاتخضعن بالقول فيطمع الذي في قلبه مرض وقلن قولا معروفا ) ⎣በንግግራቹ አትለሳለሱ⎣በምታወሩ ጊዜ ድምፃችሁን አታቆንጁት⎦ያ በልቡ በሽታ ያለበት ሰው ወደ እናንተ ይከጅላልና ግልፅ የሆነን ንግግር ተናገሩ-⎦ 🔴 هكذا اداب المسلمة في القرآن. 🔴እደዚህ ነው የሙስሊም ሴቶች ስነ-ምግባር በቁርአን #Abdulሀሚድ
96
15
قال الشيخ ‎العلامة ربيع بن هادي المدخلي رحمه الله: دعاة أهل البدع شر من اللصوص شر من قطاع الطرق. *«እዲህ አሉ ሼኽ ረቢእ ኢብነ ሀዲ رحمه
قال الشيخ ‎العلامة ربيع بن هادي المدخلي رحمه الله: دعاة أهل البدع شر من اللصوص شر من قطاع الطرق. *«እዲህ አሉ ሼኽ ረቢእ ኢብነ ሀዲ رحمه الله»* የቢደ ተጣሪዎች ከሌባ መንገድ ጠብቀው ከሚዘርፋ ሽፍታዋች የበለጠ⎣የከፋ⎦መጥፎዎች ሸረኞች ናቸው المجموع ج14 ص280 #ربيع_السنة #Abdulሀሚድ -ሌባ ሽፍታ ቢሰርቅህ ንብረትህን ነው ሙብተዲእ ግን ዲንህን ነው የሚሰርቅህ
87
16
" ቁርኣን የነፍሴ ማገዶ ነው። በርሱ ካልጠገብክ ነፍስህ ትጠፋለች፣ ቁርጥ ውሳኔህ ይዳከማል፣ ጥንካሬህም ይከስማል።"
" ቁርኣን የነፍሴ ማገዶ ነው። በርሱ ካልጠገብክ ነፍስህ ትጠፋለች፣ ቁርጥ ውሳኔህ ይዳከማል፣ ጥንካሬህም ይከስማል።"
158
17
كل يوم آية من القرآن الكريم: (إِنَّ اللَّهَ يَعْلَمُ غَيْبَ السَّمَاوَاتِ وَالْأَرْضِ ۚ وَاللَّهُ بَصِيرٌ بِمَا تَعْمَلُونَ) [سورة الحجرات : 18]
113
18
#شباب_اليوم_هدانا_الله_واياكم📝 #ዛሬላይ_ያሉወጣቶች_እነሱንም_እኛንም_አላህይምራን 👈تحليقات غريبة ( القزع ) حراااااااام ⛔ 👉ፀጉር አቆራረጣቸው የውጪ ፋሽን የተከተለ⎣ከፊሉን ተቆርጠው ከፊሉን ይተውታል⎦ክል!!!!!ክል ነው⛔ 👈سراويل ضيقة ممزقة ( عوراتهم مكشوفة ) حرااااااام ⛔ 👉ሱሪያቸው ጠባብ በዛላይ የተቦጨቀ የተቀደደ ፋሽነው እያሉ⎣አካላቸውን የሚወጥር የሚያሳይ⎦ክል!!!!!ክልነው⛔ 👈اساور في الأيدي ( تشبه بالنساء ) حراااااااام ⛔ 👉በእጃቸው ላይ ጌጣጌጥ አንባር አልቦ ብር የተለያዩ⎣ከሴቶች መመሳሰል ነው⎦ክል¡¡¡¡ክል ነው⛔ 👈سلاسل على الاعناق ( تشبه بالنساء) حراااااااام ⛔ 👉በአንገታቸው ላይ ሰንሰለት ሌሎች ጌጦች ያረጋሉ⎣ከሴቶች መመሳሰል ነው⎦ክል¡¡¡¡ክል ነው⛔ 👈شباب اليوم تشبهوا بالنساء وتشبهوا بالكفار يقلدونهم في كل ما هو سلبي 👉ዛሬ ላይ ያሉ ወጣቶች በሴቶች ይመሳሰላሉ ኩፋሮችን ባለጌዎችን ይመሳሰላሉ በሁለንተናዊ አካሄዳቸው እነሱን ይከተላሉ በመጥፎ እራሳቸውን በሚያሳጣ ነገሮች ሁሉ #نصيحتي🔰                            #ምክር 👈لن اطيل عليك وانت تعلم ما ساقوله لك ان تلك السراويل 👖 التي تلبسها لا يجوز لك ان تلبسها لان هذا فساد ومنكر 👈انت تعلم ان لبسك للسراويل سيظهر عورتك وهذا تشبه بالكفار وهذا الامر والفعل لا يرضي الله لذلك انت بين خيارين ارضاء الناس ام ارضاء الله فاحسن الاختيار 👈 انت تعلم ان هذا اللباس لا يلبسه الا من فقد رجولته  ولايلبسه الا المخن 👉በእናተ ላይ ንግግርን አላረዝምም እናንተ ታውቁታላቹ የምናገረውን ነገር ይህ የምትለብሱት ሱሪ👖ጠባብ የተቦጫጨቀ የተቀደደ ሰውነትን የሚወጥር ስትለብሰው ስታወልቀው በትግል በድብድብ አንዳንዴም በፌስታል ካልሆነ አልገባም የሚል ነው ይህ ሱሪ አይፈቀድም ምክንያቱም ብልሹነትን ፈሳድን ያስፋፋል 👉አንተ ታውቃለህ ሱሪ መልበስ ሀፍረተ ገላህን ወጣጥሮ በጉልህ ግልፅ አድርጎ ያወጣል ይህ ደግሞ በካሀዲያን መመሳሰል የፋሲቅ ሰዎች አለባበስ ነው ይህ ተግባር አላህን ማመፅ ነው ሰዎችን ልታስደስት ትችላለህ አላህ ግን አይወደውም አላህ የሚወደውን ከሰራህ ጥሩ ሰርተሀል ጥሩ መርጠሀል 👉አንተ ታውቃለህ ይሄን አለባበስ የሚለብሰው ወንድነቱን የተገፈፈ ሰው ነው ወይም ፆታውን ያጣ ሰው ነው كن رجلا 🫵 واتق الله ولاتتشبه بغيرك ጀግና ትክክለኛ ወንድ ሁን🫵🏻አላህን ፍራ በኩፋሮች በፋሲቅ በዱርዬዎች አትመሳሰል #نسأل_الله_الهداية_لشبابنا #አላህ_ወጣቶችን_መመራትን_ይስጣቸው #Abdulሀሚድ
116
19
የሚገርመው ፈረንጆቹ ባለቤታቸውን ለማማለል ብለው ሰውነትላይ የሚለጠፍ ስስ እዲሁም አጭር ሰውነትን አጉልቶ የሚያንፀባርቅ የወንድን አቴንሽን የሚስብ የሚያማልል #የእራት_ልብስ ብለው የሰሩትን የኛዎቹ+1
የሚገርመው ፈረንጆቹ ባለቤታቸውን ለማማለል ብለው ሰውነትላይ የሚለጠፍ ስስ እዲሁም አጭር ሰውነትን አጉልቶ የሚያንፀባርቅ የወንድን አቴንሽን የሚስብ የሚያማልል #የእራት_ልብስ ብለው የሰሩትን የኛዎቹ #የቀን_ልብስ አርገውት የሀገሩን ወንድ ሁሉ በፈተና ማእበል ጨመሩት -ካፊሩስ በስሜት ማእበል ሰምጦ ሸይጣን እየጋለባቸው ከአኽራ ተስፋ ቆርጠው ጀነታችን በምድር ነው ብለው ነው አንቺ ሙስሊሟ ምን ነክቶሽነው እደዚህ አኽራን የረሳሽው #Abdulሀሚድ
106
20
كل يوم آية من القرآن الكريم: (وَلِلَّهِ الْمَشْرِقُ وَالْمَغْرِبُ ۚ فَأَيْنَمَا تُوَلُّوا فَثَمَّ وَجْهُ اللَّهِ ۚ إِنَّ اللَّهَ وَاسِعٌ عَلِيمٌ) [سورة البقرة : 115]
133