en
Feedback
Atrafi Solution / አትራፊ

Atrafi Solution / አትራፊ

Open in Telegram

ታምነው እቁቦትን ይጣሉ ፣ የስኬት ቁልፎን ከእኛ ይውሰዱ !

Show more

📈 Analytical overview of Telegram channel Atrafi Solution / አትራፊ

Channel Atrafi Solution / አትራፊ (@atrafisolution) in the Amharic language segment is an active participant. Currently, the community unites 14 119 subscribers, ranking 5 011 in the Business category and 2 394 in the Ethiopia region.

📊 Audience metrics and dynamics

Since its creation on невідомо, the project has demonstrated rapid growth, gathering an audience of 14 119 subscribers.

According to the latest data from 18 June, 2026, the channel demonstrates stable activity. Although there has been a change in the number of participants by -308 over the last 30 days and by -2 over the last 24 hours, overall reach remains high.

  • Verification status: Not verified
  • Engagement rate (ER): The average audience engagement rate is 7.48%. Within the first 24 hours after publication, content typically collects 4.49% reactions from the total number of subscribers.
  • Post reach: On average, each post receives 1 056 views. Within the first day, a publication typically gains 634 views.
  • Reactions and interaction: The audience actively supports content: the average number of reactions per post is 9.

📝 Description and content policy

The author describes the resource as a platform for expressing subjective opinions:
ታምነው እቁቦትን ይጣሉ ፣ የስኬት ቁልፎን ከእኛ ይውሰዱ !

Thanks to the high frequency of updates (latest data received on 19 June, 2026), the channel maintains relevance and a high level of publication reach. Analytics show that the audience actively interacts with content, making it an important point of influence in the Business category.

14 119
Subscribers
-224 hours
-427 days
-30830 days
Posts Archive
ሰው እንዳቅሙ ለቤቱ ወደ ጠረዼዛ ብዙ ነገር ይዞ ይቀርባል ። እኛም በአቅማችን ብር ሲፈለግ ለቁርስ አልያም ለምሳና ለእራት ይዘን ቀርበናል ። ከዚህ ማዕድ ዛሬውኑ መጥተው የድርሻዎን ይውሰዱ ሲፈልጉ
ሰው እንዳቅሙ ለቤቱ ወደ ጠረዼዛ ብዙ ነገር ይዞ ይቀርባል ። እኛም በአቅማችን ብር ሲፈለግ ለቁርስ አልያም ለምሳና ለእራት ይዘን ቀርበናል ። ከዚህ ማዕድ ዛሬውኑ መጥተው የድርሻዎን ይውሰዱ ሲፈልጉ ለስራ ማንቀሳቀሻ ፣ ለመኪና ወይም ለቤት ፍላጎቶ መጠቀም ይችላሉ ። አትራፊ የገንዘብ ቁጠባና ብድር ነን ነገን ለመጨበጥ ዛሬ እኛን ይቀላቀሉ ። Call center 9287 address አውቶብስ ተራ ሰባተኛ የሎጊያ ህንፃ 2ኛ ፎቅ ደስታ ከእናንተ ጋር ይሁን ።

በደስታ እናገለግሎታለን። ለወደደን ፣ ላደነቀን ፣ ላሞገሰን ብቻ ሳይሆን ለጠላን ፣ ለከሰሰን ፣ ለሰደበንም ጭምር አገልጋዮች ነን ። ሲሞቀን ከፍ ዝቅ የምንል ፤ ሲበርደን ዳር የምንይዝ አይደለንም።
በደስታ እናገለግሎታለን። ለወደደን ፣ ላደነቀን ፣ ላሞገሰን ብቻ ሳይሆን ለጠላን ፣ ለከሰሰን ፣ ለሰደበንም ጭምር አገልጋዮች ነን ። ሲሞቀን ከፍ ዝቅ የምንል ፤ ሲበርደን ዳር የምንይዝ አይደለንም። በፈገግታ በፍቅር ሁሌም እናስተናግዶታለን ። ሩቅ አልመዉ ፣ አብረዉ ለማደግ ከፈለጉ እኛን ይምረጡ ። የእድገት እና ፍላጎቶት ጋር የሚጨባበጡበት ቤት ። አትራፊ የገንዘብ ቁጠባና ብድር ኃ/የተ/ህ/ስ/ማ 9287 / 0903717173 / 0989717172 .

እኛ ጋር ለአፓርታማ ቤት 25% ክፍያ ስንት ይፈጃል ከተባለ ? ባለ 1 መኝታ 60 ካሬ 550,000 ባለ 2 መኝታ 80 ካሬ 700,000 ባለ 3 መኝታ 100 ካሬ 850,000 ባለ 3 መኝታ 120 ካሬ
እኛ ጋር ለአፓርታማ ቤት 25% ክፍያ ስንት ይፈጃል ከተባለ ? ባለ 1 መኝታ 60 ካሬ 550,000 ባለ 2 መኝታ 80 ካሬ 700,000 ባለ 3 መኝታ 100 ካሬ 850,000 ባለ 3 መኝታ 120 ካሬ 999,000 ስፔሻል ግሩፕ ባለ 3 መኝታ 105 ካሬ 2 ሚሊየን ብር ከሁሉም በላይ ግራዉንድ ላይ ሱቅ በግል እና ሩፍ ላይ የጋራ መገልገያ አለዉ ። እንዴት ሊረክስ ቻለ  ከተባለ ? አርባ ሰዉ ያልበለጡ ሰዎች በመሃበር ተደራጅተዉ ከግንባታ ቦታ ግዢ ጀምረዉ እስከ ፍጻሜዉ አብረዉ ስለሚገነቡ እና በመሀከላቸዉም ነጋዴ ስለሌለ ነዉ ፤ እኛም ደግሞ ነገሮች ፈጣን እንዲሆኑ በማኔጅመንት ስለምናግዛቸዉ ነገሮች ቀላል ይሆንላቸዋል ። ብዙዎቻችሁ በጠየቃችሁት መሰረት አዲስ ዙር ማህበር ማደራጀት ጀምረናል እስከ ሰኔ 5 ተመስርቶ ያልቃል ። ዛሬዉኑ ተመዝግበዉ መስከረም ሳይጠባ የግንባታ ቦታ ባለቤት ይሁኑ ። እዚህ ይመዝገቡ  👇👇👇 https://forms.gle/bMY2CgWAb68ACJYMA 👆👆👆 አትራፊ የገንዘብ ቁጠባና ብድር 9287 0903717173 / 0989717172 / 0940410329 / 0940410328 / 0940410327 / 0940410326

https://vm.tiktok.com/ZMrkR9GcV/ በሶሻል ሚዲያ ማናጀርነት በቋሚነት መስራት የምትፈልጉ እና ልምድ ያላችሁ ባስቀመጥነው ኢሜል ማመልከት ትችላላችሁ ። Email:- atrafisolution@gmail.com Call center 📞 ☎️ 9287

ቆም ብሎ ማሰቡ አይከፋም ! ይህ ቪዲዮ ምን ይላል ? የእዉነት ግን የተከተልከዉ ነገር ሁሉ እንደዚህ ቢሆንስ ? ባህሌ ፣ ሃይማኖቴ ፣ወጌ ማረጌ ብለህ የተጠመድክበት ነገር  የአያትህ ስህተት ቢሆንስ ? አንገቴን እሰጥበታለዉ ያልከዉ ነገር እዉነት ባይሆንስ ? የምር ግን ከሚነፍሰዉ ጋር አልነፈስክም ? ካመፀዉ ጋርስ አላመጽክም ? እዉነት የመሰለ ዉሸትስ አልገጠመክም ? ራስን መመርመር አይከፋም ሁሉ ነገር እዉነት ስለማይሆን የምንከተለዉን ነገር ጠንቅቀን እንወቅ :: አትራፊ የገንዘብ ቁጠባና ብድር ####### # 9287 # ######

photo content

ዛሬዉኑ ተመዝግበዉ መስከረም ሳይጠባ የግንባታ ቦታ ባለቤት ይሁኑ ። እዚህ ይመዝገቡ 👇👇👇 https://forms.gle/bMY2CgWAb68ACJYMA 👆👆👆
ዛሬዉኑ ተመዝግበዉ መስከረም ሳይጠባ የግንባታ ቦታ ባለቤት ይሁኑ ። እዚህ ይመዝገቡ  👇👇👇 https://forms.gle/bMY2CgWAb68ACJYMA 👆👆👆

Eid Mubarak Atrafi saving and credit cooperative, Ltd
Eid Mubarak Atrafi saving and credit cooperative, Ltd

ድህነት ምጠጥን ትል ነበር አያቴ በጉራግኛ በሽታ ነዉ እንደ ማለት ነዉ ። አዎ ድህነት በሽታ ነዉ ፤ ድህነት ከቃል የሚያጎል እጥረት ነዉ ፤ ድህነት ከፍ ብለህ እንዳትቆም የሚያረግ ግድብ ነዉ ፤ ድህ
ድህነት ምጠጥን ትል ነበር አያቴ በጉራግኛ በሽታ ነዉ እንደ ማለት ነዉ ። አዎ ድህነት በሽታ ነዉ ፤ ድህነት ከቃል የሚያጎል እጥረት ነዉ ፤ ድህነት ከፍ ብለህ እንዳትቆም የሚያረግ ግድብ ነዉ ፤ ድህነት በፍርዓት የሚመታ ስጋት ነዉ ፤ ድህነት ከሰዎች መጨረሻ የሚያስቀምጥ ወንበር ነዉ ፤ ድህነት ሰዉ ላይ እንድታድም የሚያረግ አመጽ ነዉ ። አዎ ድህነት የምትወርሰዉ በሽታ ሳይሆን የአመለካከትህ ዉጤት ነዉ ። ዛሬ ግን እኛ ጋር የምስራች አለን በገንዘብ እጦት ድሃ መሆን ታሪክ ሆነ ፤ ያሎትን ከቆጠቡ ቀሪዉን እኛ ሞልተን መንገዶትን እናሳካለን ። አትራፊ የገንዘብ ቁጠባና ብድር ነን ድህነትን እስከ ወዳኛዉ አሽቀንጥሮ የሚጥል መድሀኒት አለን ። አዉቶብስ ተራ ሰባተኛ የሎጊያ ህንፃ 2ኛ ፎቅ 0903717173 / 0989717172 / 0940410326 0940410327 / 0940410328 / 0940410329

ምስጋና ሲበዛ በየሄድክበት ሰዉ ከወንበሩ ሲነሳ በተገኘህበት ሁሉ ላንተ ቅድሚያ ሲሰጥ .... በዚህ ደስ አይበልህ ። ይልቁኑ ስምህን በከንቱ የሚያነሱ ከበዙ ትችት አስተያየቶች ወዳንተ ሲያመለክቱ ጥላ
ምስጋና ሲበዛ በየሄድክበት ሰዉ ከወንበሩ ሲነሳ በተገኘህበት ሁሉ ላንተ ቅድሚያ ሲሰጥ .... በዚህ ደስ አይበልህ ። ይልቁኑ ስምህን በከንቱ የሚያነሱ ከበዙ ትችት አስተያየቶች ወዳንተ ሲያመለክቱ ጥላቻዎች በበሬ ወለደ አንተን ከከሰሱ የዚህን ጊዜ ደስ ይበልህ  ፈጣሪ በአንተ ትልቅን ነገር እንዳሰበ ልብ በል ሁሌም ልብህን ቅን አርግ ሰዎች ምን አሉኝ ብለህ አንተ አትክፋ መጽሐፍ እንደሚለዉ ሩጫ ለፈጣኖች፣ ውጊያም ለኀያላን አይደለም፤ እንጀራ ለጥበበኞች፣ ወይም ባለጠግነት ለብልሆች፣ ወይም ሞገስ ለዐዋቂዎች አይሆንም፤ ጊዜና ዕድል ግን ሁሉን ይገናኛቸዋል። ሁሉንም እንደ አመጣጡ ለሚመልስልህ እና ዉጊያክን ለሚዋጋልህ ለእሱ ነገርህ አሳልፈክ ስጥ። አትራፊ የገንዘብ ቁጠባና ብድር ነን ፍቅር እና ስኬትን ብቻ እንሰጣለን የተባረከ ቀን ይሁንላችሁ ።

እኛ እንዲ እናምናለን ፍቅር እና ተስፋ የነገሮች ሁሉ መሰረት ነዉ ። መዋደድ ዝም ብሎ ወሬ ብቻ ሳይሆን ሰጥቶ መቀበል ሲሆን የበለጠ አንደኛ ነዉ ። ወደ እኛ ቢሮ ሲመጡ ስታፎቻችን በእርሶ ጫማ ላይ
እኛ እንዲ እናምናለን ፍቅር እና ተስፋ የነገሮች ሁሉ መሰረት ነዉ ። መዋደድ ዝም ብሎ ወሬ ብቻ ሳይሆን ሰጥቶ መቀበል ሲሆን የበለጠ አንደኛ ነዉ ። ወደ እኛ ቢሮ ሲመጡ ስታፎቻችን በእርሶ ጫማ ላይ ቆመዉ የሚያስፈልጎትን ስለ እዉነት ብቻ አማክረዉ  ደስተኛ ያረጉዎታል ። ለምን ቢሉ ለሙስና እና ለማጉላላት ያሰበ ስታፍ ገና ከእኛ ወገን ሳይሆን ስለተባረረ ነዉ ። ብዙዎች እዉነት ኢትዮጵያ ዉስጥ ነን ብለዉ  እስኪደነቁ ድረስ  ሙስናን ተፀይፈን ህብረተሰባችን እያገለገልን ያለን ምርጦች ነን ። በሙስና እና በቢሮክራሲ ሌላ ቦታ ከተማማሩ ቤቶት ወደ ሆነዉ ወደ እኛ ይምጡ ። አትራፊ የገንዘብ ቁጠባና ብድር የምርጥ ስነ ምግባሮች ስብስብ ገና እናስደንቆታለን ❤️🙏💥 አድራሻ :- አዉቶብስ ተራ ሰባተኛ የሎጊያ ህንፃ 2ኛ ፎቅ :- 22 ጎላጉል ጎን ኖህ ህንፃ 2ኛ ፎቅ 0903717173 / 0989717172 / 0940410326 0940410327 / 0940410328 / 0940410329

እኛ ጋር አፓርታማ ቤት 25% ክፍያ ስንት ይፈጃል ከተባለ ? ባለ 1 መኝታ 60 ካሬ 550,000 ባለ 2 መኝታ 80 ካሬ 700,000 ባለ 3 መኝታ 100 ካሬ 850,000 ባለ 3 መኝታ 120 ካሬ
እኛ ጋር አፓርታማ ቤት 25% ክፍያ ስንት ይፈጃል ከተባለ ? ባለ 1 መኝታ 60 ካሬ 550,000 ባለ 2 መኝታ 80 ካሬ 700,000 ባለ 3 መኝታ 100 ካሬ 850,000 ባለ 3 መኝታ 120 ካሬ 999,000 ስፔሻል ግሩፕ ባለ 3 መኝታ 105 ካሬ 2 ሚሊየን ብር ከሁሉም በላይ ግራዉንድ ላይ ሱቅና ሩፍ ላይ የጋራ መገልገያ አለዉ ። እንዴት ሊረክስ ቻለ  ከተባለ ? አርባ ሰዉ ያልበለጡ ሰዎች በመሃበር ተደራጅተዉ ከግንባታ ቦታ ግዢ ጀምረዉ እስከ ፍጻሜዉ አብረዉ ስለሚገነቡ እና በመሀከላቸዉም ነጋዴ ስለሌለ ነዉ ፤ እኛም ደግሞ ነገሮች ፈጣን እንዲሆኑ በማኔጅመንት ስለምናግዛቸዉ ነገሮች ቀላል ይሆንላቸዋል ። ብዙዎቻችሁ በጠየቃችሁት መሰረት አዲስ ዙር ማህበር ማደራጀት ጀምረናል እስከ ሰኔ 5 ተመስርቶ ያልቃል ። ዛሬዉኑ ተመዝግበዉ መስከረም ሳይጠባ የግንባታ ቦታ ባለቤት ይሁኑ ። እዚህ ይመዝገቡ  👇👇👇 https://forms.gle/bMY2CgWAb68ACJYMA 👆👆👆 አትራፊ የገንዘብ ቁጠባና ብድር

photo content

photo content

photo content

photo content

photo content

ከዚህ በላይ ማገልገል ! ከዚህ በላይ እርካታ የለም ! ይህ የምታዩዋቸዉ መሬት አስተዳደር በተከፈተ ወር ባልሞላ ጊዜ ዉስጥ የግንባታ ቦታቸዉን የገዙ ናቸዉ ። ሰኔ ሳይመጣ ግንባታ ለመጀመር ተማምለዉ
+4
ከዚህ በላይ ማገልገል ! ከዚህ በላይ እርካታ የለም ! ይህ የምታዩዋቸዉ መሬት አስተዳደር በተከፈተ ወር ባልሞላ ጊዜ ዉስጥ የግንባታ ቦታቸዉን የገዙ ናቸዉ ። ሰኔ ሳይመጣ ግንባታ ለመጀመር ተማምለዉ ተለያይተዋል ። እኛም በቃላችን በመገኘታችን በጣም ደስተኞች ነን ። በዛ ላይ በጣም ደስ የሚለዉ በማይታመን ዋጋ የቤት ባለቤት መሆናቸዉ ነዉ ። እታች ያለዉን ፎርም ነክተዉ ዛሬዉኑ ይመዝገቡ ወር ባልሞላ ጊዜ ዉስጥ የግንባታ ቦታ ባለቤት ይሁኑ ። https://forms.gle/bMY2CgWAb68ACJYMA አትራፊ የሳቃችሁ ምንጭ ።

Atrafi