Atrafi Solution / አትራፊ
前往频道在 Telegram
📈 Telegram 频道 Atrafi Solution / አትራፊ 的分析概览
频道 Atrafi Solution / አትራፊ (@atrafisolution) 阿姆哈拉语 语言赛道中的 是活跃参与者。目前社区聚集了 14 119 名订阅者,在 商业 类别中位列第 5 011,并在 埃塞俄比亚 地区排名第 2 394 位。
📊 受众指标与增长动态
自 невідомо 创建以来,项目保持高速增长,吸引了 14 119 名订阅者。
根据 18 六月, 2026 的最新数据,频道保持稳定运转。过去 30 天订阅人数变化为 -308,过去 24 小时变化为 -2,整体触达仍然可观。
- 认证状态: 未认证
- 互动率 (ER): 平均受众互动率为 7.48%。内容发布后 24 小时内通常能获得 4.49% 的反应,占订阅者总量。
- 帖子覆盖: 每篇帖子平均可获得 1 056 次浏览,首日通常累积 634 次浏览。
- 互动与反馈: 受众积极参与,单帖平均反应数为 9。
📝 描述与内容策略
作者将该频道定位为表达主观观点的平台:
“ታምነው እቁቦትን ይጣሉ ፣ የስኬት ቁልፎን ከእኛ ይውሰዱ !”
凭借高频更新(最新数据采集于 19 六月, 2026),频道始终保持新鲜度与高覆盖。分析显示受众积极互动,使其成为 商业 类别中的关键影响点。
14 119
订阅者
-224 小时
-427 天
-30830 天
帖子存档
14 119
ሰው እንዳቅሙ ለቤቱ ወደ ጠረዼዛ ብዙ ነገር ይዞ ይቀርባል ። እኛም በአቅማችን ብር ሲፈለግ ለቁርስ አልያም ለምሳና ለእራት ይዘን ቀርበናል ።
ከዚህ ማዕድ ዛሬውኑ መጥተው የድርሻዎን ይውሰዱ ሲፈልጉ ለስራ ማንቀሳቀሻ ፣ ለመኪና ወይም ለቤት ፍላጎቶ መጠቀም ይችላሉ ።
አትራፊ የገንዘብ ቁጠባና ብድር ነን ነገን ለመጨበጥ ዛሬ እኛን ይቀላቀሉ ።
Call center 9287
address አውቶብስ ተራ ሰባተኛ የሎጊያ ህንፃ 2ኛ ፎቅ
ደስታ ከእናንተ ጋር ይሁን ።
14 119
በደስታ እናገለግሎታለን።
ለወደደን ፣ ላደነቀን ፣ ላሞገሰን ብቻ ሳይሆን
ለጠላን ፣ ለከሰሰን ፣ ለሰደበንም ጭምር አገልጋዮች ነን ።
ሲሞቀን ከፍ ዝቅ የምንል ፤
ሲበርደን ዳር የምንይዝ አይደለንም።
በፈገግታ በፍቅር ሁሌም እናስተናግዶታለን ።
ሩቅ አልመዉ ፣ አብረዉ ለማደግ ከፈለጉ እኛን ይምረጡ ።
የእድገት እና ፍላጎቶት ጋር የሚጨባበጡበት ቤት ።
አትራፊ የገንዘብ ቁጠባና ብድር ኃ/የተ/ህ/ስ/ማ
9287 / 0903717173 / 0989717172
.
14 119
እኛ ጋር ለአፓርታማ ቤት 25% ክፍያ ስንት ይፈጃል ከተባለ ?
ባለ 1 መኝታ 60 ካሬ 550,000
ባለ 2 መኝታ 80 ካሬ 700,000
ባለ 3 መኝታ 100 ካሬ 850,000
ባለ 3 መኝታ 120 ካሬ 999,000
ስፔሻል ግሩፕ
ባለ 3 መኝታ 105 ካሬ 2 ሚሊየን ብር
ከሁሉም በላይ ግራዉንድ ላይ ሱቅ በግል እና ሩፍ ላይ የጋራ መገልገያ አለዉ ።
እንዴት ሊረክስ ቻለ ከተባለ ?
አርባ ሰዉ ያልበለጡ ሰዎች በመሃበር ተደራጅተዉ ከግንባታ ቦታ ግዢ ጀምረዉ እስከ ፍጻሜዉ አብረዉ ስለሚገነቡ እና በመሀከላቸዉም ነጋዴ ስለሌለ ነዉ ፤ እኛም ደግሞ ነገሮች ፈጣን እንዲሆኑ በማኔጅመንት ስለምናግዛቸዉ ነገሮች ቀላል ይሆንላቸዋል ።
ብዙዎቻችሁ በጠየቃችሁት መሰረት አዲስ ዙር ማህበር ማደራጀት ጀምረናል እስከ ሰኔ 5 ተመስርቶ ያልቃል ።
ዛሬዉኑ ተመዝግበዉ መስከረም ሳይጠባ የግንባታ ቦታ ባለቤት ይሁኑ ።
እዚህ ይመዝገቡ 👇👇👇
https://forms.gle/bMY2CgWAb68ACJYMA
👆👆👆
አትራፊ የገንዘብ ቁጠባና ብድር
9287
0903717173 / 0989717172 / 0940410329 / 0940410328 / 0940410327 / 0940410326
14 119
https://vm.tiktok.com/ZMrkR9GcV/
በሶሻል ሚዲያ ማናጀርነት በቋሚነት መስራት የምትፈልጉ እና ልምድ ያላችሁ ባስቀመጥነው ኢሜል ማመልከት ትችላላችሁ ።
Email:- atrafisolution@gmail.com
Call center 📞 ☎️ 9287
14 119
ቆም ብሎ ማሰቡ አይከፋም !
ይህ ቪዲዮ ምን ይላል ?
የእዉነት ግን የተከተልከዉ ነገር ሁሉ እንደዚህ ቢሆንስ ?
ባህሌ ፣ ሃይማኖቴ ፣ወጌ ማረጌ ብለህ የተጠመድክበት ነገር የአያትህ ስህተት ቢሆንስ ?
አንገቴን እሰጥበታለዉ ያልከዉ ነገር እዉነት ባይሆንስ ?
የምር ግን
ከሚነፍሰዉ ጋር አልነፈስክም ?
ካመፀዉ ጋርስ አላመጽክም ?
እዉነት የመሰለ ዉሸትስ አልገጠመክም ?
ራስን መመርመር አይከፋም ሁሉ ነገር እዉነት ስለማይሆን የምንከተለዉን ነገር ጠንቅቀን እንወቅ ::
አትራፊ የገንዘብ ቁጠባና ብድር
#######
# 9287 #
######
14 119
ዛሬዉኑ ተመዝግበዉ መስከረም ሳይጠባ የግንባታ ቦታ ባለቤት ይሁኑ ።
እዚህ ይመዝገቡ 👇👇👇
https://forms.gle/bMY2CgWAb68ACJYMA
👆👆👆
14 119
ድህነት ምጠጥን ትል ነበር አያቴ በጉራግኛ በሽታ ነዉ እንደ ማለት ነዉ ።
አዎ ድህነት በሽታ ነዉ ፤
ድህነት ከቃል የሚያጎል እጥረት ነዉ ፤
ድህነት ከፍ ብለህ እንዳትቆም የሚያረግ ግድብ ነዉ ፤
ድህነት በፍርዓት የሚመታ ስጋት ነዉ ፤
ድህነት ከሰዎች መጨረሻ የሚያስቀምጥ ወንበር ነዉ ፤
ድህነት ሰዉ ላይ እንድታድም የሚያረግ አመጽ ነዉ ።
አዎ ድህነት የምትወርሰዉ በሽታ ሳይሆን የአመለካከትህ ዉጤት ነዉ ።
ዛሬ ግን እኛ ጋር የምስራች አለን
በገንዘብ እጦት ድሃ መሆን ታሪክ ሆነ ፤
ያሎትን ከቆጠቡ ቀሪዉን እኛ ሞልተን መንገዶትን እናሳካለን ።
አትራፊ የገንዘብ ቁጠባና ብድር ነን
ድህነትን እስከ ወዳኛዉ አሽቀንጥሮ የሚጥል መድሀኒት አለን ።
አዉቶብስ ተራ ሰባተኛ የሎጊያ ህንፃ 2ኛ ፎቅ
0903717173 / 0989717172 / 0940410326
0940410327 / 0940410328 / 0940410329
14 119
ምስጋና ሲበዛ
በየሄድክበት ሰዉ ከወንበሩ ሲነሳ
በተገኘህበት ሁሉ ላንተ ቅድሚያ ሲሰጥ ....
በዚህ ደስ አይበልህ ።
ይልቁኑ ስምህን በከንቱ የሚያነሱ ከበዙ
ትችት አስተያየቶች ወዳንተ ሲያመለክቱ
ጥላቻዎች በበሬ ወለደ አንተን ከከሰሱ
የዚህን ጊዜ ደስ ይበልህ
ፈጣሪ በአንተ ትልቅን ነገር እንዳሰበ ልብ በል
ሁሌም ልብህን ቅን አርግ
ሰዎች ምን አሉኝ ብለህ አንተ አትክፋ
መጽሐፍ እንደሚለዉ
ሩጫ ለፈጣኖች፣
ውጊያም ለኀያላን አይደለም፤
እንጀራ ለጥበበኞች፣
ወይም ባለጠግነት ለብልሆች፣
ወይም ሞገስ ለዐዋቂዎች አይሆንም፤
ጊዜና ዕድል ግን ሁሉን ይገናኛቸዋል።
ሁሉንም እንደ አመጣጡ ለሚመልስልህ እና ዉጊያክን ለሚዋጋልህ ለእሱ ነገርህ አሳልፈክ ስጥ።
አትራፊ የገንዘብ ቁጠባና ብድር ነን ፍቅር እና ስኬትን ብቻ እንሰጣለን
የተባረከ ቀን ይሁንላችሁ ።
14 119
እኛ እንዲ እናምናለን
ፍቅር እና ተስፋ የነገሮች ሁሉ መሰረት ነዉ ።
መዋደድ ዝም ብሎ ወሬ ብቻ ሳይሆን ሰጥቶ መቀበል ሲሆን የበለጠ አንደኛ ነዉ ።
ወደ እኛ ቢሮ ሲመጡ
ስታፎቻችን በእርሶ ጫማ ላይ ቆመዉ የሚያስፈልጎትን ስለ እዉነት ብቻ አማክረዉ ደስተኛ ያረጉዎታል ።
ለምን ቢሉ ለሙስና እና ለማጉላላት ያሰበ ስታፍ ገና ከእኛ ወገን ሳይሆን ስለተባረረ ነዉ ።
ብዙዎች እዉነት ኢትዮጵያ ዉስጥ ነን ብለዉ እስኪደነቁ ድረስ ሙስናን ተፀይፈን ህብረተሰባችን እያገለገልን ያለን ምርጦች ነን ።
በሙስና እና በቢሮክራሲ ሌላ ቦታ ከተማማሩ ቤቶት ወደ ሆነዉ ወደ እኛ ይምጡ ።
አትራፊ የገንዘብ ቁጠባና ብድር
የምርጥ ስነ ምግባሮች ስብስብ
ገና እናስደንቆታለን ❤️🙏💥
አድራሻ
:- አዉቶብስ ተራ ሰባተኛ የሎጊያ ህንፃ 2ኛ ፎቅ
:- 22 ጎላጉል ጎን ኖህ ህንፃ 2ኛ ፎቅ
0903717173 / 0989717172 / 0940410326 0940410327 / 0940410328 / 0940410329
14 119
እኛ ጋር አፓርታማ ቤት 25% ክፍያ ስንት ይፈጃል ከተባለ ?
ባለ 1 መኝታ 60 ካሬ 550,000
ባለ 2 መኝታ 80 ካሬ 700,000
ባለ 3 መኝታ 100 ካሬ 850,000
ባለ 3 መኝታ 120 ካሬ 999,000
ስፔሻል ግሩፕ
ባለ 3 መኝታ 105 ካሬ 2 ሚሊየን ብር
ከሁሉም በላይ ግራዉንድ ላይ ሱቅና ሩፍ ላይ የጋራ መገልገያ አለዉ ።
እንዴት ሊረክስ ቻለ ከተባለ ?
አርባ ሰዉ ያልበለጡ ሰዎች በመሃበር ተደራጅተዉ ከግንባታ ቦታ ግዢ ጀምረዉ እስከ ፍጻሜዉ አብረዉ ስለሚገነቡ እና በመሀከላቸዉም ነጋዴ ስለሌለ ነዉ ፤ እኛም ደግሞ ነገሮች ፈጣን እንዲሆኑ በማኔጅመንት ስለምናግዛቸዉ ነገሮች ቀላል ይሆንላቸዋል ።
ብዙዎቻችሁ በጠየቃችሁት መሰረት አዲስ ዙር ማህበር ማደራጀት ጀምረናል እስከ ሰኔ 5 ተመስርቶ ያልቃል ።
ዛሬዉኑ ተመዝግበዉ መስከረም ሳይጠባ የግንባታ ቦታ ባለቤት ይሁኑ ።
እዚህ ይመዝገቡ 👇👇👇
https://forms.gle/bMY2CgWAb68ACJYMA
👆👆👆
አትራፊ የገንዘብ ቁጠባና ብድር
14 119
+4
ከዚህ በላይ ማገልገል !
ከዚህ በላይ እርካታ የለም !
ይህ የምታዩዋቸዉ መሬት አስተዳደር በተከፈተ ወር ባልሞላ ጊዜ ዉስጥ የግንባታ ቦታቸዉን የገዙ ናቸዉ ።
ሰኔ ሳይመጣ ግንባታ ለመጀመር ተማምለዉ ተለያይተዋል ።
እኛም በቃላችን በመገኘታችን በጣም ደስተኞች ነን ።
በዛ ላይ በጣም ደስ የሚለዉ በማይታመን ዋጋ የቤት ባለቤት መሆናቸዉ ነዉ ።
እታች ያለዉን ፎርም ነክተዉ ዛሬዉኑ ይመዝገቡ ወር ባልሞላ ጊዜ ዉስጥ የግንባታ ቦታ ባለቤት ይሁኑ ።
https://forms.gle/bMY2CgWAb68ACJYMA
አትራፊ የሳቃችሁ ምንጭ ።
现已上线!2025 年 Telegram 研究 — 年度关键洞察 
