en
Feedback
Atrafi Solution / አትራፊ

Atrafi Solution / አትራፊ

Open in Telegram

ታምነው እቁቦትን ይጣሉ ፣ የስኬት ቁልፎን ከእኛ ይውሰዱ !

Show more

📈 Analytical overview of Telegram channel Atrafi Solution / አትራፊ

Channel Atrafi Solution / አትራፊ (@atrafisolution) in the Amharic language segment is an active participant. Currently, the community unites 14 119 subscribers, ranking 5 011 in the Business category and 2 394 in the Ethiopia region.

📊 Audience metrics and dynamics

Since its creation on невідомо, the project has demonstrated rapid growth, gathering an audience of 14 119 subscribers.

According to the latest data from 18 June, 2026, the channel demonstrates stable activity. Although there has been a change in the number of participants by -308 over the last 30 days and by -2 over the last 24 hours, overall reach remains high.

  • Verification status: Not verified
  • Engagement rate (ER): The average audience engagement rate is 7.48%. Within the first 24 hours after publication, content typically collects 4.49% reactions from the total number of subscribers.
  • Post reach: On average, each post receives 1 056 views. Within the first day, a publication typically gains 634 views.
  • Reactions and interaction: The audience actively supports content: the average number of reactions per post is 9.

📝 Description and content policy

The author describes the resource as a platform for expressing subjective opinions:
ታምነው እቁቦትን ይጣሉ ፣ የስኬት ቁልፎን ከእኛ ይውሰዱ !

Thanks to the high frequency of updates (latest data received on 19 June, 2026), the channel maintains relevance and a high level of publication reach. Analytics show that the audience actively interacts with content, making it an important point of influence in the Business category.

14 119
Subscribers
-224 hours
-427 days
-30830 days
Posts Archive
ይጫረቱ ያሸንፉ
ይጫረቱ ያሸንፉ

እንደ ቢሮ ጽዱ ኢትዮዽያን ተቀላቅለናል ። እርሶም ይቀላቀሉ ።
+7
እንደ ቢሮ ጽዱ ኢትዮዽያን ተቀላቅለናል ። እርሶም ይቀላቀሉ ።

photo content
+9

በዓልን ምክንያት በማድረግ ቲክቶክ ላይ ላይቭ ለገቡ ተከታዮቻችን የበዓል እንደሚከተለዉ ትራንስፈር አርገናል ።
+9
በዓልን ምክንያት በማድረግ ቲክቶክ ላይ ላይቭ ለገቡ ተከታዮቻችን የበዓል እንደሚከተለዉ ትራንስፈር አርገናል ።

photo content

Happy international Labour Day
Happy international Labour Day

በቲክ ቶክ 100 ሺ ፎሎወር ገብተናል እናመሰግናለን ::
በቲክ ቶክ 100 ሺ ፎሎወር ገብተናል እናመሰግናለን ::

ከዚህ በላይ ማገልገል ! ከዚህ በላይ እርካታ የለም ! ይህ የምታዩዋቸዉ መሬት አስተዳደር በተከፈተ ወር ባልሞላ ጊዜ ዉስጥ የግንባታ ቦታቸዉን የገዙ ናቸዉ ። ሰኔ ሳይመጣ ግንባታ ለመጀመር ተማምለዉ
+4
ከዚህ በላይ ማገልገል ! ከዚህ በላይ እርካታ የለም ! ይህ የምታዩዋቸዉ መሬት አስተዳደር በተከፈተ ወር ባልሞላ ጊዜ ዉስጥ የግንባታ ቦታቸዉን የገዙ ናቸዉ ። ሰኔ ሳይመጣ ግንባታ ለመጀመር ተማምለዉ ተለያይተዋል ። እኛም በቃላችን በመገኘታችን በጣም ደስተኞች ነን ። በዛ ላይ በጣም ደስ የሚለዉ በማይታመን ዋጋ የቤት ባለቤት መሆናቸዉ ነዉ ። እታች ያለዉን ፎርም ነክተዉ ዛሬዉኑ ይመዝገቡ ወር ባልሞላ ጊዜ ዉስጥ የግንባታ ቦታ ባለቤት ይሁኑ ። https://forms.gle/bMY2CgWAb68ACJYMA አትራፊ የሳቃችሁ ምንጭ ።

ለትልቅ ነገር በትልቁ አለን ፤ እኛ አትራፊዎች ነን ፤ እንኳን እኛ ያየን ያተርፋል ፣ አቅም የሆነን ለትልቅ እድገት እና ተስፋ የረዳን እግዚአብሔር የተመሰገነ አምላክ ነዉ ። በጠዋት ቢሮ ገብተን ሰ
ለትልቅ ነገር በትልቁ አለን ፤ እኛ አትራፊዎች ነን ፤ እንኳን እኛ ያየን ያተርፋል ፣ አቅም የሆነን ለትልቅ እድገት እና ተስፋ የረዳን እግዚአብሔር የተመሰገነ አምላክ ነዉ ። በጠዋት ቢሮ ገብተን ሰዎች ተበድረዉ ራሳቸዉን እና ሃገር ሲለወጥ ከማየት በላይ ደስታ የለንም ❤️ ። ዛሬ የእርሶ ደስታ ቀን ነዉ ፤ በፍቅር ስለተገነባን በፍቅር ከፍ ዝቅ ብለን ፤ ከፍላጎቶ ጋር እናጨባብቶታለን ። አትራፊ የገንዘብ ቁጠባና ብድር 🙏🙏🙏

እዚህ ምድር ላይ 1ሺህ ጊዜ የመወለድ እድል ባገኝ 2ሺህ ጊዜ ሀብታም እሆናለዉ ። ሀብታም መሆን የሚታደል እጣ ሳይሆን ተፈልጎ የሚሰራ አመለካከት (mindset) ነዉ ። እኔ ራሴን ድህነትን ከሚያበረ
እዚህ ምድር ላይ 1ሺህ ጊዜ የመወለድ እድል ባገኝ 2ሺህ ጊዜ ሀብታም እሆናለዉ ። ሀብታም መሆን የሚታደል እጣ ሳይሆን ተፈልጎ የሚሰራ አመለካከት (mindset) ነዉ ። እኔ ራሴን ድህነትን ከሚያበረታታ አመለካከት እና ደሀን ከሚያነግስ ማህበረሰብ ሆነ ሀይማኖት ራሴን አርቄያለዉ ። ባጣ ባጣ እንኳን ሀብታም የሚያረገኝን መንገድ ከአትራፊ የገንዘብ ቁጠባና ብድር ጋር ጀምሬያለዉ ። አንድ ሺህ ጊዜ ሀብታም ሆኜ ኖሬ ፤ ቀብሬ ከድሃ ሠርግ በልጦ ይህን አለም እሰናበታለዉ ። እርሶም ዛሬ ምርጫዎትን ይወስኑ ። አትራፊ የገንዘብ ቁጠባና ብድር አድራሻ ፦ አዉቶብስ ተራ ሰባተኛ የሎጊያ ህንፃ 2ኛ ፎቅ

ደሰታን በብዙ ነገር ማግኘት ይቻላል ፤ በገንዘብ የሚገኝ ደስታ ግን ጮቤ ያስረግጣል ። እኛ ጋር ገንዘብ ማለት ልክ እንደ የስንዴ እርሻ ነዉ በማንኪያ ለዘሩ አባላት በአካፋ የምንሰጠዉ ። ትንሽ ይቆጥ
ደሰታን በብዙ ነገር ማግኘት ይቻላል ፤ በገንዘብ የሚገኝ ደስታ ግን ጮቤ ያስረግጣል ። እኛ ጋር ገንዘብ ማለት ልክ እንደ የስንዴ እርሻ ነዉ  በማንኪያ  ለዘሩ አባላት በአካፋ የምንሰጠዉ ። ትንሽ ይቆጥቡ አብዝተዉ  ይዉሰዱ ። አትራፊ የገንዘብ ቁጠባና ብድር አድራሻ ፦ አዉቶብስ ተራ ሰባተኛ የሎጊያ ህንፃ 2ኛ ፎቅ

ራስዎን ያዘምኑ ካሉበት ሆነው ክፍያዎን ይክፈሉ ፣ ይመዝገቡ ፣ ይቆጥቡ ። Account number Atrafi saving and credit coop, Ltd ንግድ ባንክ: 1000498226063 ኦሮሚያ
ራስዎን ያዘምኑ ካሉበት ሆነው ክፍያዎን ይክፈሉ ፣ ይመዝገቡ ፣ ይቆጥቡ ። Account number Atrafi saving and credit coop, Ltd ንግድ ባንክ: 1000498226063 ኦሮሚያ ህብረት ስራ: 1033000039593 አቢሲንያ ባንክ: 113029374

ለእስታፍ አባልሎቻችን እና አዲስ ለሚቀላቀሉን ቲሞቻችን በማስተር አስልጣኝ በአቶ ቢንያም ከፈና በደንበኞች አገልግሎት እና አያያዝ ላይ የ3 ቀን ስልጠና አጠናቀናል:: አትራፊ ሁሌም እናንተን ያገለግላ
+6
ለእስታፍ አባልሎቻችን እና አዲስ ለሚቀላቀሉን ቲሞቻችን በማስተር አስልጣኝ በአቶ ቢንያም ከፈና በደንበኞች አገልግሎት እና አያያዝ ላይ የ3 ቀን ስልጠና አጠናቀናል:: አትራፊ ሁሌም እናንተን ያገለግላል ኑ ::

ለእስታፍ አባልሎቻችን እና አዲስ ለሚቀላቀሉን ቲሞቻችን በማስተር አስልጣኝ በአቶ ቢንያም ከፈና በደንበኞች አገልግሎት እና አያያዝ ላይ የ3 ቀን ስልጠና ወስደናል :: አትራፊ ሁሌም እናንተን ያገለግላ
+6
ለእስታፍ አባልሎቻችን እና አዲስ ለሚቀላቀሉን ቲሞቻችን በማስተር አስልጣኝ በአቶ ቢንያም ከፈና በደንበኞች አገልግሎት እና አያያዝ ላይ የ3 ቀን ስልጠና ወስደናል :: አትራፊ ሁሌም እናንተን ያገለግላል ኑ ::

ለእስታፍ አባልሎቻችን እና አዲስ ለሚቀላቀሉን ቲሞቻችን በማስተር አስልጣኝ በአቶ ቢንያም ከፈና በደንበኛ አገልግሎት እና አያያዝ ላይ የ3 ቀን ስልጠና ወስደናል :: አትራፊ ሁሌም እናንተን ያገለግላል
+6
ለእስታፍ አባልሎቻችን እና አዲስ ለሚቀላቀሉን ቲሞቻችን በማስተር አስልጣኝ በአቶ ቢንያም ከፈና በደንበኛ አገልግሎት እና አያያዝ ላይ የ3 ቀን ስልጠና ወስደናል :: አትራፊ ሁሌም እናንተን ያገለግላል ኑ ::

ይመዝገቡና ሁለት ወር ባልሞላ ጊዜ ውስጥ የግንባታ ቦታ ባለቤት ይሁኑ :: ከታች ያለዉን ፎርም ተጭነዉ ይመዝገቡ 👇👇👇 https://forms.gle/bMY2CgWAb68ACJYMA .
ይመዝገቡና ሁለት ወር ባልሞላ ጊዜ ውስጥ የግንባታ ቦታ ባለቤት ይሁኑ :: ከታች ያለዉን ፎርም ተጭነዉ ይመዝገቡ 👇👇👇 https://forms.gle/bMY2CgWAb68ACJYMA .

Sales and Promotion   Job Description:   We are looking for a dedicated sales promoter to join our marketing team. The sales promoter's responsibilities include attracting new customers and improving profits, assisting with product launches and events, improving knowledge of the product range, answering questions, and addressing customer concerns. You should be able to multitask and deliver excellent customer service in a fast-paced environment. To be successful as a sales promoter, you should understand about the products, Services and have the ability to inspire others as well. Outstanding sales promoters are able to make genuine connections with customers and tailor their presentations to different audiences.   Sales Promoter Responsibilities: • Listening to what customers want and helping them find the perfect product for their needs. • Constantly building product knowledge and delivering this knowledge in engaging ways. • Setting up attractive services and promotional booths. • Delivering presentations and demonstrations to customers and other stakeholders. • Engaging in meaningful interactions and building good relationships with customers. • Following up with customers and providing guidance on product selection. • Meeting daily targets and submitting sales reports.   Job Requirements: • Diploma or Degree in any Field • Degree in sales and marketing is preferable. • Experience in Sales and promotion recommended. • Sharp customer service skills. • Expressive and comfortable when delivering presentations. • Ability to work independently. • Excellent observation skills. • Superb written and verbal communication skills.   Deadline: 03.24.2024   Job Category: Sales and Marketing   Salary: Negotiable + Bonus   Required No:  30 (thirty)   Location: Addis Ababa, Addis Ababa   Send us your cv by email atrafisolution@gmail.com Or come direct office 22 behind Gulagul Noah building 2nd floor