ኢትዮ🇪🇹🦋ፍልስጢን🇵🇸✌️
Open in Telegram
Ethio🦋 Palestine በዚህ ቻናል ለፍልስጤም ለኢስላም ትልቅ መሰዋትነት የከፈሉ የታላላቅ ጀግኖች ታሪኮች ስለፍልስጤም አስገራሚ ክስተቶች ፍልስጤም የተላኩ ነብያቶች ታሪክ የሚለቀቅበት ቻናል ነው። ሼር አድርጉልን ለአስተያየት 👇 @Palestinians_bot 🇵🇸ፍልስጢን አቅሳ🇪🇹 #አቅሷ_ትጣራለች #FREE_PALESTINE✌
Show more2 810
Subscribers
-324 hours
+137 days
+2230 days
Data loading in progress...
Similar Channels
Tags Cloud
No data
Any problems? Please refresh the page or contact our support manager.
Incoming and Outgoing Mentions
---
---
---
---
---
---
Attracting Subscribers
September '26
September '26
+32
in 0 channels
August '26
+75
in 0 channels
Get PRO
July '26
+87
in 0 channels
Get PRO
June '26
+61
in 0 channels
Get PRO
May '26
+65
in 0 channels
Get PRO
April '26
+51
in 0 channels
Get PRO
March '26
+57
in 0 channels
Get PRO
February '26
+43
in 0 channels
Get PRO
January '26
+37
in 0 channels
Get PRO
December '25
+24
in 0 channels
Get PRO
November '25
+29
in 0 channels
Get PRO
October '25
+70
in 1 channels
Get PRO
September '25
+63
in 0 channels
Get PRO
August '25
+64
in 0 channels
Get PRO
July '25
+73
in 1 channels
Get PRO
June '25
+135
in 1 channels
Get PRO
May '25
+82
in 0 channels
Get PRO
April '25
+125
in 0 channels
Get PRO
March '25
+121
in 1 channels
Get PRO
February '25
+110
in 0 channels
Get PRO
January '25
+130
in 0 channels
Get PRO
December '24
+151
in 1 channels
Get PRO
November '24
+158
in 0 channels
Get PRO
October '24
+169
in 2 channels
Get PRO
September '24
+40
in 0 channels
Get PRO
August '24
+180
in 3 channels
Get PRO
July '24
+338
in 2 channels
Get PRO
June '24
+154
in 1 channels
Get PRO
May '24
+266
in 3 channels
Get PRO
April '24
+309
in 6 channels
Get PRO
March '24
+293
in 4 channels
Get PRO
February '24
+163
in 0 channels
Get PRO
January '24
+164
in 2 channels
Get PRO
December '23
+142
in 2 channels
Get PRO
November '23
+73
in 6 channels
Get PRO
October '23
+170
in 7 channels
Get PRO
September '23
+2
in 0 channels
Get PRO
August '23
+9
in 0 channels
Get PRO
July '23
+3
in 0 channels
Get PRO
June '23
+18
in 0 channels
Get PRO
May '23
+14
in 0 channels
Get PRO
April '23
+45
in 0 channels
Get PRO
March '23
+6
in 0 channels
Get PRO
February '23
+13
in 0 channels
Get PRO
January '23
+67
in 0 channels
Get PRO
December '22
+9
in 0 channels
Get PRO
November '22
+25
in 0 channels
Get PRO
October '22
+21
in 0 channels
Get PRO
September '22
+44
in 0 channels
Get PRO
August '22
+82
in 0 channels
Get PRO
July '22
+27
in 0 channels
Get PRO
June '22
+91
in 0 channels
Get PRO
May '22
+77
in 0 channels
Get PRO
April '22
+1 857
in 0 channels
| Date | Subscriber Growth | Mentions | Channels | |
| 09 September | 0 | |||
| 08 September | +3 | |||
| 07 September | +2 | |||
| 06 September | +2 | |||
| 05 September | +10 | |||
| 04 September | +6 | |||
| 03 September | +3 | |||
| 02 September | +3 | |||
| 01 September | +3 |
Channel Posts
| 2 | -የዮርዳኖስ ንጉሥ አብዱላህ ሁለተኛና የቻይናው ፕሬዝዳንት Xi Jinping የጋዛ የተኩስ ማቆም እንዲጠናከርና የሰብዓዊ እርዳታ ያለገደብ እንዲገባ ጥሪ አቅርበዋል። | 846 |
| 3 | ፋታህ እና ሐማስ በካይሮ ለመወያየት ተዘጋጅተዋል
🇵🇸 በፍልስጤም የፖለቲካ አንድነትን ማጠናከር
የጋዛን አስተዳደር ከጦርነቱ በኋላ እንዴት መመስረት እንደሚቻል መወያየትን
የፍልስጤም የጋራ የፖለቲካ አቋም ለመፍጠር መሞከር
በዌስት ባንክና ጋዛ የሚኖረውን የፍልስጤም አስተዳደር ጉዳይ ማየት የሚሉት ናቸዉ “።
-ነሐሴ 18 በካይሮ ስብሰባ ሊይ
የፋታህ ከፍተኛ ልዑክ ከሐማስ ጋር የሚወያየው በተለይ የፍልስጤም ሕግ አውጪ ምርጫ ዝግጅት እና በጋዛ ምርጫው እንዴት እንደሚካሄድ ነው።
-የፍልስጤም ሕግ አውጪ ምርጫ በኖቬምበር 28፣ 2026 እንዲካሄድ ተወስኗል፤ ይህም ከ2006 በኋላ የመጀመሪያው ሕግ አውጪ ምርጫ ሊሆን ይችላል።
-ሐማስም በሰፊ ብሔራዊ ጥምረት ውስጥ ሆኖ በምርጫው ለመሳተፍ ፍላጎት እንዳለው ተገልጿል። | 981 |
| 4 | 50 ፍልስጤማውያን አስከሬን ከፍርስራሽ ከተወጣ በኋላ በጋዛ ሲቲ የጅምላ ቀብር ተደርጓል።
የአል-ሺፋ ሆስፒታል የinterventional radiology ክፍል እንደገና ተጠግኖ መከፈቱ ተዘግቧል። | 966 |
| 5 | https://www.facebook.com/100001711931622/posts/28338715525768800/?app=fbl | 929 |
| 6 | እዚህ ያላችሁ ወዳጆቼ ከታች ባለዉ ሊንክ እየገባችሁ ዋሲሁን ተስፋዬን አበረታቱልኝ እህቶቻችን ለራሳችሁ ለወዳጅ ለዘመድ ስጦታ አበርክቱ ወንዶች እህት እናት ያላችሁ በስጦታ አጎናፅፋ የፍልስጤም አይከን የሆነ ቦርሳ ነዉ | 845 |
| 7 | ሐዘም ቃሲም የሐማስ ቃል አቀባይ፣ በጋዛ የተፈጸመውን ጥቃት እንደ የተኩስ አቁም ጥሪዎችን መጣስ በመግለጽ፣ አስታራቂዎች፣ ዋስትና ሰጪ ሀገራት እና የአሜሪካ አስተዳደር የተኩስ አቁሙ እንዲከበር ጫና እንዲያደርጉ ጠይቋል።
በተያያዘም የጋዛ ጤና ሚኒስቴር በሰጠው ባለፉት 24 ሰዓታት 1 ሰው በጉዳቱ ምክንያት ሞቷል፣ 2 ሰዎችም ቆስለው ወደ ሆስፒታል ገብተዋል ይላል።
አሁንም አንዳንድ ተጎጂዎች ከፍርስራሽ ስር ወይም በመንገድ ላይ እንዳሉ፣ አምቡላንስና የሲቪል መከላከያ ቡድኖች እነሱን ለመድረስ እንዳልቻሉ ይገልጻል።
በሪፖርቱ መሠረት፣ ከጥቅምት 11 ከተኩስ አቁም ጀምሮ 1,266 ሰዎች ሞተዋል፣ 4,200 ቆስለዋል፣ 813 አስከሬኖችም ከፍርስራሽ ተወጥተዋል ተብሏል።
ከጥቅምት 7፣ 2023 ጀምሮ የሞቱት 73,400 እና የቆሰሉት 174,312 መድረሳቸውን የጤና ሚኒስቴሩ ገልፆል | 846 |
| 8 | የአሜሪካ ልዩ መልዕክተኛ ጃሬድ ኩሽነር ከቤንያሚን ኔታንያሁ ጋር ለጋዛ የሰላም/ተኩስ አቁም ዕቅድ ተወያይቷል። ነገር ግን በዋና ጉዳዮች—በተለይ የሀማስ ትጥቅ መፍታት እና የእስራኤል ሠራዊት መውጣት—ላይ እስካሁን ግልጽ ስምምነት አልተገኘም ብሏል።
-በጋዛ ጥቃቶች መቀጠላቸው: ዛሬ የወጡ ሪፖርቶች በጋዛ ውስጥ ጥቃቶች እንደቀጠሉ እና ሰዎች መገደላቸውና መቁሰላቸው እንደቀጠለ ይገልጻሉ።
IMEMC
ዌስት ባንክ ቁስራ: በቁስራ መንደር የፍልስጤም ቤተሰቦች በሰፋሪዎች እንደተከበቡ እና ከቤታቸው መውጣት እንደተገደበ ሪፖርቶች ያሳያሉ። | 803 |
| 9 | ናታንያሁ ትራምፕ ለጋዛዊያን ያቀረበውን የ 15 ነጥብ የስምምነት ሃሳብ ተገደን እንጂ የምንተገብረው እኔ አልተቀበልኩትም ካለ ከደቂቃዎች በኋላ ሐማስ የትራምፕን የስምምነት ሃሳብ በተሟላ ሁኔታ ለመተግበር ቁርጠኛ ነን ብሏል። | 1 242 |
| 10 | በ ጋዛ የጅምላ ግድያ እንደቀጠለ ነዉ | 1 378 |
| 11 | No text... | 1 405 |
| 12 | ወራሪዋ እስራኤል በዘንድሮው ዓመት ብቻ በሰፋሪዎች ጥቃት እና ቤት ፈረሳ ምክንያት ከ3,200 በላይ ፍልስጤማውያን ከቀያቸው መፈናቀላቸውን የተባበሩት መንግስታት ድርጅት (OCHA) አስታውቋል። | 1 337 |
| 13 | በናብሉስ አቅራቢያ በሚገኘው የቁስራ መንደር የአይሁድ ሰፋሪዎች የአል-ራህማ መስጊድን ጨምሮ የፍልስጤማውያንን መኖሪያ ቤቶች እና ተሽከርካሪዎች በእሳት አቃጥለዋል። በጥቃቱ ወቅት "የአይሁድ በቀል" የሚሉ የዕብራይስጥ ፅሁፎች በመስጊዱ ግድግዳ ላይ ተፅፈው ተገኝተዋል።
- ኔታንያሁ በዌስት ባንክ ላይ ጠንካራ ወታደራዊ እርምጃ እንዲወሰድ ትዕዛዝ ካስተላለፉ በኋላ፣ የእስራኤል ጦር ናብሉስን ጨምሮ በተለያዩ ከተሞች ሰፊ አሰሳ በማድረግ ከ70 በላይ ፍልስጤማውያንን በቁጥጥር ስር አውሏል። | 1 247 |
| 14 | ዶክተር ኸሊል አል-ሐያ የሀማስoverall political bureau chief) መሾሙን ድርጅቱ አስታውቋል። እሱ በ2024 በእስራኤል ጦር ከተገደለው ያህያ ሲንዋር በኋላ በይፋ ይህን ሹመት አግኝቷል ። | 1 118 |
| 15 | መከራ እና ግፍ መቋቋም ቢያቅተዉ መሳሪያዎች ቀምቶ 3 የወራሪውን ወታደር ገሎ ተሰዋ ጀግና ይዉጣልሽ ተብላ የተመረቀች ሀገር ፍልስጤም | 1 142 |
| 16 | No text... | 1 144 |
| 17 | No text... | 704 |
| 18 | ሐማስ ዛሬ በቤይሩት የሞተውን ጃፓናዊ አብዮታዊ ተዋጊ ኮዞ ኦካሞቶ በሐዘን አስታውሷል። ሐማስ ኦካሞቶ ህይወቱን ለፍልስጤም ጉዳይ በመደገፍ እንዳሳለፈ፣ በእስራኤል እስር ቤቶች ያሳለፈው ዓመታት ደግሞ የዓለም አቀፍ አንድነትና የነፃነት ትግል ምልክት እንደሆነ ገልጿል።
እንዲሁም ለቤተሰቡና ለጓዶቹ በPopular Front for the Liberation of Palestine (PFLP) የሐዘን መልዕክት በመላክ፣ ኦካሞቶ በጭቆናና በግፍ ላይ የሚደረግ ተቃውሞ ዘላቂ ምልክት ሆኖ እንደሚታወስ ገልጿል።
Kozo Okamoto ጃፓናዊ ተወላጅ ሲሆን በ1970ዎቹ ከጃፓን የግራ አክራሪ ቡድን Japanese Red Army (JRA) ጋር የተቆራኘ ነበር።
በጣም የሚታወቀው በ1972 በLod Airport (አሁን Ben Gurion Airport) በተፈጸመው ጥቃት ተሳታፊ በመሆኑ ነው። በዚያ ጥቃት 26 ሰዎች ተገድለው ብዙዎች ቆስለዋል። ሁለቱ ከእሱ ጋር የነበሩ ተሳታፊዎች ሲሞቱ፣ ኦካሞቶ በሕይወት ተይዞ ተያዘ።
ከዚያ በኋላ፦
በእስራኤል ፍርድ ቤት የዕድሜ ልክ እስራት ተፈረደበት።
በ1985 በእስረኞች ልውውጥ ተፈትቶ ወደ ሊባኖስ ሄደ።
ከዚያ በኋላ በቤይሩት ኖረ፣ ከፍልስጤም የግራ ቡድኖች ጋር ግንኙነቱን ቀጠለ።
ኦካሞቶ ለፍልስጤም ታጋይ ነዉ በልቡ ዉስጥ ፍልስጤም አለች
በወቅቱ የፍልስጤም ጭቆና ሲበዛ ሶስት ጃፓኖች ከPopular Front for the Liberation of Palestine ጋር በመተባበር ተካሂዷል።
በአውሮፕላን ተጓዥ መስለው ወደ አየር ማረፊያው ገብተው በጠመንጃና በእጅ ቦምብ ጥቃት ፈጽመዋል።
26 የወራሪዋን ዜጎች ገለዉ ከ80 በላይ ቆስለዋል።
ሁለቱ አጥቂዎች በጥቃቱ ወቅት ሲሞቱ፣ ኮዞ ኦካሞቶ በሕይወት እንደተያዘ መረጃዎች ያመላክታሉ።
ኢትዮ ፍልስጤም | 916 |
| 19 | የስፔን የሕፃናትና ወጣቶች ሚኒስትር ሲራ ሬጎ በእስራኤል መንግሥት ላይ እጅግ ጠንካራና የበረታ ወቀሳ ሰንዝረዋል።
ሚኒስትሯ ማድሪድ በእስራኤል ላይ የምታቀርበውን ትችት በተመለከተ በሰጡት አስተያየት "እኛ የስም ማጥፋት አልፈጸምንም፤ ገጽታችሁን ገለጽን እንጂ፤ እናንተ የዘር ማጥፋት ፈጻሚና ወንጀለኛ መንግሥት ናችሁ" ሲሉ የእስራኤልን አካሄድ አጥብቀው ኮንነዋል።
ይህ አስተያየት የተሰጠው ስፔን በጋዛ እየተካሄደ ያለውን ወታደራዊ እርምጃ በተደጋጋሚ ስትቃወም እና እስራኤል ዓለም አቀፍ የሰብአዊ መብት ሕጎችን ጥሳለች በማለት ተጠያቂ እንድትሆን በጽኑ ስትጠይቅ በቆየችበት ማዕቀፍ ውስጥ ነው። | 665 |
| 20 | ሀማስ፣ በZaher Jabareen የሚመራ ልዑክ ወደ Cairo መድረሱን አረጋግጧል።
ውይይቱ የተኩስ አቁም ስምምነትን በተግባር ለማስፈጸም ያተኮረ ነው።
ዋና ዋና የውይይቱ ጉዳዮች፦
በGaza Strip እየተባባሱ ያሉ የእስራኤል ወታደራዊ እርምጃዎችንና ጥቃቶችን ማስቆም።
ለሆስፒታሎች፣ ለመሠረተ ልማት አስፈላጊ የሆነ የሰብዓዊ እርዳታ እንዲገባ ማረጋገጥ።
Sharm el-Sheikh agreement የተባለው ስምምነት እንዲፈጸም መነጋገር።
አስተዳደራዊ ኮሚቴ ማቋቋም፣
ዓለም አቀፍ ጥበቃ ማግኘት፣
የእስራኤል ኃይሎች ከጋዛ ሙሉ በሙሉ እንዲወጡ ማድረግ፣
በመጨረሻም የፍልስጤማውያንን የፖለቲካ መብቶችና መንግሥት የመመስረት ግብ ለማሳካት መሥራት በሚመለከት ነዉ | 1 064 |
