en
Feedback
Amazing new apostolic songs

Amazing new apostolic songs

Open in Telegram

Burte Sami💪💪❤️❤️( bulcha apostolic church)

Show more
4 735
Subscribers
No data24 hours
+87 days
+4530 days

Data loading in progress...

Tags Cloud
No data
Any problems? Please refresh the page or contact our support manager.
Incoming and Outgoing Mentions
---
---
---
---
---
---
Attracting Subscribers
December '25
December '25
+14
in 0 channels
November '25
+98
in 0 channels
Get PRO
October '25
+78
in 0 channels
Get PRO
September '25
+91
in 0 channels
Get PRO
August '25
+87
in 0 channels
Get PRO
July '25
+121
in 0 channels
Get PRO
June '25
+115
in 0 channels
Get PRO
May '25
+122
in 0 channels
Get PRO
April '25
+148
in 0 channels
Get PRO
March '25
+175
in 3 channels
Get PRO
February '25
+145
in 0 channels
Get PRO
January '25
+227
in 0 channels
Get PRO
December '24
+297
in 1 channels
Get PRO
November '24
+254
in 2 channels
Get PRO
October '24
+265
in 0 channels
Get PRO
September '24
+299
in 0 channels
Get PRO
August '24
+351
in 0 channels
Get PRO
July '24
+292
in 0 channels
Get PRO
June '24
+299
in 1 channels
Get PRO
May '24
+354
in 1 channels
Get PRO
April '24
+276
in 1 channels
Get PRO
March '24
+353
in 0 channels
Get PRO
February '24
+221
in 0 channels
Get PRO
January '24
+122
in 0 channels
Get PRO
December '23
+698
in 0 channels
Date
Subscriber Growth
Mentions
Channels
05 December+1
04 December+2
03 December+5
02 December+3
01 December+3
Channel Posts
Lede iilleemmoikiwe ''track only''.mp310.62 MB

2
13 Track 13.mp3
2 751
3
Leave Beky Bulcha conference.mp3
3 015
4
+3
Maarote Buicho Zuufan.mp3
3 307
5
1ኛ ጴጥሮስ 3 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ³ ለእናንተም ጠጕርን በመሸረብና ወርቅን በማንጠልጠል ወይም ልብስን በመጎናጸፍ በውጭ የሆነ ሽልማት አይሁንላችሁ፥ ⁴ ነገር ግን በእግዚአብሔር ፊት ዋጋው እጅግ የከበረ የዋህና ዝግተኛ መንፈስ ያለውን የማይጠፋውን ልብስ ለብሶ የተሰወረ የልብ ሰው ይሁንላችሁ። ⁵ እንዲህ በቀድሞ ዘመን በእግዚአብሔር ተስፋ ያደረጉት ቅዱሳት ሴቶች ደግሞ ለባሎቻቸው ሲገዙ ተሸልመው ነበርና፤ ⁶ እንዲሁም ሣራ ለአብርሃም፦ ጌታ ብላ እየጠራችው ታዘዘችለት፤ እናንተም ከሚያስደነግጥ ነገር አንዳች እንኳ ሳትፈሩ መልካም ብታደርጉ ልጆችዋ ናችሁ። ⁷ እንዲሁም፥ እናንተ ባሎች ሆይ፥ ደካማ ፍጥረት ስለ ሆኑ ከሚስቶቻችሁ ጋር በማስተዋል አብራችሁ ኑሩ፤ ጸሎታችሁ እንዳይከለከል አብረው ደግሞ የሕይወትን ጸጋ እንደሚወርሱ አድርጋችሁ አክብሩአቸው።
3 650
6
Z LEDAMO WOLLO FARISA HERE 044 - Copy.mp3
3 674
7
singer genene wollo master.mp3
3 720
8
COMMING SOON ZEMAR BR Legesse Dibalaxaxxoe balaxeemmohe 3* buuwammoraati anga dieemmohe
4 124
9
+3
singer genet wollo4.mp3
4 073
10
Qullaawotu ''qullaawootu beky.mp3
3 860
11
Wole Kalaqonni ''Baxxootohona.mp3
3 652
12
Duduway Hareemmo '' beky'.mp3
3 601
13
Haaro Haaro ''faarso beky.mp3
3 410
14
Maganu kaa'liro'' ROORAE'' lede.mp3
3 101
15
Maganunna aanille''Xaandumoro'' lede.mp3
2 811
16
Beky Ayee''ku'la' YESUUSA (2).mp3
3 084
17
ፀንቼ በቤትህ መኖር ነው የእኔ መሻት ሀደራ ኢየሱሴ አላውቅም ፍፃምዬን ድንገት ስትመጣ መብራቴ ጠፍቶ ደግሞ ተኝቼ ጎድሎ እንዳይገኝ ዘይቱ ከመቅረዜ ይመር ፍፃሜ በቤትህ ኖሬ ሞልቶ ተትረፍርፎ ፀጋህ መንፈስህ በእኔ ከፃድቃን ጋር ይሁን ዕጣዬ ደግሞ ይዋብልኝ መጨረሻዬ ፩| በአገልግሎት ፀንቼ ብዙ እንዳተርፍ ስትመርጠኝ ስለዚህ ነው እንድኖር ለፍቃድህ እኔ ግን ሰንፌ የሰጠኸኝን ቀብሬ ድንገት ስትመጣ እንዳልሆን በዶዬን ሀደራ |፪| ኢየሱሴ ጎድሎ እንዳይገኝ ዘይቱ ከመቅረዜ ሀደራ |፪| ኢየሱሴ አንቃኝ በጊዜዬ ካለሁበት ከድካሜ ፪| ብዙ አገልግዬ በቤትህ ኖሬያለው እየዘመርኩኝ ለአንተ የክብር ዕቃ ሆኛለው ኋለኛ ግን እንዳልሆን በመምጫህ ሰዓት ጌታዬ ከጅማሬው ይልቅ ይመርልኝ ፍፃሜ ፀንቼ በቤትህ ... ዋይ ዋይ ከሚሉት ደግሞ እንዳልሆን እንደ ሰነፎቹ ዘይቴ እንዳይጎድል ዛሬ በጊዜዬ ቀን ሳለ አንቃኝና ሙሉ ይሆን ህይወቴ እንዳላፍር ስትመጣ ሀደራ ኢየሱሴ...
3 510
18
አስቸኳይ መልዕክት!! ----------------- ይህንን መልዕክት ለቤተሰቦቻችሁ እና ጓደኞቻችሁ ያስተላልፉ! ሰሞኑን አንዳንድ ሰዎች ከማይታወቁ ግለሰቦች ስልክ ጥሪ እየደረሳቸው እንደሆነና ስልክ ቁጥሮቹም፣       Tel: +375602605281        Tel: +37127913091        Tel: +37178565072        Tel: +56322553736        Tel: +37052529259        Tel: +255901130460 ወይም ማንኛውም ቁጥር በ+371,+375,+381 የሚጀምሩ እንደሆነ ለመንግስት አካላት አሳውቀዋል። እነዚህን ስልክ ቁጥሮች የሚጠቀሙት ግለሰቦች ሲደውሉ አንዴ ብቻ ከጠራ በኋላ ይዘጉታል። እርስዎ መልሰው ሲደውሉ የርስዎን Contact List በ 3sec ውስጥ ወደ ራሳቸው ኮፒ በማድረግ እንዲሁም ሞባዬልዎ ላይ ስለ እርስዎ ባንክ ወይም ክሬዲት ካርድ መረጃ በአንዴ በመጥለፍ የማጭበርበር ስራ እየሰሩ ይገኛሉ። ከላይ በተጠቀሱት ስልክ ቁጥር ከተደወለሎት አይመልሱ ፡ወይም መልሰው አይደውሉ።እንዲሁም በማንኛውም ደዋይ #90 or #09 በመስመር እንዲነኩ ከተጠየቁ አይንኩ። ምክንያቱም በቀላሉ ሲማችሁን አክሰስ በማድረግ  በናንተ ስም የፈለጉት ወንጀል በመስራት እራሳቸውን ስለሚሸሽጉ ነው።   ይህንን መልዕክት ለቻላችሁ ሰው ፎርዋርድ በማድረግ ህዝባችንን ከዚህ መሰል ማጭበርበሮች እንታደግ።
6 293
19
+8
9 ልዬ.mp3
4 161
20
የጎፋ ንዑስ መዘምራን እግዚአብሔር መንፈስ የሚመለከው በመንፈስ በስጋ ጩኸት ሩጫ መች ዙፋኑ ሊደርስ የሰውን ሁለንተና ፍቃድ የሚመረምር የቅኖች አምላክ እርሱ ቅዱስ ነው እግዚአብሔር ከሰበሰብከው ጉባዔ ከጠራኸው ህዝብ መሃል ልቡ ወደ አንተ የቀናውን አውቃለሁ አንተ እንደምታይ የሰውን የልብ ሀሳብ ትኩረቱን የምትሻ ከመጣሁኝ አይቀር ይሁን ክብርህ ለእኔ መዳረሻ ክብርህን ሳላይ አልመለስ ከመንፈስህ ጠል ሳልረሰርስ አንዳች ምስጢር ሳትገልጥልኝ ካለሁበት ስፍራ ሳታስጠጋኝ አንተን ሊያይህ ፈልጎ ፈጥኖ ዛፍ ላይ የወጣውን እንዲሁ አይተህ እንዳላየህ ችላ ብለህ መች አለፍከው ከሚጋፉት ሰዎች መሃል የዘኪዎስ ልብ አንተን ጠራ ዞር ብለህ ስታየው ተቀየረ የእርሱ ስፍራ አንተን ሳላይ አልመለስ ድምፅህን ልስማው ተናገረኝ ና እና ቤቴ ውለህ እደር የእኔም ታሪክ እስኪቀየር ልቤ አንተን አንተን ይላል መገኘትህን ይናፍቃል ካልባረከኝ አልለቅህም ለእኔ ከአንተ ሌላ አላውቅም
3 442