Serdo የሰው ሀይል አቅራቢ
📈 Analytical overview of Telegram channel Serdo የሰው ሀይል አቅራቢ
Channel Serdo የሰው ሀይል አቅራቢ (@serdo_1) in the Amharic language segment is an active participant. Currently, the community unites 12 416 subscribers, ranking 3 080 in the Career category and 2 286 in the Ethiopia region.
📊 Audience metrics and dynamics
Since its creation on невідомо, the project has demonstrated rapid growth, gathering an audience of 12 416 subscribers.
According to the latest data from 03 December, 2024, the channel demonstrates stable activity. Although there has been a change in the number of participants by 0 over the last 30 days and by 0 over the last 24 hours, overall reach remains high.
- Verification status: Not verified
- Engagement rate (ER): The average audience engagement rate is 0%. Within the first 24 hours after publication, content typically collects N/A% reactions from the total number of subscribers.
- Post reach: On average, each post receives 0 views. Within the first day, a publication typically gains 0 views.
- Reactions and interaction: The audience actively supports content: the average number of reactions per post is 0.
📝 Description and content policy
The author describes the resource as a platform for expressing subjective opinions:
“Job for all”
Thanks to the high frequency of updates (latest data received on 04 December, 2024), the channel maintains relevance and a high level of publication reach. Analytics show that the audience actively interacts with content, making it an important point of influence in the Career category.
Data loading in progress...
| 2 | No text... | 3 987 |
| 3 | 👀👀👀👀👀👀👀👀👀👀
አዲስ ክፍት የስራ ማስታወቂያ"
ቀን 19/04/16 የወጣ
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
⭐️የስራ መደብ:#ዋና ሼፍ
✨️ት/ት ደረጃ:በዘርፉ የትመረቁ
✨️ልምድ: ከታወቀ ምግብ ቤት ወይም ሆቴል የስራ ልምድ ማቅረብ የሚችል
✨ደሞዝ: በስምምነት /ማራኪ
🔆ብዛት————— 4
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
የስራ መደብ:# ረዳት ሼፍ
✨️ት/ት ደረጃ:በዘርፉ የትመረቁ
✨️ልምድ: ከታወቀ ምግብ ቤት ወይም ሆቴል የስራ ልምድ ማቅረብ የሚችል
✨ደሞዝ: ማራኪ(በስምምነት)
☀️ብዛት————— 6
➖➖➖➖➖➖➖➖➖
⭐️የስራ መደብ:# ዋና ወጥ ቤት
✨የት/ደረጃ' : በዘርፉ ስልጠና የወሰደ
✨የስራ ልምድ : ልምድ ያለው
✨ፆታ' : ወ/ሴ
✨ደሞዝ': በስምምነት/ማራኪ
☀️ብዛት ——3
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
——————————————————
የስራ መደብ:# ሱፐርቫይዘር
✨️ት/ት ደረጃ:በዘርፉ የትመረቁ
✨️ልምድ: የስራ ልምድ ማቅረብ የሚችል
✨ደሞዝ: ማራኪ(በስምምነት)
✨ ፆታ:፧ ሴት
☀️ብዛት————— 2
———————————————————
⭐️የስራ መደብ ~አስተናጋጅ
✨የት/ት ደረጃ: 10+
✨ልምድ: በመስተንግዶ ልምድ ያላት
🔆 ፆታ——ወ/ሴ
✨ደሞዝ: ማራኪ
🔆ብዛት——10
➖➖➖➖➖➖➖➖➖
⭐️የስራ መደብ: ፅዳት
✨የት/ደረጃ' 10
✨የስራ ልምድ': የሆቴል ልምድ ያላት
✨ፆታ' ወ/ሴ
✨ደሞዝ' በስምምነት
🔆ብዛት—-4
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
☎️ አድራሻ ቦሌ ፍሬንድሽኘ 1ኛ ፎቅ ቢሮ ቁ- 105
ይደውሉ
📞 0923247823
📞 0923248123
📞 0911664997
✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅
እባኮት በስራ ሰዓት ይደውሉ ። 📵 | 4 687 |
| 4 | No text... | 3 867 |
| 5 | አስቸኳይ ክፈት የሰራ ቦታ ማስታወቂያ
በጣም ታዋቂ ክትፎ ቤት
ብቁ የሆኑ ሰራተኞችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል ።
1- ሱፐርቮይዘር ——ብዛት 1
2- ዋና ምግብ አብሳይ ለጠዋት -1
2- ምግብና መጠጥ ቁጥጥር :-1
3- የቧንቧ ሰራተኛ ———-1
4- ኦርደር ተቆጣጣሪ———1
የሰራ ልምድ:- 1+
የት/ደ:-10+
ደመወዝ :- በስምምነት
አድራሻ : ቦሌ ፍሬንድሺኘ ህንፃ 1ኛ ፎቅ ቢሮ ቁ. 105
ስልክ —
0923248123
0911664997 | 4 023 |
| 6 | No text... | 4 067 |
| 7 | No text... | 4 741 |
| 8 | 👀👀👀👀👀👀👀👀👀👀
ታዋቂ ለሆነ ሬስቶራንት አዲስ ክፍት የስራ ማስታወቂያ"
ቀን 25/04/16 የወጣ
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
⭐️የስራ መደብ:#ዋና ሼፍ
✨️ት/ት ደረጃ:በዘርፉ የትመረቁ
✨️ልምድ: ከታወቀ ምግብ ቤት ወይም ሆቴል የስራ ልምድ ማቅረብ የሚችል
✨ደሞዝ: በስምምነት /ማራኪ
🔆ብዛት————— 7
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
የስራ መደብ:# ረዳት ሼፍ
✨️ት/ት ደረጃ:በዘርፉ የትመረቁ
✨️ልምድ: ከታወቀ ምግብ ቤት ወይም ሆቴል የስራ ልምድ ማቅረብ የሚችል
✨ደሞዝ: ማራኪ(በስምምነት)
☀️ብዛት————— 5
➖➖➖➖➖➖➖➖➖
⭐️የስራ መደብ:# ዋና ወጥ ቤት
✨የት/ደረጃ' : በዘርፉ ስልጠና የወሰደ
✨የስራ ልምድ : ልምድ ያለው
✨ፆታ' : ወ/ሴ
✨ደሞዝ': በስምምነት/ማራኪ
☀️ብዛት ——7
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
⭐️የስራ መደብ:#ወጥ ጨላፊ
✨️ት/ት ደረጃ:በዘርፉ የትመረቁ
✨️ልምድ: ከታወቀ ምግብ ቤት ወይም ሆቴል የስራ ልምድ ማቅረብ የሚችል
✨ደሞዝ: በስምምነት /ማራኪ
🔆ብዛት————— 7
——————————————————
⭐️የስራ መደብ ~አስተናጋጅ
✨የት/ት ደረጃ: 10+
✨ልምድ: በመስተንግዶ ልምድ ያላት
🔆 ፆታ——ወ/ሴ
✨ደሞዝ: ማራኪ
🔆ብዛት——32
➖➖➖➖➖➖➖➖➖
⭐️የስራ መደብ: ፅዳት
✨የት/ደረጃ' 10
✨የስራ ልምድ': ልምድ ያላት
✨ፆታ' ወ/ሴ
✨ደሞዝ' በስምምነት
🔆ብዛት—-10
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
☎️ አድራሻ ቦሌ ፍሬንድሽኘ 1ኛ ፎቅ ቢሮ ቁ- 105
ይደውሉ
📞 0923247823
📞 0923248123
📞 0911664589
✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅
እባኮት በስራ ሰዓት ይደውሉ ። 📵 | 4 516 |
| 9 | No text... | 3 568 |
| 10 | No text... | 4 145 |
| 11 | 👀👀👀👀👀👀👀👀👀👀
"አስቸኳይ ክፍት የስራ ማስታወቂያ"
ቀ22/04/16 የወጣ
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
የስራመደብ: ስልክ ኦፕሪተር ለራይድ ግማሽ ቀን
✨ት/ት ደረጃ:10/12/ዲፕሎማ
✨ልምድ: 0አመት
✨️ደሞዝ: 9,000
➖➖➖➖➖➖➖
➖➖➖➖➖➖➖➖
⭐️የስራ መደብ #Reception ለሆቴል ,ድርጅቶች እና ለ ገስት ሀውስ/ለክሊኒክ/ሆስፒታል/ለድርጅት
✨የት/ደረጃ 10/ degree/dip
✨ፃታ' ወ/ሴ
✨የስራ ልምድ'0~1 ዓመት
✨ደሞዝ' 7000+
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
⭐️የስራ መደብ #F&B_control እና ሆቴል ሱፐር ቫይዘር፣ሆስተስ#መስተንግዶ/ባርቴንደር
✨️የት/ደረጃ' በዘርፉ የሰለጠነ
✨ፆታ' ወ/ሴ
✨️ደሞዝ' 7000 - 12000
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
🔵ስራ መደብ:#ጀማሪ ሞደሊግግ
✨ት/ት ደረጃ:10/12/ዲፕሎማ
✨ልምድ: 0አመት
✨️ደሞዝ:14,000+
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
⭐️የስራ መደብ #አካዉንታንት ለ ድርጅቶች እና ሆቴሎች ላይ /ለአስመጭ/ለፍብሪካ
✨የት/ደረጃ' ዲግሪ/ዲፕሎማ
✨የስራ ልምድ'0-6ዓመት
✨ደሞዝ' 6000~17,000
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
🔵#ትኬተር #ለባስ/ለቱር/ለቤቲንግ
✨የት/ደረጃ' 10/ዲግሪ/Level
✨የስራ ልምድ' ዐ ዓመት
✨ደሞዝ' 9000-11000
➖➖➖➖➖➖➖➖➖
🔵 FOR NGO
#Any ....የት/ት ደረጃ 10/ዲግሪ/ዲፕሎማ ፆታ ወ/ሴ ደሞዝ 27,000 +ጥቅማጥቅም
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
⭐️የስራ መደብ:#ዋና ሼፍ እና ረ/ሼፍ እና pastry cheff እና ስጋ ቆራጭ
✨️ት/ት ደረጃ:በዘርፉ የትመረቁ
✨️ልምድ:ዐ-4
✨ደሞዝ:10,000
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
🔵የስራ መደብ:# IT ለትላልቅ ድርጅትለኮሌጅ
✨ት/ት ደረጃ:degree/diplom
✨ልምድ: 0አመት
✨ፆታ:ሴ/ወንድ
✨ደሞዝ:በስምምነት
➖➖➖➖➖➖➖➖➖
⭐️የስራ መደብ:# ፍርማሲስት/ዲራጊስት
✨የት/ደረጃ' degree/diploma
✨የስራ ልምድ 0-2
✨ፆታ' ወ/ሴ
✨ደሞዝ' በስምምነት
➖➖➖➖➖➖➖➖➖
⭐️የስራ መደብ ~መኪና ሽያጭ
✨የት/ት ደረጃ:10/ዲግሪ/ዲፕሎማ
✨ልምድ:0አመት
✨ደሞዝ:9000+
➖➖➖➖➖➖➖➖➖
⭐️የስራ መደብ #መምሕር maths,economics,physics,--- በሁሉም ከ KG-12 ድረስ ዋና እና ረዳት
✨የት/ደረጃ' 10,ዲግሪ / ዲፕሎም
✨የስራ ልምድ' 0-ዓመት ልምድ
✨ፆታ' ወ/ሴ
✨ደሞዝ' በስምምነት
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
⭐️የስራ መደብ:#ሹፌር ህ2,ደ1,ህ1, እና/አውቶ ሞተርኛ መንጃ ፍቃድ ላላቸው
✨ት/ት ደረጃ:8+
✨ልምድ:1አመት
✨ደሞዝ:በስምምነት
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
⭐️የስራ መደብ: # supervisor ለ ሱፐር ማርኬት ሆቴሎች ላይ ወይ ሱፐርማርኬት ላይ የሰሩ
✨የት/ደረጃ': degree#diploma
✨ልምድ:1-2
✨ፆታ' ወ/ሴ
✨ደሞዝ: በስምምነት
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
⭐️የስራ መደብ #ኬሚካል እንጅነሪግ/ኬሚስት
✨የት/ደረጃ' ዲግሪ
✨የስራ ልምድ' 0ዓመት
✨ደሞዝ' በስምምነት
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
🔵የስራ መደብ #መረጃ መዝገብ አያያዝ
✨የት/ደረጃ' degree/diploma
✨ልምድ 0አመት
✨️ደሞዝ' 11,000
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
⭐️የስራ መደብ #ግራፌክስ ዲዛይነር
✨ልምድ: የሰሩ
✨ፃታ'ሴ/ወ
✨ደሞዝ:በስምምነት
➖➖➖➖➖➖➖➖➖
⭐️የስራው መደብ:#ውሀ ሽያጭ
✨ት/ት ደረጃ: 10/degree/ dip
✨ልምድ:0አመት
✨️ደሞዝ:8500+
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
⭐️የስራ መደብ:#ካሸር ለድርጅት እና ለትለያዩ ተቁአማት#ለቤቲንግ#ለሆቴል#ለሱፕርማርኬት
✨የት/ደረጃ' 10-ዲግሪ
✨ልምድ:0-1
✨ፆታ' ሴ
✨ደሞዝ' 5500-9000+
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
⭐️የስራ መደብ # ሁለገብ ሰራተኛ
✨የት/ደረጃ' 10/12/ዲፕሎማ
✨ልምድ:ዐአመት
✨ፆታ' ወ/ሴ
✨ደሞዝ'6000+
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
⭐️የስራ መደብ #ስቶር_ኪፐር ለሆቴል መኪና አስመጪ እና ላኪ ላይ#ለድርጅት/ኮንስትራሽን
✨️የት/ደረጃ'10 degree/dip
✨ልምድ:0አመት
✨ፆታ' ሴ#ወንድ
✨️ደሞዝ'በድርጅቱ እስኬል
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
⭐️የስራ መደብ #ማርኬቲንግ/ማኔጅመንት
✨የት/ደረጃ' ዲግሪ/ዲኘሎማ
✨የስራ ልምድ' ከ0-2ዓመት
✨ፆታ' ሴ/ወ
✨ደሞዝ:8000-14000+ ጥቅማጥቅም
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
⭐️የስራ መደብ #ሳፍሪ ኮም ሴልስ/ስልክ ኦፕሪተር
✨የት/ደረጃ'/10/ዲፕሎማ
✨ልምድ: 0አመት
✨ደሞዝ' 12,000
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
⭐️የስራ መደብ:#እንጅነሪግ በሁሉም
✨ት/ት ደረጃ: ዲግሪ
✨ልምድ:0አመት
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
⭐️የስራ መደብ: ሆስተስ እንግዳ ተቀባይ
✨የት/ደረጃ' 10/ሰርተፍኬት
✨የስራ ልምድ '0አመት
✨ፆታ' ሴት
✨ደሞዝ: 17,000
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
⭐️የስራ መደብ:#ሴት ተዋንያን (ለyoutube)
✨የት/ት ደረጃ:10/ሰርተፍኬት
✨ልምድ:0አመት
✨ደሞዝ:19,000
➖➖➖➖➖➖➖➖➖
⭐️የስራ መደብ: ፍብሪካ ሰራተኛ
✨የት/ደረጃ' 6/10
✨ፆታ' ሴ/ወ
✨ደሞዝ' 6300
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
⭐️የስራ መደብ #ፑል አጨዋች
✨የት/ደረጃ '8
✨ልምድ:0አመት
✨️ደሞዝ' 5000
➖➖➖➖➖➖➖
⭐️የስራ መደብ #ጉዳይ አስፈፃ/ለNGO
✨የት/ደረጃ' 10/ ዲፕሎማ/ዲግሪ
✨የስራ ልምድ' 0ዓመት
✨ፆታ' ሴ/ወ
✨ደሞዝ' 9000~13500
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
☎️ አድራሻ ቦሌ ፍሬንድሽኘ 1ኛ ፎቅ ቢሮ ቁ- 105
ይደውሉ
📞 0923247823
📞 0923248123
📞 0911664589
✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅
እባኮት በስራ ሰዓት ይደውሉ ። 📵 | 518 |
| 12 | No text... | 4 061 |
| 13 | No text... | 4 944 |
| 14 | No text... | 5 653 |
| 15 | No text... | 7 319 |
| 16 | #አስቸኳይ ጥብቅ መልክት _ለጎንደር ህዝብ
ንሥር በሮድካስት
መስከረም 13/2013
ዛሬ የጎንደር ፋኖ ባደረገው ድንገተኛ ማጥቃት የተደናገጠውየአበእይ የገዳይ ሀይል ጎንደር ከጁ እንዳትወጣ ለማድረግ አሁን ላይ ጎንደር ፀጥ ስላለችለት ወደ ዙሪያው ባሉ ወረዳወች በትኖት የነበረን ሀይል ሊያሰባስብ እየተንቀሳቀሰ እንደሆነ የንሥር የመረጃ ምንጮች ጠቁዋል።
ስለሆነም በአስቸኳይ የጎንደር በሮች እንዲዘጉና በየቦታው በማድፈጥ እንዳይንቀሳቀስ ማድረግ ግድ ይላል ብለዋል።
የሚከተሉት መነገዶች አስቸኳይ እንዲዘጉ ተጠይቋል።
1ኛ,ከቋራ-ሻውራ-ደልጊ-ደንቢያ -አዝዞ ሙሉ በሙሉ እንዲዘጋ፤
2ኛ, ከመተማ በጭልጋ(ነጋዴ ባህር) ጎንደር መስመር በፍጥነት እንዲዘጋ
3ኛ, ከወልቃይት በዳንሻ ጎንደር
4ኛ, ከአዳርቃይ በደባርቅ ጎንደር
5ኛ ከጎጃም ወደ ሻውራ ደልጊ ጎንደርና
6ኛ ከባህር ዳር ጎንደር በሙሉ ክርችም አድርጎ በመዝጋት የነአገኘው፥መላኩ፥ዝናሽና የአብን ግንኙነተቶችን መበጣጠስና እንደተለመደው የትግል መሪነቱን ሚና እዛው ከቦታው ላይ እንዲደረግ ይሁን ሲሉ አስችኳይ መልክቱን በንሥር ብሮድካስት በኩል አሳውቀዋል።
ድል ለአማራ ፋኖ!
ድል ለአማራ ህዝብ‼️ | 3 244 |
