en
Feedback
Exam Time ⏰

Exam Time ⏰

Open in Telegram

Exam Time is a mobile application that helps students to practice model exams and also previous exams in Ethiopia. App links👇 https://play.google.com/store/apps/details?id=com.exam_time.exam

Show more
2 046
Subscribers
No data24 hours
-87 days
-1130 days
Posts Archive
photo content

Repost from Tikvah-University
#AddisAbabaUniversity በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ በ2017 ዓ.ም በማታ መርሐግብር የመጀመሪያ ዲግሪ ትምህርት አመልካቾች ልታሟላቸው የሚገቡ ከላይ ተያይዟል። በ https://portal.aa
#AddisAbabaUniversity በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ በ2017 ዓ.ም በማታ መርሐግብር የመጀመሪያ ዲግሪ ትምህርት አመልካቾች ልታሟላቸው የሚገቡ ከላይ ተያይዟል። በ https://portal.aau.edu.et ወይም www.aau.edu.et ላይ የተመለከቱትን ዝርዝር የማመልከቻ መስፈርቶች በማሟላት መመዝገብ ትችላላችሁ ተብሏል። ምዝገባ የሚያበቃው 👇 መስከረም 8/2017 ዓ.ም @tikvahuniversity

Repost from Tikvah-University
#BongaUniversity ቦንጋ ዩኒቨርሲቲ ለነባር ተማሪዎቹ ጥሪ አድርጓል። የ2017 ትምህርት ዘመን የነባር ተማሪዎች የመግቢያ ቀናት መስከረም 7 እና 8/2017 ዓ.ም መሆኑን ዩኒቨርሲቲው አሳውቋ
#BongaUniversity ቦንጋ ዩኒቨርሲቲ ለነባር ተማሪዎቹ ጥሪ አድርጓል። የ2017 ትምህርት ዘመን የነባር ተማሪዎች የመግቢያ ቀናት መስከረም 7 እና 8/2017 ዓ.ም መሆኑን ዩኒቨርሲቲው አሳውቋል። @tikvahuniversity

Repost from Tikvah-University
የኮተቤ የትምህርት ዩኒቨርሲቲ ሳይንስ ሼርድ ካምፓስ በ2016 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ያስፈተናቸው ተማሪዎች በሙሉ በላቀ ውጤት ማለፍ መቻላቸውን አሳውቋል፡፡ የዩኒቨርሲቲው ሳይንስ ሼርድ ካ
የኮተቤ የትምህርት ዩኒቨርሲቲ ሳይንስ ሼርድ ካምፓስ በ2016 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ያስፈተናቸው ተማሪዎች በሙሉ በላቀ ውጤት ማለፍ መቻላቸውን አሳውቋል፡፡ የዩኒቨርሲቲው ሳይንስ ሼርድ ካምፓስ ለተከታታይ አምስት ዓመታት ያስፈተናቸውን ተማሪዎች 100% ማሳለፍ መቻሉ ተገልጿል፡፡ @tikvahuniversity

Repost from Tikvah-University
የወለጋ ዩኒቨርሲቲ ልዩ አዳሪ 2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤት በ2016 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና ያስፈተናቸው ሁሉም ተማሪዎች የማለፊያ ነጥብ ማምጣታቸውን ዩኒቨርሲቲው አሳውቋል፡፡ በትምህርት
የወለጋ ዩኒቨርሲቲ ልዩ አዳሪ 2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤት በ2016 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና ያስፈተናቸው ሁሉም ተማሪዎች የማለፊያ ነጥብ ማምጣታቸውን ዩኒቨርሲቲው አሳውቋል፡፡ በትምህርት ቤቱ የተመዘገበ ከፍተኛው ውጤት 563 (ከ600) ሲሆን፤ ዝቅተኛው ደግሞ 375 (ከ600) መሆኑን ዩኒቨርሲቲው ገልጿል፡፡ @tikvahuniversity

Repost from Tikvah-University
በደምቢ ዶሎ ዩኒቨርሲቲ የነጋሶ ጊዳዳ ልዩ 2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤት የ2016 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና ያስፈተናቸው ሁሉም ተማሪዎች የማለፊያ ነጥብ ማምጣታቸውን ዩኒቨርሲቲው አሳውቋል፡፡
በደምቢ ዶሎ ዩኒቨርሲቲ የነጋሶ ጊዳዳ ልዩ 2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤት የ2016 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና ያስፈተናቸው ሁሉም ተማሪዎች የማለፊያ ነጥብ ማምጣታቸውን ዩኒቨርሲቲው አሳውቋል፡፡ ተማሪ ኢብሳ ተስፋ 563 (ከ600) ውጤት በማምጣት የትምህርት ቤቱን ከፍተኛ ውጤት አስመዝግቧል፡፡ ተማሪ ኢብሳ ምትኩ 551 (ከ600)፣ ተማሪ እዮብ ፍቃዱ 539 (ከ600)፣ ተማሪ ለማ መገርሳ 517 (ከ600)፣ ተማሪ አርጁማ ጥላሁን 514 (ከ600) እና ተማሪ የሩማን ድሪባ 503 (ከ600) ከ500 በላይ ውጤት ያመጡ ተማሪዎች መሆናቸውን ዩኒቨርሲቲው ገልጿል፡፡ @tikvahuniversity

Repost from Tikvah-University
የአምቦ ዩኒቨርሲቲ ልዩ 2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤት የ2016 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና ያስፈተናቸው ሁሉም ተማሪዎች የማለፊያ ነጥብ ማምጣታቸውን ዩኒቨርሲቲው ገልጿል፡፡ ተማሪ ናታን ግርማ
የአምቦ ዩኒቨርሲቲ ልዩ 2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤት የ2016 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና ያስፈተናቸው ሁሉም ተማሪዎች የማለፊያ ነጥብ ማምጣታቸውን ዩኒቨርሲቲው ገልጿል፡፡ ተማሪ ናታን ግርማ 551 (ከ600) ውጤት በማምጣት የትምህርት ቤቱን ከፍተኛ ውጤት አስመዝግቧል፡፡ @tikvahuniversity

Repost from Tikvah-University
በ2016 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ መልቀቂያ ፈተና ከሰጡ ትምህርት ቤቶች መካከል 1,363 ትምህርት ቤቶች ምንም ተማሪ አላሳፉም፡፡ - የትምህርት ሚኒስትር ብርሃኑ ነጋ (ፕ/ር) @tikvahuniversity

Repost from Tikvah-University
በ2016 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ መልቀቂያ ፈተና ከወሰዱ ተማሪዎች የማለፊያ ውጤት ያመጡ ተማሪዎች 36,409 ወይም 5.4 በመቶ ናቸው፡፡ - የትምህርት ሚኒስትር ብርሃኑ ነጋ (ፕ/ር) @tikvahuniversity

Repost from Tikvah-University
የ2016 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ መልቀቂያ ፈተና ከፍተኛው ውጤት የተመዘገበው በትግራይ ነው፡፡ በክልሉ ከ700 ከወሰደው ፈተና 675 ያመጣ ወንድ ተማሪ ከፍተኛውን ውጤት ማስመዝገቡን የትምህርት ሚኒስትሩ ብርሃኑ ነጋ (ፕ/ር) ተናግረዋል፡፡ @tikvahuniversity

Repost from Tikvah-University
#ውጤት : የትምህርት ሚኒስትሩ ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ በ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ውጤት ዙሪያ መግለጫ እየሰጡ ይገኛሉ። ሚኒስትሩ የፈተናው ውጤት ለሊት 6 ሰዓት ላይ ይፋ ይደረጋል ብለዋል። መግለጫው
#ውጤት : የትምህርት ሚኒስትሩ ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ በ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ውጤት ዙሪያ መግለጫ እየሰጡ ይገኛሉ። ሚኒስትሩ የፈተናው ውጤት ለሊት 6 ሰዓት ላይ ይፋ ይደረጋል ብለዋል። መግለጫውን በቀጥታ ይከታተሉ : https://t.me/tikvahethiopia/90513 @tikvahethiopia

Repost from TIKVAH-ETHIOPIA
#ውጤት : የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ውጤት ዛሬ ይገለጻል። የትምህርት ሚኒስቴር በውጤቱ ዙሪያ ከደቂቃዎች በኃላ መግለጫ ይሰጣል። መግለጫውን ቲክቫህ ኢትዮጵያ በቀጥታ የሚያሰራጭ ይሆናል። ይጠብቁ !
#ውጤት : የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ውጤት ዛሬ ይገለጻል። የትምህርት ሚኒስቴር በውጤቱ ዙሪያ ከደቂቃዎች በኃላ መግለጫ ይሰጣል። መግለጫውን ቲክቫህ ኢትዮጵያ በቀጥታ የሚያሰራጭ ይሆናል። ይጠብቁ ! #TikvahEthiopiaFamilyAddisAbaba @tikvahethiopia

Repost from TIKVAH-ETHIOPIA
" የመመዝገቢያ ቀናት ከጳጉሜ 5/2016 ዓ.ም - መስከረም 8/2017 ዓ.ም ድረስ ነው " - የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ አንጋፋዉ አዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ ለ2017 ዓ /ም ለቅድመ ምረቃ ትምህርት አመ
" የመመዝገቢያ ቀናት ከጳጉሜ 5/2016 ዓ.ም - መስከረም 8/2017 ዓ.ም ድረስ ነው " - የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ አንጋፋዉ አዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ ለ2017 ዓ /ም  ለቅድመ ምረቃ ትምህርት አመልካቾች ለመቀበል መዘጋጀቱን አሳውቆናል። ዩኒቨርሲቲው ለ2017 ቅድመ ምረቃ ትምህርት በቀን በመደበኛ መርሃ ግብር በመንግስት ስኮላርሺፕ እና በግል ከፍለዉ ለሚማሩ እንዲሁም በማታ በተከታታይ መርሃ ግብር በተለያዩ የትምህርት መስኮች መማር የሚፈልጉ ተማሪዎችን ተቀብሎ ለማስተማር ዝግጅቱን እንዳጠናቀቀ ገልጾልናል። ከማክሰኞ ጳጉሜ 5/2016 ዓ.ም እስከ መስከረም 8/2017 ዓ.ም የመመዝገቢያ ቀናት እንደሆኑ ይፋ አድርጓል። የመግቢያ ፈተና የሚሰጥበት ቀን ወደፊት በራሱ በተቋሙ ማህበራዊ ሚዲያ ይገለጸል። www.aau.edu.et @tikvahethiopia

Repost from Tikvah-University
#MoE የ2016 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ መልቀቂያ ፈተና ውጤት የፊታችን ሰኞ ጳጉሜን 4/2016 ዓ.ም ይፋ እንደሚደረግ ትምህርት ሚኒስቴር አሳውቋል። @tikvahuniversity
#MoE የ2016 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ መልቀቂያ ፈተና ውጤት የፊታችን ሰኞ ጳጉሜን 4/2016 ዓ.ም ይፋ እንደሚደረግ ትምህርት ሚኒስቴር አሳውቋል። @tikvahuniversity

Repost from Tikvah-University
የ12ኛ ክፍል ውጤት መቼ ይፋ ይደረጋል? የ2016 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ውጤት መቼ ይፋ እንደሚደረግ የሚጠይቁ በርካታ መልዕክቶች ለቲክቫህ ዩኒቨርሲቲ ደርሰዋል፡፡ የመልቀቂያ ፈተናው ው
የ12ኛ ክፍል ውጤት መቼ ይፋ ይደረጋል? የ2016 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ውጤት መቼ ይፋ እንደሚደረግ የሚጠይቁ በርካታ መልዕክቶች ለቲክቫህ ዩኒቨርሲቲ ደርሰዋል፡፡ የመልቀቂያ ፈተናው ውጤት መቼ ይፋ ይደረጋል ስንል አንድ የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት ከፍተኛ አመራርን ጠይቀናል፡፡ "የፈተናው እርማት በጥንቃቄ እየተከናወነ እንደሆነ" የገለፁት ኃላፊው፤ እርማቱ እንደተጠናቀቀ በመገናኛ ብዙሃን አማካኝነት መግለጫ እንደሚሰጥ ተናግረዋል፡፡ "እርማቱ በጥንቃቄ እና በፍጥነት እየተሠራ መሆኑንና በቅርቡም ውጤቱ ይፋ እንደሚደረግ" ኃላፊው ጠቁመዋል፡፡ @tikvahuniversity

እንግዳችን ------- ከእናንተ ሚነሱትን ጥያቄዎች ለመመለስ ዝግጁ ነው ስለፈተና ቅድመ ዝግጅት እና ማንኛውንም ጥያቄ አስተያየት መስጫው ላይ አስቀምጡልን። Download The App from here
እንግዳችን ------- ከእናንተ ሚነሱትን ጥያቄዎች ለመመለስ ዝግጁ ነው ስለፈተና ቅድመ ዝግጅት እና ማንኛውንም ጥያቄ አስተያየት መስጫው ላይ አስቀምጡልን። Download The App from here ➝ Playstore Follow us on Instagram | Telegram | Youtube | Facebook | Tiktok |

Time for bonus question on live

photo content

There is exam time Giveaway Please join the live stream

photo content