cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

~ምንም እንኳ ከጥፋት የፀዳን ባንሆንም ያወቅነውን እና የሰማነውን (ሀቅ) እስከሆነ ድረስ ከማስተላለፍ ወደ ኃላ አንልም!!

Advertising posts
345
Subscribers
+224 hours
+37 days
-930 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

اَلسَلامُ عَلَيْكُم وَرَحْمَةُ اَللهِ وَبَرَكاتُهُ              عيدكم مبارك  ኢድኩም ሙባረክ     تقبل الله منا ومنكم صالح الأعمال እንኳን ለ1445ኛው የዒድ አል_አድሃ በዓል በሰላም አደረሳችሁ‼️          የስደቷ   እህቴ አንች ውዷ እህቴ ስደት ላይ ያለሽ በአል በመጣ ሰዓት ሁሌ የሚከፋሽ ሁሉም ነገር ያልፋል እህቴ አይዞሽ        እህቴ  ላስታውስሽ በአል በመጣ ሰዓት አታፍስሽ እባሽን አልሀምዱሊላህ በይ አመስግኝ ጌታሽን ጌታሽን አመስግኝ ስደት ያመጣሽን በስደት ስበብ አውቀሻል ድንሽን ሀራምና ሀላል ሁሉንም ለይተሽ ከኢኽቲላጥ ቦታ እራስሽን አግለሽ ምስጋና አቅርቢ ለሀያሉ ጌታሽ ከጂህልና አውጥቶ ጥብቅ ላደረገሽ       ሀገር ብትሆኒማ አላህ የሠጠሽን  ክብርሽን ዝቅ አድርገሽ ካልተፈቀደልሽ ጋር ስትሻሺ እየዋልሽ የተጠባበቀ ልብስ ለብሰሽ ትወጫለሽ አላፊ አግዳሚው ሙድ ሲይዝብሽ የአይን ሻወር ሁሉም ሲወስድብሽ ስልጣኔ መስሎሽ ከብርሽን አውርደሽ የደስታን ጣዕም ምኑም ሳይጥምሽ በአልም ያልፋል በድብርት ሰምጠሽ አልሀምዱሊላህ ብለሽ ማመስገን ቢያቅትሽ ጌታሽን አምፀሽ በአልን ታሳልፊያለሽ        አልሀምዱሊላህ  በይ አልሀምዱሊላህ በይ ስደት በመውጣትሽ በጂልባብ በኒቃብ አምረሽ ተውበሽ በውበት ላይ ውበት ደፍቶብሽ አላህ የሰጠሽን ክብርሽን ጠብቀሽ ከኢኽቲላጥ ቦታ እራስሽን አግለሽ ለጌታሽ ተናሰሽ በአል ታሳልፊያለሽ ጌታሽን በማመስገን አልሀምዱሊላህ ብለሽ ስለዚህ እህቴ ስደት በመውጣትሽ ፍፁም እዳይከፋሽ ለጌታሽ ምስጋናሽን አቅርቢ አልሀምዱሊላህ ብለሽ እህታችሁ  ✍️«𝐻 ~𝐵ⁱⁿᵗ  𝐺𝑒𝑧𝑒 »
Show all...
Photo unavailableShow in Telegram
ድንቅ ንግግርነው ግን፦..... ማስተካከያ ይፈልጋልእናስተካክለው!! አንች ለቤትና ለመኪና ብለሺ ሳይሆን ለራስሺ ከባልሺ ዘንድ ተወዳጅ ተፈቃሪ ሴት እንድትሆኝ ከፈለግሺ ከነ ክብርሺ ተገኝ ወንዶች ከነክብሯ የተገኘችን ሴት በጣም ይወዳሉ ያፈቅሯታል ቦታ ይሰጧታል ሌላ ሴት ራሱ ወዳዛ ወደዚህ ብትል ራሱ ውር ውር የምትል ዝንብ ወይም ቢራቢሮ ልትመስላቸው ትችላለች ¡"ክ...............!! አይናቸው አይቀላብድብ andአይዟዟርም  ቦታም አይሰጡም አይናቸውን ሰበር ያደርጋሉ ለምን የሚፈልገውን ነገር አንች ላይ ስላገኘ ሁለዬም  ይወድሻል እንደዚህ ናቸው አሉ ከነ ክብሯ(ከነድንግሏ ለ)ተገኘች ንግስት። ባይሆን ማፊ ሙስተሂ ስታነቡ አንዳንዶች እንደዚህ ስናወራ ባለጌ የምትሉ አትጠፉም ይሄ ቂለቱል ኢማን ቂለቱ ሸሪዓ ከመንገዘብ ችግር ነው የእኛ ድን واضحነው። እናማ ለብር፣ ለመኪና፣ ለቤት፣ ለሀብት፤ ብላችሁ ሳይሆን እባላችሁ ዘንድ ተወዳጅ ተፈቃሪ እንድትሆኑ ብላችሁ ከነ ክብራችሁ ተገኙ ሰላማት!🤚 ወደ ቻናሉ ይቀላቀሉ👇👇👇 https://t.me/tdarna_islam
Show all...
«በዱንያም በአሄራ ትክክለኛው ደስታ የሚያገኙት የተውሂድ ባለቤቶች ናቸው።» ☑️ مَنْ عَمِلَ صَالِحًا مِّن ذَكَرٍ أَوْ أُنثَىٰ وَهُوَ مُؤْمِنٌ ➡️ ከወንድ ወይም ከሴት እርሱ አማኝ ኾኖ መልካም የሰራ ሰው ☑️ فَلَنُحْيِيَنَّهُ حَيَاةً طَيِّبَةً ➡️ መልካም ኑሮን በእርግጥም እናኖረዋለን፡፡ ☑️ وَلَنَجْزِيَنَّهُمْ أَجْرَهُم بِأَحْسَنِ مَا كَانُوا يَعْمَلُونَ ➡️ ይሠሩትም ከነበሩት ነገር በተሻለ ምንዳቸውን እንመነዳቸዋለን፡፡ 📚(ሱረቱ አል-ነሕል፥ - 97) ............
Show all...
'' ✔ ንጹህ የሆነ ጌታውን የሚፈራ መልካም የሚያስብ ነገሮችን በቀጥታ የሚረዳ በሸር ያልተሞላ ልብ(قلب ) የተሰጠ ሰው     ምንኛ የታደለ ነው:: t.me//ebinawol t.me//ebinawol
Show all...

تقبل الله منا ومنكم صالح الأعمال. አላህ የሁላችንንም መልካም ስራችንን ይቀበለን
Show all...
تقبل الله منا ومنكم صالح الأعمال. አላህ የሁላችንንም መልካም ስራችንን ይቀበለን
Show all...
ኢዳችን ነው ዛሬ! ኢዳችን ነው ዛሬ     እንሳቅ እንደሰት ብቻ መጠንቀቅ ነው አላማ እንዳንስት ሴት ወንዱ ይደሰት  ስርኣት ሳይለቁ አዋቂውም ይሳቅ ልጆች ይቦርቁ አይሁድም ነሷራ፤ ዲናችን ሰማሃ መሆኑን ይወቁ ባባቶች ምርቃት በናቶች ፈገግታ ኢዱን እናሳልፍ  ዘና ብለን ፈታ ተክቢራው ከፍ ይበል ሁሉም በየ ራሱ ደመቅመቅ አድርጉት አዎ ልክ እንደሱ ባቄላ  ነው ስጋ  ብሎ በሚል ብህል ለዛሬ አይሰራም እራስን ማታለል ቆረጥ አድርግ ቁርጥ  ክትፎ ካሻህ ጥሬ     በዲንህ እንዳይዝ አጉል ጥርጣሬ ብቻ እንዳያይህ በድንገት ሶማሌ ሚስኪኖችን መርዳት ለደሃ መራራት ተካፍሎ መብላት  ያለውን ማጋራት ትልቅ ቦታ አለው በስልምና ስርኣት የምስኪኖች ገላ  የአይታሞቹን ራስ በኪስና በጅህ   አርግ ደበስ ደበስ የኢዱን ከሰኣት    የምን ማንቀላፋት ዳይ ወደ ዘመድ ውዴታን ማስፋፋት ስትሄድም ስትመጣ  ስትጋደም ስትቆም ተክቢራህን እያልክ   ሌሎችንም ጠቁም አላህን ዘክር     ብላ ጠጣ አሽቅ ከዛሬ ጀምሮ እስከ አያሙ ተሽሪቅ ጎሮቤት ደካማ   ስትሄድ ስትጠጋ ቆረጥ አርገህ አካፍል ምርጥ ምርጡን ስጋ               copy እንኳን ለተከበረው ለ1445 ዓ.ሂ ለዓረፋ በዓል አደረሳችሁ!! t.me//ebinawol t.me//ebinawol
Show all...