cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

Khalid Nasir Abu Umer

https://t.me/KhalidNasirAbuumer 🌹ተውሂድ ሂወት ነው 🌹 ሂወት ያለተውሂድ ደግሞ ባዶ ማሳ ላይ እንዳለ ደረቅ ፍሬ ነው🌹 ፍሬው ውሃ ሳይጠጣ እንደደረቀው ሁሉ ሂወትንም ሀያትንም ተውሂድን ካላጠጣናት መድረቋ አይቀሬ ነው 🌺🌺 አስተያየታችሁን አትንፈጉን👍🌺 አላማች ጥረርት ያለ የተውሂድና የሱና ትምህረቶች በሰለፎች ግንዛቤ ማድረስ ነው።🌹

Show more
Advertising posts
423
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
-1030 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

ዑመር_ኢብኑ_ዐብዲል_ዐዚዝ ረሒመሁሏህ እንዲህ ይላሉ : - «ሰዎቹ (ሶሐቦች) ከቆሙበት ቁም። እነሱ ከእውቀት ተነስተው ነው የቆሙት። ከጥልቅ ግንዛቤም ነው የታቀቡት። በርግጥም እነሱ ከናንተ በበለጠ እሷን (መጤዋን) በመግለጥ (በመፈፀም) ብርቱ (ቻዬች) ነበሩ። በሷም ላይ ትሩፋት ቢኖር ይበልጥ የተገቡ ነበሩ። ‘ከነሱ (ከሔዱ) በኋላ ነው የተፈጠረው’ ካላችሁ መመሪያቸውን የጣሰ፣ ከሱናቸው የዞረ እንጂ አልፈጠረውም። ከእውቀት፡ የሚያረካን ግልፅ አድርገዋል። በቂ የሆነንም ተናግረዋል። ከነሱ በላይ የሚጥር ከንቱ ደካሚ ነው። ከነሱ ያሳጠረ ወደኋላ የቀረ ነው። የሆኑ ሰዎች ከነሱ ቀሩና ራቁ። ሌሎች ከነሱ አለፉና ፀነፉ። እነሱ ግን እዚህ መሀል ላይ ቀጥ ካለ ቅናቻ ላይ ናቸው።» 📚 ۞ لمعـة الإعـتقـاد【8-]۞ https://t.me/kukusal https://t.me/kukusal
Show all...
Photo unavailableShow in Telegram
እህቴ ሆይ የኸይር ነገር መክፈቻ ቁልፍ ሁኝ" ያን መሆን ካልቻልሽ ለመሆን ጣሪ"ኸይርን ከሚሹና ለኽይር ከሚተጉት ተርታም ተሰለፊ" እንድትሆኝም ጌታሽን ለምኝዉ የለማኝን ልመና ሰሚ ነዉና" ሁሉንም መሆን ካልቻልሽ ግን ለኽይር በር ክፋቶች እንቅፋት አትሁኝ። = t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
Show all...
Show all...
ካእብ ኢብኑ ማሊክ.mp314.27 MB
↬ ሪዝቅህ በአሏህ እጅ ነው ➝ ሪዝቅና ለውጥ በስራ ብቻ ቢሆን ኖሮ ተመሳሳይ ስራ የሚሰራ ሁሉ ተመሳሳይ ገቢና ለውጥ ባሳየ ነበር!! وَفِى ٱلسَّمَآءِ رِزْقُكُمْ وَمَا تُوعَدُونَ « ሲሳያችሁም የምትቀጠሩትም (ፍዳና ምንዳ) በሰማይ ውስጥ ነው፡፡ » አዝ ዛሪያት 22) =https://t.me/Aselefiya_v1
Show all...
Photo unavailableShow in Telegram
💍_ትዳር__💍 ትዳር ሰላም ነው ኢማንን ይሞላል፣ ከሀራም አርቆ በሀላል ያብቃቃል፣ ከወዳጅ ዘንዳም ውዴታን ያሰፍናል፣ ጀነትን ለመግባት ሰበብም ይሆናል። አላህን ፈርቶ በቶሎ ወደ ሀላል ሚቻኮል እውነተኛ ጀነት ናፋቂ ነው። መልካሙን የትዳር  አጋር ይወፍቃችሁ። ‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌    ‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌┄┅┅┄┅✶🌹✶┅┄┅┅┄  🍃 https://t.me/FKR_ESKE_JENET
Show all...
ምርኩዝ በተባለው ፕሮግራም ላይ አቡበክር ፣ ዑመር እንዲሁም ሌሎች ሶሐቦች الرَّحْمَنُ عَلَى الْعَرْشِ اسْتَوَىَ በሚለው ዙርያ ዝም ብሎ ነው የሄዱት አቋማቸው አይታወቅም ብሎ ህዝቡን አምታቶ ሹብሀውን ለበተነው ሰውዬ በቂ ምላሽ።እሄንን ድምፅ ፋይል በተለያዩ ሶሻል ሚዲያዎች ሼር በማድረግ ትክክለኛውን የሶሀቦችን አቂዳ ለህዝቡ አድርሱት። 🎙በኡስታዝ ኢብኑ ሙነወር ሀፊዘሁላህ       t.me/Darutewhide
Show all...
ረድ.mp39.92 MB
👍 1
Show all...
ፍቅር እስከ ጀነት 📝 ራማስ አልሀናኒ 🍃

ሀላሌ ነሺ አሉ !! ከወንዶቹ ሁሉ አይንሺ ለኔ አድልቶ ልብሽ ከወደደኝ ሁሉን ነገር ትቶ ወላጅም ከሰጠ ሽማግሌ መጥቶ ኒካህ ከታሰረ ሁሉም ተመቻችቶ ልቤም ይረጋጋል ያሰብኩት ተሞልቶ፡፡ 📝 ራማስ አልሀናኒ { ከረም በድሩ } 🍃 ለአስታያየትዎ ☞ @fkr_eske_Jenet_Bot

🥰 2
Photo unavailableShow in Telegram
ድንቄም secularism i ሐዋሳ ፖሊስi = ቴሌግራም ቻናል፡- https://t.me/IbnuMunewor
Show all...