◐ قنــاة منهجنا الكتاب والسنة بفهم سلف الأمة
√ التوحيد : لا معبود بحق إلا الله √السُّنة : لا متبوع بحقٌّ إلا رسول اللهﷺ √المنهج : لا فهمًا صحيحًا للكتاب والسنة إلا بفهم السلف أسأل الله أن ينفع بالقناة ويتقبل منا👇👇 ○ለ አስተያየት እና ሀሳበዎ @v1AselefiyaBot ያድርሱኝ!
Show more824
Subscribers
-224 hours
-27 days
+230 days
- Subscribers
- Post coverage
- ER - engagement ratio
Data loading in progress...
Subscriber growth rate
Data loading in progress...
ሸይኽ ሙቅቢል ቢን ሀዲ አል-ወዳኢይ - አላህ ይዘንላቸው - እንዲህ ብለዋል፡-
❝አላህ ምንንም ነገር አይወስድም በመልካም ነገር በተሻለ ነገር የተካው ቢሆን እንጂ ዱኒያም ለማንም ተሟልታ አታውቅም የፈተነችው
ቢሆን እንጂ።❞
📚غارة الأشرطة ٤٧٤/٢)
يأتي يوم العيد ويفـــرح؛
يـــفــــــــــــرح بـــمـاذا؟!
الشيخ: عبد الرزاق البدر حفظه الله.
يأتي_يوم_العيد_ويفرح؛_يفرح_بماذا؟!_1.mp39.83 KB
Repost from 💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀
🔖አትቦዝን....!
ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦
🌻﴿فَكُلُّ تَسْبِيحَةٍ صَدَقَةٌ، وكُلُّ تَحْمِيدَةٍ صَدَقَةٌ، وكُلُّ تَهْلِيلَةٍ صَدَقَةٌ، وكُلُّ تَكْبِيرَةٍ صَدَقَةٌ﴾
“ሁሉም ተስቢህ ‘ሱብሃንአላህ ማለት’ ሰደቃ ነው። ሁሉም ተህሚድ ‘አልሀምዱሊላህ ማለት’ ሰደቃ ነው። ሁሉም ተህሊል ‘ላኢላአሃኢለላህ ማለት’ ሰደቃ ነው። ሁሉም ተክቢር ‘አላሁ አክበር ማለት’ ሰደቃ ነው።”
ሙስሊም ዘግበውታል: 760~ t.me/https_Asselfya
ወቅታዊ የፈታዋ ፕሮግራም አዘጋጅተናል።ከእኛ ጋር አታመሹም?
=>ወቅታዊ(በ ዒድ)ዙሪያ ያሉ ጥያቄዎች ላይ እናተኩራለን።
🎙ፈታዋ በሸይኽ አወል ቢን አሕመድ አል ኬሚሴ
t.me/SheihkAbuAmarAwolIbnuAhmed
قناة دروس فضيلة الشيخ أبو عمار أول بن أحمد الخميسي
الْقَنَاةُ الرَّسْمِّيةُ لِفَضِيلِةِ الْشَّيْخِ أَولِ بْنِ أَحْمَدَ الْخميسي -حَـفِظَهُ اللّه تَعَالَى