Don Bosco Catholic Primary school (1-4) A.A 2017 E.C
Open in Telegram
Show more
1 850
Subscribers
+324 hours
+37 days
+3230 days
Posts Archive
እንኳን ደስ አላችሁ !
ውድ የደን ቦስኮ ካቶሊክ 1ኛናመካከለኛ ደረጃ ት / ቤት ተማሪዎች ፣ መምህራን፣ወላጆችናየተቋሙ ማህበረሰብ በሙሉ
በወረዳ ዐ2 ባሉት ት/ ቤቶች መካከል በሳይንስ፣ በሒሳብና የ IT በተደርገ የፈጠራ ሥራ ውድድር 1ኛ ደረጃ
በስለልና ቅርጻቅርፅ 3ኛ ደረጃ በማግኘት የዋንጫ ተሸላሚ ሆነናል :: በተጨማሪም በን/ስ/ላፍቶ ክፍለከተማ ሥር በሚገኙ ት/ ቤቶች መካከል በተደረገ የፈጠራ ሥራ ውድድር በአካባቢ ሳይንስ ትምህርት ዘርፍ 1ኛ ደረጀን በማግኘት የዋንጫ ተሸላሚ ሆነናል።
ለዶን ቦስኮ ካቶሊክ 5ኛ፣ 6ኛ፣ 7ኛ እና 8 ኛ ክፍል ተማሪዎች በሙሉ
ከዚህ በታች በተዘረዘረው መሠረት ሐሙስ ህዳር 3 /2018 ዓ.ም ቴስትና አጋማሽ ፈተና የሚሰጥ መሆኑን አውቃችሁ ቅድመ ከወዲሁ ዝግጅት እንድታደርጉ እናሳስባለን ::
ቴስት - ሒሳብ- 6ኛ ፣ 7ኛ ፣ 8ኛ ክፍል
-social -7ኛና8ኛ ክፍል
-PVA - 7ኛ ክፍል
-English - 8 ኛ ክፍል
አጋማሽ ፈተና .PVA -5ኛና8ኛ ክፍል
-HPE -7ኛና 8ኛ ክፍል
መልካም ጊዜ
ት/ቤቱ
