ch
Feedback
Don Bosco Catholic Primary school (1-4) A.A 2017 E.C

Don Bosco Catholic Primary school (1-4) A.A 2017 E.C

前往频道在 Telegram
1 850
订阅者
+324 小时
+37 天
+3230 天
帖子存档
እንኳን ደስ አላችሁ ! ውድ የደን ቦስኮ ካቶሊክ 1ኛናመካከለኛ ደረጃ ት / ቤት ተማሪዎች ፣ መምህራን፣ወላጆችናየተቋሙ ማህበረሰብ በሙሉ በወረዳ ዐ2 ባሉት ት/ ቤቶች መካከል በሳይንስ፣ በሒሳብና የ IT በተደርገ የፈጠራ ሥራ ውድድር 1ኛ ደረጃ በስለልና ቅርጻቅርፅ 3ኛ ደረጃ በማግኘት የዋንጫ ተሸላሚ ሆነናል :: በተጨማሪም በን/ስ/ላፍቶ ክፍለከተማ ሥር በሚገኙ ት/ ቤቶች መካከል በተደረገ የፈጠራ ሥራ ውድድር በአካባቢ ሳይንስ ትምህርት ዘርፍ 1ኛ ደረጀን በማግኘት የዋንጫ ተሸላሚ ሆነናል።

ለዶን ቦስኮ ካቶሊክ 5ኛ፣ 6ኛ፣ 7ኛ እና 8 ኛ ክፍል ተማሪዎች በሙሉ ከዚህ በታች በተዘረዘረው መሠረት ሐሙስ ህዳር 3 /2018 ዓ.ም ቴስትና አጋማሽ ፈተና የሚሰጥ  መሆኑን አውቃችሁ ቅድመ ከወዲሁ  ዝግጅት እንድታደርጉ እናሳስባለን :: ቴስት - ሒሳብ- 6ኛ ፣ 7ኛ ፣ 8ኛ ክፍል         -social -7ኛና8ኛ ክፍል         -PVA - 7ኛ ክፍል         -English - 8 ኛ ክፍል አጋማሽ ፈተና .PVA -5ኛና8ኛ ክፍል                    -HPE -7ኛና 8ኛ ክፍል                              መልካም ጊዜ                                    ት/ቤቱ