en
Feedback
Dejaf TV

Dejaf TV

Open in Telegram

An Ethiopian infotainment channel

Show more
Ethiopia9 966The category is not specified
1 710
Subscribers
+324 hours
+97 days
+5830 days

Data loading in progress...

Similar Channels
No data
Any problems? Please refresh the page or contact our support manager.
Tags Cloud
No data
Any problems? Please refresh the page or contact our support manager.
Incoming and Outgoing Mentions
---
---
---
---
---
---
Attracting Subscribers
September '26
September '26
+14
in 0 channels
August '26
+82
in 0 channels
Get PRO
July '26
+169
in 0 channels
Get PRO
June '26
+7
in 0 channels
Get PRO
May '26
+19
in 0 channels
Get PRO
April '26
+17
in 0 channels
Get PRO
March '26
+12
in 0 channels
Get PRO
February '26
+18
in 0 channels
Get PRO
January '26
+21
in 0 channels
Get PRO
December '25
+13
in 0 channels
Get PRO
November '25
+5
in 0 channels
Get PRO
October '25
+9
in 0 channels
Get PRO
September '25
+5
in 0 channels
Get PRO
August '25
+11
in 0 channels
Get PRO
July '25
+6
in 0 channels
Get PRO
June '25
+36
in 2 channels
Get PRO
May '25
+48
in 1 channels
Get PRO
April '25
+29
in 0 channels
Get PRO
March '25
+1 309
in 0 channels
Get PRO
February '250
in 0 channels
Get PRO
January '25
+20
in 0 channels
Get PRO
December '240
in 0 channels
Get PRO
November '240
in 0 channels
Get PRO
October '24
+7
in 0 channels
Get PRO
September '240
in 0 channels
Get PRO
August '24
+17
in 0 channels
Get PRO
July '240
in 0 channels
Get PRO
June '24
+20
in 0 channels
Get PRO
May '240
in 1 channels
Get PRO
April '240
in 0 channels
Get PRO
March '24
+2
in 0 channels
Get PRO
February '240
in 0 channels
Get PRO
January '24
+96
in 0 channels
Date
Subscriber Growth
Mentions
Channels
09 September+3
08 September+2
07 September+3
06 September+4
05 September0
04 September+1
03 September0
02 September0
01 September+1
Channel Posts
የአራዳ ማዞሪያ የዛሬ ቆይታችን አሁን በደጃፍ ቲቪ ተለቋል። ምን ያልተነሳ ነገር አለ!? ስለ ሜሲ ስንብት፤ “ክቡር ዶክተር” ስለሚባል የዘልማድ አጠራርና መሰል የማዕረግ ጉዳዮች… ብዙ ተወርቷል። የመ
የአራዳ ማዞሪያ የዛሬ ቆይታችን አሁን በደጃፍ ቲቪ ተለቋል። ምን ያልተነሳ ነገር አለ!? ስለ ሜሲ ስንብት፤ “ክቡር ዶክተር” ስለሚባል የዘልማድ አጠራርና መሰል የማዕረግ ጉዳዮች… ብዙ ተወርቷል። የመጀመሪያዎቹ ተመልካቾች ሁኑ! https://youtu.be/Zob0nrHlyCA

2
እሁድ ነውና አራዳ ማዞሪያ ከምሽቱ 2 ሰዓት ላይ ለናንተ ይደርሳል። ስለ ሜሲ ስንብት ተወርቷል፤ “ክቡር ዶክተር” ስለሚባል አጠራርና መሰል የማዕረግ ጉዳዮች ተነስቷል። ልክ 2 ሰዓት ላይ በደጃፍ ቲቪ
እሁድ ነውና አራዳ ማዞሪያ ከምሽቱ 2 ሰዓት ላይ ለናንተ ይደርሳል። ስለ ሜሲ ስንብት ተወርቷል፤ “ክቡር ዶክተር” ስለሚባል አጠራርና መሰል የማዕረግ ጉዳዮች ተነስቷል። ልክ 2 ሰዓት ላይ በደጃፍ ቲቪ አራዳ ማዞሪያጋ ላይ እንገናኝ::
549
3
የአራዳ ማዞሪያ የዛሬ ቆይታችን አሁን በደጃፍ ቲቪ ተለቋል። ምን ያልተነሳ ነገር አለ!? ስለሐሙሱ ፍልሚያ፣ ስለሶሻል ሚዲያዎች የላይቭ ስርጭት… ብዙ ተወርቷል። የመጀመሪያዎቹ ተመልካቾች ሁኑ! http
የአራዳ ማዞሪያ የዛሬ ቆይታችን አሁን በደጃፍ ቲቪ ተለቋል። ምን ያልተነሳ ነገር አለ!? ስለሐሙሱ ፍልሚያ፣ ስለሶሻል ሚዲያዎች የላይቭ ስርጭት… ብዙ ተወርቷል። የመጀመሪያዎቹ ተመልካቾች ሁኑ! https://youtu.be/lJff9j6RlDI?si=P34FV33_T-g4t-c2
992
4
እሁድ ነውና አራዳ ማዞሪያ ከምሽቱ 2 ሰዓት ላይ ለናንተ ይደርሳል። ስለ ሐሙሱ ፍልሚያ ተወርቷል፤ ዘመኑ ስለፈጠረው የቀጥታ ስርጭት (live) ተነስቷል። ልክ 2 ሰዓት ላይ በደጃፍ ቲቪ አራዳ ማዞሪያ
እሁድ ነውና አራዳ ማዞሪያ ከምሽቱ 2 ሰዓት ላይ ለናንተ ይደርሳል። ስለ ሐሙሱ ፍልሚያ ተወርቷል፤ ዘመኑ ስለፈጠረው የቀጥታ ስርጭት (live) ተነስቷል። ልክ 2 ሰዓት ላይ በደጃፍ ቲቪ አራዳ ማዞሪያጋ ላይ እንገናኝ::
984
5
ቸርነት ፍቃዱን እንግዳ ያደረገው የአራዳ ማዞሪያ ቆይታ አሁን በደጃፍ ቲቪ ተለቋል። ምን ያልተነሳ ነገር አለ!? ቀንጃ ፊልምና ጉዞው፣ አማርኛ ፊልም አናይም ስለሚሉ ተመልካቾች… ብዙ ተወርቷል። የመጀ
ቸርነት ፍቃዱን እንግዳ ያደረገው የአራዳ ማዞሪያ ቆይታ አሁን በደጃፍ ቲቪ ተለቋል። ምን ያልተነሳ ነገር አለ!? ቀንጃ ፊልምና ጉዞው፣ አማርኛ ፊልም አናይም ስለሚሉ ተመልካቾች… ብዙ ተወርቷል። የመጀመሪያዎቹ ተመልካቾች ሁኑ! https://youtu.be/IuZyryNNaFo
1 395
6
እሁድ ነውና አራዳ ማዞሪያ ከምሽቱ 2 ሰዓት ላይ ለናንተ ይደርሳል። በቀንጃ፣ ኪያ፣ እና ጥላዬ ፊልሞቹ ተወዳጅነትን ያተረፈው ተዋናይ ቸርነት ፍቃዱ የአራዳ ማዞሪያ እንግዳችን ነው። በአዲስ መተግበሪያ
እሁድ ነውና አራዳ ማዞሪያ ከምሽቱ 2 ሰዓት ላይ ለናንተ ይደርሳል። በቀንጃ፣ ኪያ፣ እና ጥላዬ ፊልሞቹ ተወዳጅነትን ያተረፈው ተዋናይ ቸርነት ፍቃዱ የአራዳ ማዞሪያ እንግዳችን ነው። በአዲስ መተግበሪያ ለተመልካቾች ስለቀረበው ቀንጃ ፊልሙ ተጨዋውተዋል። ‘አማርኛ ፊልም አናይም’ ስለሚሉ የሲኒማ ተመልካቾችም ተነስቷል። ልክ 2 ሰዓት ላይ በደጃፍ ቲቪ አራዳ ማዞሪያጋ ላይ እንገናኝ::
1 236
7
አራዳ ማዞሪያ አሁን በደጃፍ ቲቪ ተለቋል። “ቋንቋ ዕውቀት አይደለም” የሚለው ሀሳብ አያሳስትም? እናም ስለእንግሊዝኛ ቋንቋ አስፈላጊነት መጠን ተወርቷል። የመጀመሪያዎቹ ተመልካቾች ሁኑ! https://
አራዳ ማዞሪያ አሁን በደጃፍ ቲቪ ተለቋል። “ቋንቋ ዕውቀት አይደለም” የሚለው ሀሳብ አያሳስትም? እናም ስለእንግሊዝኛ ቋንቋ አስፈላጊነት መጠን ተወርቷል። የመጀመሪያዎቹ ተመልካቾች ሁኑ! https://youtu.be/pmcpisynVBk
1 490
8
እሁድ ነውና አራዳ ማዞሪያ ከምሽቱ 2 ሰዓት ላይ ለናንተ ይደርሳል። አከራካሪ ስለሆነው የእንግሊዝኛ ቋንቋ አስፈላጊነት መጠን ተወርቷል። ልክ 2 ሰዓት ደጃፍ ቲቪ ላይ እንገናኝ። https://www.y
እሁድ ነውና አራዳ ማዞሪያ ከምሽቱ 2 ሰዓት ላይ ለናንተ ይደርሳል። አከራካሪ ስለሆነው የእንግሊዝኛ ቋንቋ አስፈላጊነት መጠን ተወርቷል። ልክ 2 ሰዓት ደጃፍ ቲቪ ላይ እንገናኝ። https://www.youtube.com/@dejaftv?sub_confirmation=1
1 414
9
አራዳ ማዞሪያ አሁን በደጃፍ ቲቪ ተለቋል። ስለMMA ፍልሚያውና የኢትዮጵያ ጥንታዊ መፅሐፍትን ጭምር አደጋ ላይ ስለጣለው የኤአይ ጉዞ ተወርቷል። የመጀመሪያዎቹ ተመልካቾች ሁኑ! https://youtu.
አራዳ ማዞሪያ አሁን በደጃፍ ቲቪ ተለቋል። ስለMMA ፍልሚያውና የኢትዮጵያ ጥንታዊ መፅሐፍትን ጭምር አደጋ ላይ ስለጣለው የኤአይ ጉዞ ተወርቷል። የመጀመሪያዎቹ ተመልካቾች ሁኑ! https://youtu.be/5d17Vv1q7Nc
1 725
10
እሁድ ነውና አራዳ ማዞሪያ ከምሽቱ 2 ሰዓት ላይ ለናንተ ይደርሳል። በጉጉት ስለሚጠበቀው MMA ፍልሚያ …የኢትዮጵያ ጥንታዊ መፅሐፍትን አደጋ ላይ ስለጣለው የኤአይ ጉዞ ተወርቷል። ልክ 2 ሰዓት ደጃፍ
እሁድ ነውና አራዳ ማዞሪያ ከምሽቱ 2 ሰዓት ላይ ለናንተ ይደርሳል። በጉጉት ስለሚጠበቀው MMA ፍልሚያ …የኢትዮጵያ ጥንታዊ መፅሐፍትን አደጋ ላይ ስለጣለው የኤአይ ጉዞ ተወርቷል። ልክ 2 ሰዓት ደጃፍ ቲቪ ላይ እንገናኝ።
1 524
11
ኮሜዲያን ሰይፈ እንግዳችን ያደረገው የአራዳ ማዞሪያ ቆይታችን አሁን በደጃፍ ቲቪ ተለቋል። ምን ያልተነሳ ነገር አለ!? የጠፉት ታዳጊ ተጫዋቾች፣ ማሕበራዊ ሚዲያ ላይ ያለን ድብቅነት…እና ስለኮሜዲ ብዙ
ኮሜዲያን ሰይፈ እንግዳችን ያደረገው የአራዳ ማዞሪያ ቆይታችን አሁን በደጃፍ ቲቪ ተለቋል። ምን ያልተነሳ ነገር አለ!? የጠፉት ታዳጊ ተጫዋቾች፣ ማሕበራዊ ሚዲያ ላይ ያለን ድብቅነት…እና ስለኮሜዲ ብዙ ተወርቷል። የመጀመሪያዎቹ ተመልካቾች ሁኑ! https://youtu.be/SJ4vuWcK3x8
1 824
12
እሁድ ነውና አራዳ ማዞሪያ ከምሽቱ 2 ሰዓት ላይ ለናንተ። ደሞም ኮሜዲያን ሰይፈ የዛሬ አራዳ ማዞሪያ እንግዳ ነው። ማሕበራዊ ሚዲያ ላይ የምናጋራቸውን ፅሁፎች እና ምስሎች እንዳያዩብን የምንፈልጋቸው
እሁድ ነውና አራዳ ማዞሪያ ከምሽቱ 2 ሰዓት ላይ ለናንተ። ደሞም ኮሜዲያን ሰይፈ የዛሬ አራዳ ማዞሪያ እንግዳ ነው። ማሕበራዊ ሚዲያ ላይ የምናጋራቸውን ፅሁፎች እና ምስሎች እንዳያዩብን የምንፈልጋቸው የቅርብ ሰዎች ስለመኖራቸው ተወርቷል። ሰይፈ ካለ ደሞ ኮሜዲ በሰፊው መነሳቱ ግድ ነው። ልክ 2 ሰዓት ደጃፍ ቲቪ ላይ እንገናኝ።
1 510
13
አራዳ ማዞሪያ አሁን በደጃፍ ቲቪ ተለቋል። በእጀጉ የምናደንቀውን ሰው ማግኘት ስለሚፈጠርብን ፍርሀት ተወርቷል። የመጀመሪያዎቹ ተመልካቾች ሁኑ! https://youtu.be/CKvHa7_MKv4
አራዳ ማዞሪያ አሁን በደጃፍ ቲቪ ተለቋል። በእጀጉ የምናደንቀውን ሰው ማግኘት ስለሚፈጠርብን ፍርሀት ተወርቷል። የመጀመሪያዎቹ ተመልካቾች ሁኑ! https://youtu.be/CKvHa7_MKv4
1 800
14
አራዳ ማዞሪያ አሁን በደጃፍ ቲቪ ተለቋል። የዓለም ዋንጫ ፍፃሜ ምን ይዟል!? የእግር ኳስ ደጋፊነት በፍቅር ግንኙነት ውስጥ ስላለው ፈተና ተወርቷል። የመጀመሪያዎቹ ተመልካቾች ሁኑ! https://you
አራዳ ማዞሪያ አሁን በደጃፍ ቲቪ ተለቋል። የዓለም ዋንጫ ፍፃሜ ምን ይዟል!? የእግር ኳስ ደጋፊነት በፍቅር ግንኙነት ውስጥ ስላለው ፈተና ተወርቷል። የመጀመሪያዎቹ ተመልካቾች ሁኑ! https://youtu.be/Glrnpor_VKg
1 904
15
ከሰርፀ ፍሬስብሐትና ከያሬድ ሹመቴ ጋር ያደረግነው የአራዳ ማዞሪያ ቆይታ አሁን በደጃፍ ቲቪ ተለቋል። ስለ አዲሱ የአስቴር አወቀ ትዝታዎች ተጨዋውተናል። የመጀመሪያዎቹ ተመልካቾች ሁኑ! https://y
ከሰርፀ ፍሬስብሐትና ከያሬድ ሹመቴ ጋር ያደረግነው የአራዳ ማዞሪያ ቆይታ አሁን በደጃፍ ቲቪ ተለቋል። ስለ አዲሱ የአስቴር አወቀ ትዝታዎች ተጨዋውተናል። የመጀመሪያዎቹ ተመልካቾች ሁኑ! https://youtu.be/0MsxeKwvF7k
1 999
16
ከማክዳ አፈወርቅ ጋር ያደረግነው የአራዳ ማዞሪያ ቆይታ አሁን በደጃፍ ቲቪ ተለቋል። “በዚያ በክረምት” ስለተሰኘው አዲሱ ትኩረቷ እና ስለማሕበራዊ ሚዲያ አውርተናል። የመጀመሪያዎቹ ተመልካቾች ሁኑ! h
ከማክዳ አፈወርቅ ጋር ያደረግነው የአራዳ ማዞሪያ ቆይታ አሁን በደጃፍ ቲቪ ተለቋል። “በዚያ በክረምት” ስለተሰኘው አዲሱ ትኩረቷ እና ስለማሕበራዊ ሚዲያ አውርተናል። የመጀመሪያዎቹ ተመልካቾች ሁኑ! https://youtu.be/IfGqxIrvjSA
1 755
17
ዛራ በአራዳ ማዞሪያ ሁለት ክፍል ዝግጅቶች ነው የምናቀርብላችሁ። በመጀመሪያ በቅርቡ “በዚያ በክረምት” የሚል የልጆች የክረምት ‘ፕሮግራም’ የጀመረችው ተዋናይቷ ማክዳ አፈወርቅ እንግዳችን ናት። ከዚያ
ዛራ በአራዳ ማዞሪያ ሁለት ክፍል ዝግጅቶች ነው የምናቀርብላችሁ። በመጀመሪያ በቅርቡ “በዚያ በክረምት” የሚል የልጆች የክረምት ‘ፕሮግራም’ የጀመረችው ተዋናይቷ ማክዳ አፈወርቅ እንግዳችን ናት። ከዚያ ደግሞ ከቤተኛችን ያሬድ ሹመቴና ከድንገቴ እንግዳችን ሰርፀ ፍሬስብሐት ጋር ሰሞኑን “የአስቴር ትዝታዎች ፪” በሚል ስያሜ በተለቀቀው የአስቴር አወቀ የድጋሚ ስራዎች ስብስብ ዙሪያ ተጨዋውተናል። ሁለቱም ክፍሎች ተከታትለው ለናንተ ይደርሳሉ። ልክ 2 ሰዓት ደጃፍ ቲቪ ላይ እንገናኝ።
1 475
18
ጥያቄአችሁን ሰምተን የዚህን ሲዝን የ”ደጃፍ ከዳዊት ተስፋዬ ጋራ” ቆይታ ዘለግ አድርገናል። በሲዝን 4 ከያሬድ ሹመቴ እስከ ዳግማዊ አሊ ባሉ እንግዶችና ባሕር ታሪኮቻቸው፤ እንዲሁም ድንቅ ዕይታዎቻቸው
ጥያቄአችሁን ሰምተን የዚህን ሲዝን የ”ደጃፍ ከዳዊት ተስፋዬ ጋራ” ቆይታ ዘለግ አድርገናል። በሲዝን 4 ከያሬድ ሹመቴ እስከ ዳግማዊ አሊ ባሉ እንግዶችና ባሕር ታሪኮቻቸው፤ እንዲሁም ድንቅ ዕይታዎቻቸው ጥሩ ጊዜን እንዳሳለፍን አናምናለን። አሁን ሲዝን 4 ተገባዷል። ለነበረን ቆይታና ለወዳጅነታችሁ እናመሰግናለን! በጥያቄአችሁ መሠረት የሲዝን ፋታችን አጭር ይሆናል። በቅርቡ በ “ደጃፍ ከዳዊት ተስፋዬ ጋራ” ሲዝን 5 ተመልሰን እንገናኛለን።
1 439
19
አራዳ ማዞሪያ አሁን በደጃፍ ቲቪ ተለቋል። ምን ያልተነሳ ነገር አለ!? ጂጂ፣ አዳም ረታ፣ ኤልያስ መልካ…የዝነኞች ሞትን ተከትሎ ስለሚነሳው ውዝግብ ሁሉ ተወርቷል። የመጀመሪያዎቹ ተመልካቾች ሁኑ! ht
አራዳ ማዞሪያ አሁን በደጃፍ ቲቪ ተለቋል። ምን ያልተነሳ ነገር አለ!? ጂጂ፣ አዳም ረታ፣ ኤልያስ መልካ…የዝነኞች ሞትን ተከትሎ ስለሚነሳው ውዝግብ ሁሉ ተወርቷል። የመጀመሪያዎቹ ተመልካቾች ሁኑ! https://youtu.be/FlowQuZ_qQ0
1 690
20
እሁድ ነውና አራዳ ማዞሪያ ከምሽቱ 2 ሰዓት ላይ ለናንተ ይደርሳል። ዳዊት፣ አለኝታና ዘላለም ከሰሞኑ ጉዳዮች እሰከ ትዝብቻቸው ይጨዋወታሉ። ልክ 2 ሰዓት ላይ በደጃፍ ቲቪ አራዳ ማዞሪያጋ ላይ እንገና
እሁድ ነውና አራዳ ማዞሪያ ከምሽቱ 2 ሰዓት ላይ ለናንተ ይደርሳል። ዳዊት፣ አለኝታና ዘላለም ከሰሞኑ ጉዳዮች እሰከ ትዝብቻቸው ይጨዋወታሉ። ልክ 2 ሰዓት ላይ በደጃፍ ቲቪ አራዳ ማዞሪያጋ ላይ እንገናኝ::
1 562