1 709
订阅者
-124 小时
+87 天
+5430 天
吸引订阅者
九月 '26
九月 '26
+15
在0个频道中
八月 '26
+82
在0个频道中
Get PRO
七月 '26
+169
在0个频道中
Get PRO
六月 '26
+7
在0个频道中
Get PRO
五月 '26
+19
在0个频道中
Get PRO
四月 '26
+17
在0个频道中
Get PRO
三月 '26
+12
在0个频道中
Get PRO
二月 '26
+18
在0个频道中
Get PRO
一月 '26
+21
在0个频道中
Get PRO
十二月 '25
+13
在0个频道中
Get PRO
十一月 '25
+5
在0个频道中
Get PRO
十月 '25
+9
在0个频道中
Get PRO
九月 '25
+5
在0个频道中
Get PRO
八月 '25
+11
在0个频道中
Get PRO
七月 '25
+6
在0个频道中
Get PRO
六月 '25
+36
在2个频道中
Get PRO
五月 '25
+48
在1个频道中
Get PRO
四月 '25
+29
在0个频道中
Get PRO
三月 '25
+1 309
在0个频道中
Get PRO
二月 '250
在0个频道中
Get PRO
一月 '25
+20
在0个频道中
Get PRO
十二月 '240
在0个频道中
Get PRO
十一月 '240
在0个频道中
Get PRO
十月 '24
+7
在0个频道中
Get PRO
九月 '240
在0个频道中
Get PRO
八月 '24
+17
在0个频道中
Get PRO
七月 '240
在0个频道中
Get PRO
六月 '24
+20
在0个频道中
Get PRO
五月 '240
在1个频道中
Get PRO
四月 '240
在0个频道中
Get PRO
三月 '24
+2
在0个频道中
Get PRO
二月 '240
在0个频道中
Get PRO
一月 '24
+96
在0个频道中
| 日期 | 订阅者增长 | 提及 | 频道 | |
| 11 九月 | +1 | |||
| 10 九月 | 0 | |||
| 09 九月 | +3 | |||
| 08 九月 | +2 | |||
| 07 九月 | +3 | |||
| 06 九月 | +4 | |||
| 05 九月 | 0 | |||
| 04 九月 | +1 | |||
| 03 九月 | 0 | |||
| 02 九月 | 0 | |||
| 01 九月 | +1 |
频道帖子
የአራዳ ማዞሪያ የዛሬ ቆይታችን አሁን በደጃፍ ቲቪ ተለቋል። ምን ያልተነሳ ነገር አለ!? ስለ ሜሲ ስንብት፤ “ክቡር ዶክተር” ስለሚባል የዘልማድ አጠራርና መሰል የማዕረግ ጉዳዮች… ብዙ ተወርቷል። የመጀመሪያዎቹ ተመልካቾች ሁኑ! https://youtu.be/Zob0nrHlyCA
| 2 | እሁድ ነውና አራዳ ማዞሪያ ከምሽቱ 2 ሰዓት ላይ ለናንተ ይደርሳል። ስለ ሜሲ ስንብት ተወርቷል፤ “ክቡር ዶክተር” ስለሚባል አጠራርና መሰል የማዕረግ ጉዳዮች ተነስቷል። ልክ 2 ሰዓት ላይ በደጃፍ ቲቪ አራዳ ማዞሪያጋ ላይ እንገናኝ:: | 570 |
| 3 | የአራዳ ማዞሪያ የዛሬ ቆይታችን አሁን በደጃፍ ቲቪ ተለቋል። ምን ያልተነሳ ነገር አለ!? ስለሐሙሱ ፍልሚያ፣ ስለሶሻል ሚዲያዎች የላይቭ ስርጭት… ብዙ ተወርቷል። የመጀመሪያዎቹ ተመልካቾች ሁኑ! https://youtu.be/lJff9j6RlDI?si=P34FV33_T-g4t-c2 | 1 008 |
| 4 | እሁድ ነውና አራዳ ማዞሪያ ከምሽቱ 2 ሰዓት ላይ ለናንተ ይደርሳል። ስለ ሐሙሱ ፍልሚያ ተወርቷል፤ ዘመኑ ስለፈጠረው የቀጥታ ስርጭት (live) ተነስቷል። ልክ 2 ሰዓት ላይ በደጃፍ ቲቪ አራዳ ማዞሪያጋ ላይ እንገናኝ:: | 998 |
| 5 | ቸርነት ፍቃዱን እንግዳ ያደረገው የአራዳ ማዞሪያ ቆይታ አሁን በደጃፍ ቲቪ ተለቋል። ምን ያልተነሳ ነገር አለ!? ቀንጃ ፊልምና ጉዞው፣ አማርኛ ፊልም አናይም ስለሚሉ ተመልካቾች… ብዙ ተወርቷል። የመጀመሪያዎቹ ተመልካቾች ሁኑ! https://youtu.be/IuZyryNNaFo | 1 405 |
| 6 | እሁድ ነውና አራዳ ማዞሪያ ከምሽቱ 2 ሰዓት ላይ ለናንተ ይደርሳል። በቀንጃ፣ ኪያ፣ እና ጥላዬ ፊልሞቹ ተወዳጅነትን ያተረፈው ተዋናይ ቸርነት ፍቃዱ የአራዳ ማዞሪያ እንግዳችን ነው። በአዲስ መተግበሪያ ለተመልካቾች ስለቀረበው ቀንጃ ፊልሙ ተጨዋውተዋል። ‘አማርኛ ፊልም አናይም’ ስለሚሉ የሲኒማ ተመልካቾችም ተነስቷል። ልክ 2 ሰዓት ላይ በደጃፍ ቲቪ አራዳ ማዞሪያጋ ላይ እንገናኝ:: | 1 244 |
| 7 | አራዳ ማዞሪያ አሁን በደጃፍ ቲቪ ተለቋል። “ቋንቋ ዕውቀት አይደለም” የሚለው ሀሳብ አያሳስትም? እናም ስለእንግሊዝኛ ቋንቋ አስፈላጊነት መጠን ተወርቷል። የመጀመሪያዎቹ ተመልካቾች ሁኑ! https://youtu.be/pmcpisynVBk | 1 494 |
| 8 | እሁድ ነውና አራዳ ማዞሪያ ከምሽቱ 2 ሰዓት ላይ ለናንተ ይደርሳል። አከራካሪ ስለሆነው የእንግሊዝኛ ቋንቋ አስፈላጊነት መጠን ተወርቷል። ልክ 2 ሰዓት ደጃፍ ቲቪ ላይ እንገናኝ። https://www.youtube.com/@dejaftv?sub_confirmation=1 | 1 421 |
| 9 | አራዳ ማዞሪያ አሁን በደጃፍ ቲቪ ተለቋል። ስለMMA ፍልሚያውና የኢትዮጵያ ጥንታዊ መፅሐፍትን ጭምር አደጋ ላይ ስለጣለው የኤአይ ጉዞ ተወርቷል። የመጀመሪያዎቹ ተመልካቾች ሁኑ! https://youtu.be/5d17Vv1q7Nc | 1 725 |
| 10 | እሁድ ነውና አራዳ ማዞሪያ ከምሽቱ 2 ሰዓት ላይ ለናንተ ይደርሳል። በጉጉት ስለሚጠበቀው MMA ፍልሚያ …የኢትዮጵያ ጥንታዊ መፅሐፍትን አደጋ ላይ ስለጣለው የኤአይ ጉዞ ተወርቷል። ልክ 2 ሰዓት ደጃፍ ቲቪ ላይ እንገናኝ። | 1 524 |
| 11 | ኮሜዲያን ሰይፈ እንግዳችን ያደረገው የአራዳ ማዞሪያ ቆይታችን አሁን በደጃፍ ቲቪ ተለቋል። ምን ያልተነሳ ነገር አለ!? የጠፉት ታዳጊ ተጫዋቾች፣ ማሕበራዊ ሚዲያ ላይ ያለን ድብቅነት…እና ስለኮሜዲ ብዙ ተወርቷል። የመጀመሪያዎቹ ተመልካቾች ሁኑ! https://youtu.be/SJ4vuWcK3x8 | 1 824 |
| 12 | እሁድ ነውና አራዳ ማዞሪያ ከምሽቱ 2 ሰዓት ላይ ለናንተ። ደሞም ኮሜዲያን ሰይፈ የዛሬ አራዳ ማዞሪያ እንግዳ ነው። ማሕበራዊ ሚዲያ ላይ የምናጋራቸውን ፅሁፎች እና ምስሎች እንዳያዩብን የምንፈልጋቸው የቅርብ ሰዎች ስለመኖራቸው ተወርቷል። ሰይፈ ካለ ደሞ ኮሜዲ በሰፊው መነሳቱ ግድ ነው። ልክ 2 ሰዓት ደጃፍ ቲቪ ላይ እንገናኝ። | 1 510 |
| 13 | አራዳ ማዞሪያ አሁን በደጃፍ ቲቪ ተለቋል። በእጀጉ የምናደንቀውን ሰው ማግኘት ስለሚፈጠርብን ፍርሀት ተወርቷል። የመጀመሪያዎቹ ተመልካቾች ሁኑ! https://youtu.be/CKvHa7_MKv4 | 1 800 |
| 14 | አራዳ ማዞሪያ አሁን በደጃፍ ቲቪ ተለቋል። የዓለም ዋንጫ ፍፃሜ ምን ይዟል!? የእግር ኳስ ደጋፊነት በፍቅር ግንኙነት ውስጥ ስላለው ፈተና ተወርቷል። የመጀመሪያዎቹ ተመልካቾች ሁኑ! https://youtu.be/Glrnpor_VKg | 1 904 |
| 15 | ከሰርፀ ፍሬስብሐትና ከያሬድ ሹመቴ ጋር ያደረግነው የአራዳ ማዞሪያ ቆይታ አሁን በደጃፍ ቲቪ ተለቋል። ስለ አዲሱ የአስቴር አወቀ ትዝታዎች ተጨዋውተናል። የመጀመሪያዎቹ ተመልካቾች ሁኑ! https://youtu.be/0MsxeKwvF7k | 1 999 |
| 16 | ከማክዳ አፈወርቅ ጋር ያደረግነው የአራዳ ማዞሪያ ቆይታ አሁን በደጃፍ ቲቪ ተለቋል። “በዚያ በክረምት” ስለተሰኘው አዲሱ ትኩረቷ እና ስለማሕበራዊ ሚዲያ አውርተናል። የመጀመሪያዎቹ ተመልካቾች ሁኑ! https://youtu.be/IfGqxIrvjSA | 1 755 |
| 17 | ዛራ በአራዳ ማዞሪያ ሁለት ክፍል ዝግጅቶች ነው የምናቀርብላችሁ። በመጀመሪያ በቅርቡ “በዚያ በክረምት” የሚል የልጆች የክረምት ‘ፕሮግራም’ የጀመረችው ተዋናይቷ ማክዳ አፈወርቅ እንግዳችን ናት። ከዚያ ደግሞ ከቤተኛችን ያሬድ ሹመቴና ከድንገቴ እንግዳችን ሰርፀ ፍሬስብሐት ጋር ሰሞኑን “የአስቴር ትዝታዎች ፪” በሚል ስያሜ በተለቀቀው የአስቴር አወቀ የድጋሚ ስራዎች ስብስብ ዙሪያ ተጨዋውተናል። ሁለቱም ክፍሎች ተከታትለው ለናንተ ይደርሳሉ። ልክ 2 ሰዓት ደጃፍ ቲቪ ላይ እንገናኝ። | 1 475 |
| 18 | ጥያቄአችሁን ሰምተን የዚህን ሲዝን የ”ደጃፍ ከዳዊት ተስፋዬ ጋራ” ቆይታ ዘለግ አድርገናል። በሲዝን 4 ከያሬድ ሹመቴ እስከ ዳግማዊ አሊ ባሉ እንግዶችና ባሕር ታሪኮቻቸው፤ እንዲሁም ድንቅ ዕይታዎቻቸው ጥሩ ጊዜን እንዳሳለፍን አናምናለን። አሁን ሲዝን 4 ተገባዷል። ለነበረን ቆይታና ለወዳጅነታችሁ እናመሰግናለን! በጥያቄአችሁ መሠረት የሲዝን ፋታችን አጭር ይሆናል። በቅርቡ በ “ደጃፍ ከዳዊት ተስፋዬ ጋራ” ሲዝን 5 ተመልሰን እንገናኛለን። | 1 439 |
| 19 | አራዳ ማዞሪያ አሁን በደጃፍ ቲቪ ተለቋል። ምን ያልተነሳ ነገር አለ!? ጂጂ፣ አዳም ረታ፣ ኤልያስ መልካ…የዝነኞች ሞትን ተከትሎ ስለሚነሳው ውዝግብ ሁሉ ተወርቷል። የመጀመሪያዎቹ ተመልካቾች ሁኑ! https://youtu.be/FlowQuZ_qQ0 | 1 690 |
| 20 | እሁድ ነውና አራዳ ማዞሪያ ከምሽቱ 2 ሰዓት ላይ ለናንተ ይደርሳል። ዳዊት፣ አለኝታና ዘላለም ከሰሞኑ ጉዳዮች እሰከ ትዝብቻቸው ይጨዋወታሉ። ልክ 2 ሰዓት ላይ በደጃፍ ቲቪ አራዳ ማዞሪያጋ ላይ እንገናኝ:: | 1 562 |
