1 710
Подписчики
+124 часа
+87 дней
+5330 дней
Загрузка данных...
Похожие каналы
Нет данных
Возникли проблемы? Пожалуйста, обновите страницу или обратитесь к нашему support-менеджеру .
Облако тегов
Нет данных
Возникли проблемы? Пожалуйста, обновите страницу или обратитесь к нашему support-менеджеру .
Входящие и исходящие упоминания
---
---
---
---
---
---
Привлечение подписчиков
сентябрь '26
сентябрь '26
+15
в 0 каналах
август '26
+82
в 0 каналах
Get PRO
июль '26
+169
в 0 каналах
Get PRO
июнь '26
+7
в 0 каналах
Get PRO
май '26
+19
в 0 каналах
Get PRO
апрель '26
+17
в 0 каналах
Get PRO
март '26
+12
в 0 каналах
Get PRO
февраль '26
+18
в 0 каналах
Get PRO
январь '26
+21
в 0 каналах
Get PRO
декабрь '25
+13
в 0 каналах
Get PRO
ноябрь '25
+5
в 0 каналах
Get PRO
октябрь '25
+9
в 0 каналах
Get PRO
сентябрь '25
+5
в 0 каналах
Get PRO
август '25
+11
в 0 каналах
Get PRO
июль '25
+6
в 0 каналах
Get PRO
июнь '25
+36
в 2 каналах
Get PRO
май '25
+48
в 1 каналах
Get PRO
апрель '25
+29
в 0 каналах
Get PRO
март '25
+1 309
в 0 каналах
Get PRO
февраль '250
в 0 каналах
Get PRO
январь '25
+20
в 0 каналах
Get PRO
декабрь '240
в 0 каналах
Get PRO
ноябрь '240
в 0 каналах
Get PRO
октябрь '24
+7
в 0 каналах
Get PRO
сентябрь '240
в 0 каналах
Get PRO
август '24
+17
в 0 каналах
Get PRO
июль '240
в 0 каналах
Get PRO
июнь '24
+20
в 0 каналах
Get PRO
май '240
в 1 каналах
Get PRO
апрель '240
в 0 каналах
Get PRO
март '24
+2
в 0 каналах
Get PRO
февраль '240
в 0 каналах
Get PRO
январь '24
+96
в 0 каналах
| Дата | Привлечение подписчиков | Упоминания | Каналы | |
| 12 сентября | 0 | |||
| 11 сентября | +1 | |||
| 10 сентября | 0 | |||
| 09 сентября | +3 | |||
| 08 сентября | +2 | |||
| 07 сентября | +3 | |||
| 06 сентября | +4 | |||
| 05 сентября | 0 | |||
| 04 сентября | +1 | |||
| 03 сентября | 0 | |||
| 02 сентября | 0 | |||
| 01 сентября | +1 |
Посты канала
የአራዳ ማዞሪያ የዛሬ ቆይታችን አሁን በደጃፍ ቲቪ ተለቋል። ምን ያልተነሳ ነገር አለ!? ስለ ሜሲ ስንብት፤ “ክቡር ዶክተር” ስለሚባል የዘልማድ አጠራርና መሰል የማዕረግ ጉዳዮች… ብዙ ተወርቷል። የመጀመሪያዎቹ ተመልካቾች ሁኑ! https://youtu.be/Zob0nrHlyCA
| 2 | እሁድ ነውና አራዳ ማዞሪያ ከምሽቱ 2 ሰዓት ላይ ለናንተ ይደርሳል። ስለ ሜሲ ስንብት ተወርቷል፤ “ክቡር ዶክተር” ስለሚባል አጠራርና መሰል የማዕረግ ጉዳዮች ተነስቷል። ልክ 2 ሰዓት ላይ በደጃፍ ቲቪ አራዳ ማዞሪያጋ ላይ እንገናኝ:: | 578 |
| 3 | የአራዳ ማዞሪያ የዛሬ ቆይታችን አሁን በደጃፍ ቲቪ ተለቋል። ምን ያልተነሳ ነገር አለ!? ስለሐሙሱ ፍልሚያ፣ ስለሶሻል ሚዲያዎች የላይቭ ስርጭት… ብዙ ተወርቷል። የመጀመሪያዎቹ ተመልካቾች ሁኑ! https://youtu.be/lJff9j6RlDI?si=P34FV33_T-g4t-c2 | 1 021 |
| 4 | እሁድ ነውና አራዳ ማዞሪያ ከምሽቱ 2 ሰዓት ላይ ለናንተ ይደርሳል። ስለ ሐሙሱ ፍልሚያ ተወርቷል፤ ዘመኑ ስለፈጠረው የቀጥታ ስርጭት (live) ተነስቷል። ልክ 2 ሰዓት ላይ በደጃፍ ቲቪ አራዳ ማዞሪያጋ ላይ እንገናኝ:: | 1 009 |
| 5 | ቸርነት ፍቃዱን እንግዳ ያደረገው የአራዳ ማዞሪያ ቆይታ አሁን በደጃፍ ቲቪ ተለቋል። ምን ያልተነሳ ነገር አለ!? ቀንጃ ፊልምና ጉዞው፣ አማርኛ ፊልም አናይም ስለሚሉ ተመልካቾች… ብዙ ተወርቷል። የመጀመሪያዎቹ ተመልካቾች ሁኑ! https://youtu.be/IuZyryNNaFo | 1 414 |
| 6 | እሁድ ነውና አራዳ ማዞሪያ ከምሽቱ 2 ሰዓት ላይ ለናንተ ይደርሳል። በቀንጃ፣ ኪያ፣ እና ጥላዬ ፊልሞቹ ተወዳጅነትን ያተረፈው ተዋናይ ቸርነት ፍቃዱ የአራዳ ማዞሪያ እንግዳችን ነው። በአዲስ መተግበሪያ ለተመልካቾች ስለቀረበው ቀንጃ ፊልሙ ተጨዋውተዋል። ‘አማርኛ ፊልም አናይም’ ስለሚሉ የሲኒማ ተመልካቾችም ተነስቷል። ልክ 2 ሰዓት ላይ በደጃፍ ቲቪ አራዳ ማዞሪያጋ ላይ እንገናኝ:: | 1 253 |
| 7 | አራዳ ማዞሪያ አሁን በደጃፍ ቲቪ ተለቋል። “ቋንቋ ዕውቀት አይደለም” የሚለው ሀሳብ አያሳስትም? እናም ስለእንግሊዝኛ ቋንቋ አስፈላጊነት መጠን ተወርቷል። የመጀመሪያዎቹ ተመልካቾች ሁኑ! https://youtu.be/pmcpisynVBk | 1 498 |
| 8 | እሁድ ነውና አራዳ ማዞሪያ ከምሽቱ 2 ሰዓት ላይ ለናንተ ይደርሳል። አከራካሪ ስለሆነው የእንግሊዝኛ ቋንቋ አስፈላጊነት መጠን ተወርቷል። ልክ 2 ሰዓት ደጃፍ ቲቪ ላይ እንገናኝ። https://www.youtube.com/@dejaftv?sub_confirmation=1 | 1 425 |
| 9 | አራዳ ማዞሪያ አሁን በደጃፍ ቲቪ ተለቋል። ስለMMA ፍልሚያውና የኢትዮጵያ ጥንታዊ መፅሐፍትን ጭምር አደጋ ላይ ስለጣለው የኤአይ ጉዞ ተወርቷል። የመጀመሪያዎቹ ተመልካቾች ሁኑ! https://youtu.be/5d17Vv1q7Nc | 1 725 |
| 10 | እሁድ ነውና አራዳ ማዞሪያ ከምሽቱ 2 ሰዓት ላይ ለናንተ ይደርሳል። በጉጉት ስለሚጠበቀው MMA ፍልሚያ …የኢትዮጵያ ጥንታዊ መፅሐፍትን አደጋ ላይ ስለጣለው የኤአይ ጉዞ ተወርቷል። ልክ 2 ሰዓት ደጃፍ ቲቪ ላይ እንገናኝ። | 1 524 |
| 11 | ኮሜዲያን ሰይፈ እንግዳችን ያደረገው የአራዳ ማዞሪያ ቆይታችን አሁን በደጃፍ ቲቪ ተለቋል። ምን ያልተነሳ ነገር አለ!? የጠፉት ታዳጊ ተጫዋቾች፣ ማሕበራዊ ሚዲያ ላይ ያለን ድብቅነት…እና ስለኮሜዲ ብዙ ተወርቷል። የመጀመሪያዎቹ ተመልካቾች ሁኑ! https://youtu.be/SJ4vuWcK3x8 | 1 824 |
| 12 | እሁድ ነውና አራዳ ማዞሪያ ከምሽቱ 2 ሰዓት ላይ ለናንተ። ደሞም ኮሜዲያን ሰይፈ የዛሬ አራዳ ማዞሪያ እንግዳ ነው። ማሕበራዊ ሚዲያ ላይ የምናጋራቸውን ፅሁፎች እና ምስሎች እንዳያዩብን የምንፈልጋቸው የቅርብ ሰዎች ስለመኖራቸው ተወርቷል። ሰይፈ ካለ ደሞ ኮሜዲ በሰፊው መነሳቱ ግድ ነው። ልክ 2 ሰዓት ደጃፍ ቲቪ ላይ እንገናኝ። | 1 510 |
| 13 | አራዳ ማዞሪያ አሁን በደጃፍ ቲቪ ተለቋል። በእጀጉ የምናደንቀውን ሰው ማግኘት ስለሚፈጠርብን ፍርሀት ተወርቷል። የመጀመሪያዎቹ ተመልካቾች ሁኑ! https://youtu.be/CKvHa7_MKv4 | 1 800 |
| 14 | አራዳ ማዞሪያ አሁን በደጃፍ ቲቪ ተለቋል። የዓለም ዋንጫ ፍፃሜ ምን ይዟል!? የእግር ኳስ ደጋፊነት በፍቅር ግንኙነት ውስጥ ስላለው ፈተና ተወርቷል። የመጀመሪያዎቹ ተመልካቾች ሁኑ! https://youtu.be/Glrnpor_VKg | 1 904 |
| 15 | ከሰርፀ ፍሬስብሐትና ከያሬድ ሹመቴ ጋር ያደረግነው የአራዳ ማዞሪያ ቆይታ አሁን በደጃፍ ቲቪ ተለቋል። ስለ አዲሱ የአስቴር አወቀ ትዝታዎች ተጨዋውተናል። የመጀመሪያዎቹ ተመልካቾች ሁኑ! https://youtu.be/0MsxeKwvF7k | 1 999 |
| 16 | ከማክዳ አፈወርቅ ጋር ያደረግነው የአራዳ ማዞሪያ ቆይታ አሁን በደጃፍ ቲቪ ተለቋል። “በዚያ በክረምት” ስለተሰኘው አዲሱ ትኩረቷ እና ስለማሕበራዊ ሚዲያ አውርተናል። የመጀመሪያዎቹ ተመልካቾች ሁኑ! https://youtu.be/IfGqxIrvjSA | 1 755 |
| 17 | ዛራ በአራዳ ማዞሪያ ሁለት ክፍል ዝግጅቶች ነው የምናቀርብላችሁ። በመጀመሪያ በቅርቡ “በዚያ በክረምት” የሚል የልጆች የክረምት ‘ፕሮግራም’ የጀመረችው ተዋናይቷ ማክዳ አፈወርቅ እንግዳችን ናት። ከዚያ ደግሞ ከቤተኛችን ያሬድ ሹመቴና ከድንገቴ እንግዳችን ሰርፀ ፍሬስብሐት ጋር ሰሞኑን “የአስቴር ትዝታዎች ፪” በሚል ስያሜ በተለቀቀው የአስቴር አወቀ የድጋሚ ስራዎች ስብስብ ዙሪያ ተጨዋውተናል። ሁለቱም ክፍሎች ተከታትለው ለናንተ ይደርሳሉ። ልክ 2 ሰዓት ደጃፍ ቲቪ ላይ እንገናኝ። | 1 475 |
| 18 | ጥያቄአችሁን ሰምተን የዚህን ሲዝን የ”ደጃፍ ከዳዊት ተስፋዬ ጋራ” ቆይታ ዘለግ አድርገናል። በሲዝን 4 ከያሬድ ሹመቴ እስከ ዳግማዊ አሊ ባሉ እንግዶችና ባሕር ታሪኮቻቸው፤ እንዲሁም ድንቅ ዕይታዎቻቸው ጥሩ ጊዜን እንዳሳለፍን አናምናለን። አሁን ሲዝን 4 ተገባዷል። ለነበረን ቆይታና ለወዳጅነታችሁ እናመሰግናለን! በጥያቄአችሁ መሠረት የሲዝን ፋታችን አጭር ይሆናል። በቅርቡ በ “ደጃፍ ከዳዊት ተስፋዬ ጋራ” ሲዝን 5 ተመልሰን እንገናኛለን። | 1 439 |
| 19 | አራዳ ማዞሪያ አሁን በደጃፍ ቲቪ ተለቋል። ምን ያልተነሳ ነገር አለ!? ጂጂ፣ አዳም ረታ፣ ኤልያስ መልካ…የዝነኞች ሞትን ተከትሎ ስለሚነሳው ውዝግብ ሁሉ ተወርቷል። የመጀመሪያዎቹ ተመልካቾች ሁኑ! https://youtu.be/FlowQuZ_qQ0 | 1 690 |
| 20 | እሁድ ነውና አራዳ ማዞሪያ ከምሽቱ 2 ሰዓት ላይ ለናንተ ይደርሳል። ዳዊት፣ አለኝታና ዘላለም ከሰሞኑ ጉዳዮች እሰከ ትዝብቻቸው ይጨዋወታሉ። ልክ 2 ሰዓት ላይ በደጃፍ ቲቪ አራዳ ማዞሪያጋ ላይ እንገናኝ:: | 1 562 |
