en
Feedback
TMPC 1917

TMPC 1917

Closed channel
1 146
Subscribers
-224 hours
-47 days
-1930 days
Posts Archive
+1

የሻይ እና የሙዚቃ ፕሮግራም

በመጨረሻም የኬክ ቆረሳ ፕሮግራም

+2

Fashion show program

ስለ አፄ ኃ/ስላሴ (ተፈሪ መኮንን) አጠር ያለ ትያትር

ለማስታወስ ያክል የእውቅና እና የሽልማት ፕሮግራም ሲካሄድ በቲኤም ኤስ ታሪክ እጅግ ገናና ስም ያለው ትምህርት ቤቱን በጣም ምርጥ በሚባል ሁኔታ የመራና ያስከበረው አቶ ገ/ክርስቶስ ተስፋይ ካለበት ተፈልጎ እውቅና ሊሰጠው ይገባል ለሱ እውቅና መስጠት ማለት በሱ ዘመን በትምህርት ቤቱ ላለፉ ተማሪዎች ሁሉ እውቅና መስጠት ማለት ነው ይታሰብበት

ተፈሪ መኮንን ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ 100ኛ ዓመት እንዲህ ሞቅ ደመቅ ባለ ሁኔታ ከቀድሞ ተማሪዎች ጋር እየተከበረ ነው

photo content
+8

ዕለተ ቅዳሜ ሚያዝያ 19/2927 ዓ.ም የተፈሪ መኮንን ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ የ 100ኛ ዓመት ክብረ በዓል የዋዜማ ፕሮግራም ። በኮሌጁ በዛሬው ዕለት የተጀመረው የክብረ በዓሉ ዋዜማ በወቅቱ ቦይ እስካው
+9
ዕለተ ቅዳሜ ሚያዝያ 19/2927 ዓ.ም የተፈሪ መኮንን ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ የ 100ኛ ዓመት ክብረ በዓል የዋዜማ ፕሮግራም ። በኮሌጁ በዛሬው ዕለት የተጀመረው የክብረ በዓሉ ዋዜማ በወቅቱ ቦይ እስካውት ቢሮ ፊት ለፊት የተከበረ ሲሆን የቀድሞ ቦይ ስካውት ቡድን አባላት የተለያዩ ጣዕመ ዜማቸዎችን አሰምተዋል። አያይዘውም በወቅቱ የስካውት ማህበሩን ላደራጁት ፖል ፓድሪ ምስጋናቸውን አቅርበዋል። በመድረኩ ንግግር ያደረጉት የቀድሞ የስካውት ማህበር ፕሬዘዳንት አቶ ይሁነው ዓምላክ ታደሰ የማህበሩን ጉዞ አስመልከትው ማብራሪያ ሰጥተዋል። የተተኪው የኢትዮጵያ ስካውት ማህበር ስራ አስፈጻሚ ወጣት መለስ ዘውዴ ዋነኛው የስካውት ማህበር ዓላማ ንቁ፣ ሃገር ወዳድና በስነምግባር የታነፀ ዜጋ ማፍራት ነው በማለት ይገልጻሉ ። ከየካ አባዶ የመጀመሪያ ደረጃ ትምህሮት ቤት የመጡ ሮቨርስ ስካውት(ዕድሜያቸው ከ18 ዓመት በታች የሆኑ ታዳጊ ስካውቶች የተለያዩ ዝማሬዎችን አቅርበዋል። ማህበሩ ለቀድሞ ቦይ ስካውት አባላት ስጦታ አበርክቷል።                            ኮሙኒኬሽን ቡድን