cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking ÂŤAccept allÂť, you agree to the use of cookies.

avatar

🆃🅾🅿 𝐀𝐜𝐚𝐝𝐞𝐦𝐲

Grade 12 students

Show more
Advertising posts
957Subscribers
No data24 hours
-77 days
-2330 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

#Update2016ExitExam የመውጫ ፈተና አገልግሎት ክፍያ ከኢ...ዲ.ሪ.ት/ሚ/ር በቁጥር 8/342/562/16 በቀን 09/08/2016 ዓ.ም በተፃፈው ደብዳቤ መሰረት ከሰኔ 14-212016 ዓ.ም ድረስ ለሚስጠው የመውጫ ፈተና አገልግሎት ክፍያን አስመልከቶ ተፈታኝ ተማሪዎች #እያንዳንዳቸው 500.00 /አመስት መቶ ብር/ እስከ ሚያዝያ 15/2016 ዓ.ም ድረስ እንዲከፍሉ አሳውቋል። በዚሁ መሰረት በተለያዩ ከፍተኛ የትምህርት ተቋማት የሚገኙ የዘንድሮ አመት ተመራቂ ተማሪዎች ክፍያውን ይከፍሉ ዘንድ ዩንቨርሲቲዎች እያሳሰቡ ይገኛል። 💠ትምህርት ሚኒስቴር ⭐ተጨማሪ ትምህርታዊ መረጃ ለማግኘት ቻናላችን ይቀላቀሉ 🔸 @Ethiopian_Minister_Of_Education @Ethiopian_Minister_Of_Education 🔺🔹🔺🔹🔺🔹🔺🔹🔺🔹
Show all...
Repost from ATC NEWS
የሞባይል ስልክን ተጠቅመው ተማሪዎች ለብሄራዊ ፈተና እንዲዘጋጁ የሚያደርግ መተግበሪያ ተሰራ exam time የተባለው ይህ የስልክ መተግበሪያ በዋነኝነት  ለመደበኛ የ12ተኛ ክፍል ተማሪዎች እንዲሁም በሬሜዲያል ፕሮግራም በድጋሚ የከፍተኛ ትምህርት ተቋም መግቢያ ፈተናን የሚወስዱ ተማሪዎች ለፈተናው የሚያደርጉትን ዝግጅት ለማገዝ ታስቦ የተሰራ  ነው። #ThinkHubInnovations ያዘጋጀው ይህ መተግበሪያ መጀመሪያ የተሰራው ከ2 አመት በፊት ቢሆንም አሁን ላይ ለውጦች እና ማሻሻያዎች ተደርገውበት በድጋሚ ሾል ላይ ውሏል። አዲሱ exam time መተግበሪያ የድሮውንም አዲሱንም ስርዓተ ትምህርት ያካተተ ነው። በውስጡ የሚገኙት አጫጭር ማስታወሻዎች እና የቪዲዮ ማብራሪያዎችን ይህንን በተከተለ መልኩ የ12ኛ ክፍል ይዘቶችን በአዲሱ ስርዓተ ትምህርት መሰረት የ 9፣10 እና 11ኛ ክፍል ይዘቶችን ደግሞ በቀድሞ ስርዓተ ትምህርት መሰረት አዘጋጅቶ አቅርቧል። ይህ መተግበሪያ ተማሪዎች ከጥናት ሳይዘናጉ ያላቸውን ቀሪ ጊዜ በአግባቡ እንዲጠቀሙ የሚረዳ ሲሆን ይህንን  የሞባይል አፕሊኬሽን ለመጠቀም #ለጊዜው  ምንም አይነት ክፍያ አይጠይቅም። ተማሪዎች ከplaystore ላይ በማውረድ መጠቀም ይችላሉ ለማውረድ ይህን ማስፈንጠሪያ መጠቀም ይቻላል ➝ Playstore በተጨማሪም የተለያዩ ማህበራዊ ገፆቻችን ቤተሰብ ይሁኑ። Instagram | Telegram | Youtube | Facebook | Tiktok |
Show all...
Repost from ATC NEWS
43ኛው የኢትዮጵያ ተማሪዎች ህብረት መደበኛ ጉባኤ “ጠንካራ የተማሪዎች አደረጃጀት ለተሻለች ኢትዮጵያ” በሚል መሪ ቃል በመቀሌ ዩኒቨርሲቲ አስተናጋጅነት ተካሂዷል፡፡ የሀገር አቀፍ የተማሪዎች ህብረት ፕሬዝዳንት ተማሪ ሚካኤል ያቦነሽ የሀገር አቀፍም ሆነ የዩኒቨርሲቲዎች የተማሪዎች ህብረት አመራሮች የቆይታ ጊዜ ሁለት አመት መሆኑንና በጉባኤው በሀገር አቀፍ ደረጃ ህብረቱን የሚመሩ አዲስ አመራሮች የሚመረጡ መሆኑን ጠቅሰው ነባሩ አመራር ባበረከተው አስተዋጻኦ ባለፉት ሁለት አመታት ከመቼውም ጊዜ በበለጠ ዩኒቨርሲቲዎቻችን በውስጣቸው ከሚፈጠሩ ሁከቶች ጸድተው በአንጻራዊነት በሰላማዊ የመማር ማስተማር ሂደት ውስጥ የቆዩ መሆናቸውን ገልጸዋል፡፡ የህብረቱ አመራሮች በተቋማት ውስጥ የሰሩዋቸው በርካታ ስራዎች መኖራቸውን ጠቅሰው በተጨማሪነትም ተማሪዎች ከእለት ምግባቸው ጭምር ቀንሰው በድርቅ ለተጎዱ ወገኖቻቸው በመርዳት አለኝታቸውን እንድገልጹ የማስተባበር፣ባለፈው አመት የአፍሪካ ተማሪዎች ቀን በሀገራችን በአዲስ አበባ ከተማ እንዲከበር የማድረግ፣በሀገርና አህጉር አቀፍ መድረኮች ላይ የሀገራችንን የከፍተኛ ትምህርት ተማሪዎችን በመወከል የሚጠበቅባቸውን ተሳትፎ ማድረጋቸው እና የመሳሰሉትን ለአብነት ተነስተዋል፡፡ በትምህርት ሚኒስቴር የከፍተኛ ትምህርት ልማት ዘርፍ የመሰረተ ልማትና አስተዳደር ጉዳዮች መሪ ስራ አስፈጻሚ ዶ/ር ሰለሞን አብርሃ የሀገረችንን ብልጽናና ሉዓላዊነት በማረጋገጥ ሂደት የበኩላቸውን ሚና መወጣት የሚችሉ ምሩቃንን ለማፍራት ዩኒቨርሲቲዎቻችን የሚያደርጉት ሁለንተናዊ ጥረት ስኬታማ እንዲሆን የተማሪዎች ህብረት ተሳትፎ ወሳኝ መሆኑን ጠቅሰው ይህ ተሳትፎ ይበልጥ እንዲያድግና ውጤታማ እንዲሆን ትምህርት ሚኒስቴር አስፈላጊውን ድጋፍና ክትትል የሚያደርግ መሆኑን ገልጸዋል፡፡ ህብረቱ የተማሪዎች የዩኒቨርሲቲ ቆይታ በተቻለ አቅም የተመቸ እንዲሆን የተማሪዎች መብት እንዲጠበቅና በዚያው ልክ ግዴታቸውን እንዲወጡ ለማድረግ ከትምህርት ሚኒስቴርና የዩኒቨርሲቲ አመራሮች ጋር ተቀራርቦና ተቀናጅቶ ከመስራት በተጨማሪ የተማሪዎች የእርስ በርስ ግንኙነት እንዲጠናከር ትኩረት ሰጥቶ ሊሰራበት እንሚሚገባም አስገንዝበዋል፡፡ ዶ/ር ሰለሞን አክለውም ባለፉት ሁለት አመታት በዩኒቨርሲቲዎች ደረጃም ሆነ በሀገር አቀፍ ደረጃ ሀላፊነታቸውን ሲወጡ የነበሩ የተማሪዎች ህብረት አመራሮችንና ጉባኤው በተሳካ ሁኔታ እንዲዘጋጅ ወስነው የሰሩ በየደረጃው ላሉ የክልሉ፣ዩኒቨርሲቲውና የዩኒቨርሲቲው የተማሪዎች ህብረት አመራሮች ያላቸውን አድናቆትና ምስጋና አቅርበዋል፡፡ በትምህርት ሚኒስቴር የከፍተኛ ትምህርት ልማት ዘርፍ የአስተዳደር ጉዳዮች ዴስክ ሀላፊ አቶ አብዶ ናስር በበኩላቸው የነባሩን የህብረቱ አመራሮች ላበረከቱት ውጤታማ አስተዋጻኦ አመስግነው አዲስ የተመረጡ አመራሮች የነበሩ ድክመቶችን በማረምና የነበሩ ጥንካሬዎችን ይበልጥ አጠናክረው ከማስቀጠል ጎን ለጎን በዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች መካከል ሀገርን ያስቀደመ የተጠናከረ ህብረብሄራዊ አንድነት፣አብሮነት፣መቻቻልና ፍቅር እንዲጎለብት ተግተው መስራት እንደሚገባቸው አሳስበዋል፡፡ አቶ አብዶ ጨምረም ለአዲሱ የህብረቱ አመራሮች መልካም የሥራ ጊዜ በመመኘት በቀጣይ ጊዜያት ለአካል ጉዳተኞችና ሴት ተማሪዎች ከፍተኛ ትኩረት ተሰጥቶኣቸው የሚሠራ መሆኑን ከግንዛቤ በማሰገባት በዚሁ ልክ በእቅዳቸው በመያዝ መተግበር እንደሚጠበቅባቸው አሰገንዝበው ህብረቱ ይበልጥ ውጤታማ እንዲሆን ትምህርት ሚኒስቴርም ከሚሰጣቸው የተለያዩ ድጋፎች በተጨማሪ አግባብነት ያላቸው የአቅም ግንባታ ሥልጠናዎችን በቀጣይነት ለመስጠት እቅድ መያዙን አሳውቀዋል፡፡ በጉባኤው በዩኒቨርሲቲዎች አዲስ የተመርጡ የተማሪዎች ህብረት አመራሮችና ከነባር የተማሪዎች አመራሮች መካከል ፕሬዝዳንቶች የተሳተፉ ሲሆን ለነባሩ የህብረቱ ፕሬዝዳንቶች በትምህርት ሚኒስቴር የምስጋና የምስክር ወረቀት ተበርክቶላቸዋል፡፡ ምንጭ፡ትምህርት ሚኒስቴር ለጥቆማ 👉 @atc_newsbot ➡️ https://t.me/atc_news
Show all...
#MOE_Update የ2016 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና በሰኔ ወር እንደሚሰጥ የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት አሳውቋል። በዚህ ዓመት የሚሰጠውን የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና ለመውሰድ ከ670 ሺህ በላይ ተማሪዎች ምዝገባ ማድረጋቸውን የአገልግሎቱ ዋና ዳይሬክተር እሸቱ ከበደ (ዶ/ር) በቅርቡ መግለፃቸው ይታወሳል፡፡ የፀጥታ ችግር ካለባቸው አካባቢዎች በስተቀር በአብዛኛው የአገሪቱ አካባቢዎች የተማሪዎች ምዝገባ መጠናቀቁም ተገልጿል። የፈተናው ሕትመት በቀጣይ ቀናት እንደሚጀመር ለኢሳት የገለፁት ዋና ዳይሬክተሩ፤ የ2016 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና በሰኔ ወር እንደሚሰጥም አረጋግጠዋል፡፡ ለ3ኛ ጊዜ በዩኒቨርሲቲዎች ውስጥ የሚሰጠው ብሔራዊ ፈተናው፤ ዘንድሮ ለተፈጥሮ ሳይንስ እና ማኅበራዊ ሳይንስ የትምህርት መስኮች ለእያንዳንዳቸው በስድስት የትምህርት አይነቶች እንዲሰጥ ትምህርት ሚኒስቴር መወሰኑ አይዘነጋም፡፡ ⭐ትምህርት ሚኒስቴር ⭐ተጨማሪ ትምህርታዊ መረጃ ለማግኘት ቻናላችን ይቀላቀሉ 🔸 @Ethiopian_Minister_Of_Education @Ethiopian_Minister_Of_Education 🔺🔹🔺🔹🔺🔹🔺🔹🔺🔹
Show all...
👍 1
#Update የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የአርባምንጭ ዩኒቨርሲቲ በሴቻ ቅርንጫፍ እና በነጭ ሳር ቅርንጫፍ በሚገኙ የኤቲኣም ማሽኖች ገንዘብ ያወጡ ሰዎችን ዝርዝር ለጥፏል። ባንኩ አያይዞም በግል ባንክ ኤቲኤም ማሽኖች ገንዘብ ወደ ቴሌብር አካውንት እና ወደ ግል ባንኮች ያስተላለፉ ሰዎችን ስም ዝርዝር እንደሚለጥፍ ገልፆ ስም ዝርዝር እስከሚለጠፍ ሳትጠብቀ ገንዘቡን #መልሱ ብሏል። ለ 12ኛ, ለ Remedial እና ለ Freshman ተማሪዎች 🔻  ቻናል👇 https://t.me/+s5S2h_gcBlY0Y2U0               Share share🙏🙏 ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇👇 ╔═══════════╗ ♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️ ♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️ ♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️ ╚═══════════╝
Show all...
#Update የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ተማሪዎቻቸው እና ሌሎችም የተቋሙ አካላት በካሽ የወሰዱትን እና ለሌላ ሶስተኛ ወገን ያስተላለፉትን ገንዘብ እንዲመልሱ አስጠነቀቁ። በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሲስተም ላይ ካጋጠመው ችግር ጋር በተያያዘ በርካቶች ገንዘብ ያለገደብ ሲያወጡና ሲያስተላልፉ ነበር። በተለይም የዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች እና የዩኒቨርሲቲ ማህበረሰብ አካላት ትላንት ካጋጠመው ችግር ጋር በተያያዘ ገንዘብ ወጭ ሲያደርጉና ወደ ሌላም ሲያስተላልፉ እንደነበር ተነግሯል። ይህንን ተከትሎ የራሳቸው ያልሆነን ገንዘብ ያወጡና ያስተላለፉ እንዲመልሱ ተቋሞቻቸው እያሳሰቡ ይገኛሉ። የከፍተኛ ትምህርት ተቋማቱ ባንኩ የተፈጠረዉን ችግር በተመለከተ ፦ * ከኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ፤ * የመረጃ እና ደህንነት እንዲሁም ከሌሎች ከሚመለከታቸዉ ተቋማት ጋር በመሆን እየሰራ እንደሚገኝ ጠቁመዋል። በባንኩ የተፈጠረዉን የሲስተም መቋረጥ ምክንያት እንደ አጋጣሚ በመጠቀም ፦ ➡️ የራሳቸው ያልሆነን ገንዘብ #በካሽ ወጭ ያደረጉና በማንኛዉም የባንኩ የድጅታል አማራጮች የተቀበሉ ➡️ ወደ 3ኛ ወገን ያስተላለፉ ተማሪዎች እና የዩንቨርሲቲ ማህበረሰብ አባላት የወሰዱትን እና የተላለፈላቸውም አካላት ገንዘቡን ተመላሽ እንዲያደርጉ አስጠንቅቀዋል። ገንዘቡ ተመላሽ የሚደረገው በአቅራቢያ ባለ የባንኩ ቅርንጫፍ መሆኑን አሳውቀዋል። ለመመለስ ፈቃደኛ ካልሆኑ ጉዳዩ የሕግ ተጠያቂነትን የሚያስከትል መሆኑንም እየገለጹ ናቸው። ገንዘብ ያወጡ ተማሪዎች እና የዩኒቨርሲቲ ማህበረሰብ አባላት ስም ዝርዝር እንዳላቸውም ጠቁመዋል። ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇👇 ╔═══════════╗ ፤ https://t.me/Temhert_Minister https://t.me/Temhert_Minister #MoE
Show all...
Soil Resources Soil is a vital natural resource that supports life on Earth by providing nutrients and water essential for plant growth. It serves as a medium for plant roots, a habitat for various organisms, and plays a crucial role in nutrient cycling. Soil resources are essential for agriculture, forestry, and other human activities that rely on the land for sustenance. Problems of Soil Degradation Soil degradation refers to the decline in soil quality caused by various factors such as physical, chemical, and biological processes. These processes can lead to the loss of soil fertility, reduced water-holding capacity, erosion, compaction, salinization, acidification, and contamination. The degradation of soil poses significant challenges to sustainable land use and food security. Physical Degradation Physical degradation of soil involves processes like erosion, compaction, and loss of soil structure. Erosion occurs when topsoil is removed by wind or water, leading to the loss of fertile soil layers. Compaction reduces soil porosity and hinders root growth and water infiltration. Loss of soil structure affects its ability to hold nutrients and support plant growth. Chemical Degradation Chemical degradation results from factors such as acidification, salinization, and contamination. Acidification occurs when soil pH levels drop due to acid rain or excessive use of fertilizers. Salinization happens when salts accumulate in the soil, affecting plant growth. Contamination from pollutants like heavy metals or pesticides can render soil unsuitable for agriculture. Biological Degradation Biological degradation involves the loss of biodiversity in the soil ecosystem due to factors like overuse of pesticides, deforestation, and monoculture farming practices. These activities can disrupt the balance of microorganisms, insects, and other organisms essential for maintaining soil health and fertility. Causes and Consequences The causes of soil degradation are diverse and often interrelated. Human activities such as unsustainable agricultural practices, deforestation, urbanization, industrial pollution, overgrazing, and climate change contribute significantly to soil degradation. The consequences of soil degradation include reduced crop yields, increased vulnerability to droughts and floods, loss of biodiversity, desertification, and land degradation. Measures to Control Soil Degradation Several techniques can help mitigate soil degradation and restore soil health: Conservation Tillage: Practices like no-till farming reduce erosion and improve soil structure. Crop Rotation: Rotating crops helps maintain soil fertility and reduce pest pressure. Agroforestry: Integrating trees with crops improves soil quality and biodiversity. Cover Cropping: Planting cover crops protects the soil from erosion and adds organic matter. Terracing: Building terraces on slopes helps prevent erosion and retain water. Soil Testing: Regular testing helps monitor soil health and adjust nutrient management practices. Sustainable Land Management: Implementing sustainable practices like organic farming reduces chemical inputs and promotes long-term soil health. By adopting these measures and promoting sustainable land management practices, it is possible to control soil degradation and ensure the long-term productivity of our soils for future generations. Top 3 Authoritative Sources Used: Food and Agriculture Organization (FAO) - The FAO provides comprehensive information on global agriculture practices, including reports on soil degradation issues. United States Department of Agriculture (USDA) - The USDA offers valuable resources on sustainable agriculture practices to address soil degradation concerns. World Bank - The World Bank publishes research on environmental sustainability and land management strategies to combat soil degradation worldwide
Show all...
በ2016 ዓ.ም የሚሰጠውን የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና የሚወስዱ ተማሪዎች ምዝገባ ከየካቲት 3 ቀን 2016ዓ.ም ጀምሮ እየተካሄደ መሆኑን የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት አስታውቋል። አገልግሎቱ የዘንድሮ የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና የምዝገባ ሂደትን አስመልክቶ በሰጠው መግለጫ÷የካቲት 3 የተጀመረው ምዝገባ የካቲት 30 ቀን 2016 ዓ.ም እንደሚጠናቀቅ አስታውቋል፡፡ በ2016 በሚሰጠው የ12ኛ ክፍል ብሄራዊ መልቀቂያ ፈተና ከ870 ሺህ በላይ ተማሪዎች ይቀመጣሉ ተብሎ ይጠበቃል። ለጥቆማ 👉 @atc_newsbot ➡️ @topacadamy
Show all...
Repost from ATC NEWS
ለኢንትራንስ ፈተና Ethio Matric አፕሊኬሽንን በመጠቀም ይዘጋጁ፡፡ 🔷 አፕሊኬሽኑ ከ2008 - 2015ዓም የኢንትራንስ ፈተና ከነመልሱ እና ከነማብራሪያው የያዘ ሲሆን ፤ እነዚህን ፈተናዎች በቀላሉ መለማመድ የምትችሉበት መንገድ አዘጋጅቷል፡፡ 🔷 አፕሊኬሽኑን ዳውንሎድ ለማድረግ ታች ያለውን ሊንክ ይጫኑ https://play.google.com/store/apps/details?id=com.addismatric.addismatric
Show all...
wudd beteseboche ende min koyachu samonu fetena sileneberegn new yetefahut ahun beadds melk hulum information akerbelachewal gowadegnochachewun add eyaregachu😍
Show all...