cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

ደረሳው ሚዲያ

እስላምያላህ ብርሀነው መስመሩን የዘረጋው አላህነውውብያደረገውእሱነው ሚጠብቀው ና እሚከላከልለትአላህነው እኛስራችንን እየጠበቅን ከኢስላም ተጠቅመን የምናልፍሰወችነን የመጠበቅ ግዴታ አለብን እምጠብቀው ኢስላምን በማወቅ ነው ያዘዘንንበመታዘዝ የከለከልንበመከልከል ነው

Show more
Advertising posts
276
Subscribers
-124 hours
No data7 days
+630 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

ኢማሙ ይመጣል...። ------------------------ አወ እኩልነትን ሊያለማምዳችሁ፡ ከአንባ-ገነንነት ነፃ ሊያወጣችሁ፡ ከስዳደግነት ጫካ ሊያወጣችሁ፡ የፍትህን መርህ እናንተ እንድታውቁት፡ ዳግም ኢማሙ አህመድ ይመጣል ጠብቁት፡ ሐቅን ለተጠሙ ፍትህን ይሰጣል፡ ጨለማ ላይ ላሉ ነፃነት ይሰጣል፡ ዳግም ኢንሻ አሏህ ኢማሙ ይመጣል፡    ✍️ኑረዲን አል አረብ ኢንሻ አሏህ «ኢማሙ አህመድ»ይመጣል ግን እንደ ትላንቱ እሱ ሲሞት የሚቋረጥ ትግል አይሆንም እየተተካካን በፍትህ እንመራችኋለን ወሏሂ ኢንሻ አሏህ። 👉....ግን.... እኔ እሚገርመኝኮ ሞቶም ቢሆን የምትፈሩት ከፍትህ ጋር ምን ያክል በቀል ቢኖራችሁ ነው በረቢ..!? .....እኛኮ በእምነታችን ብቻ ያረዱንን አፄወች እናንተ ኢማሙን እንደምትፈሩት አንፈራቸውም እንንቃቸዋለን እንጠላቸዋለን እንጂ እናንተ ግን በፍትህ የመራችሁን ያልገደላችሁን ጀግና ትፈሩታላችሁ...ይህ ፍትህን እኩልነትን እንደማትወዱ በቂ ማረጋገጫ ነው። ...ይብላኝ ከናንተ ስር ለሚሽለጠለጡ ሙስሊሞች አሏህ ያንቃቸው። ..
Show all...
Show all...
የዱንያ ፈተና

ቢስሚላህ.........የሴቶቻችን ጉዳይ እጅግ ቢያሳስበኝ ምን ብዬ እንደምፅፍ ግራ ቢገባኝም ብዕሬን አንስቼ ጀምሬያለሁ................. በኒቃባችን ጉዳይ እየተመለከትኩት ያለሁት ነገር  እጅግ የሚደብርና ቅስም ሰባሪ ነው ፤ ሁላችንም በሚባል ደረጃ የኒቃብን ትርጉምና ህግጋቶች አውቀናቸው ሳይሆን እንዲሁ ሰው ስለለበሰውና ለመጥፎ ስራችን ሽፋን ይሆነን ዘንድ የለበስነው አስመስሎብናል!! ያ አመተረህማን ቱቢ ኢለላህ!............. ኒቃብ የታዘዝነው አጅነብይ ከሆኑ ወንዶች ራሳችንን ለመሰተር፤ ቀልቡ ላይ በሽታ ያለበትን ሰው ላለመፈተን ፤ ወንዶቻችንን ከሸይጣን ውስወሳ ለማራቅ ፤ ጌጦቻችንን ከባዕድ ወንድ ለመሸሸግ ሲባል ነው ነገር ግን በዚህ ጊዜ ያለነው ሙተነቂቦች እየተገበርን ያለነው አላህ ያዘዘበትን ሳይሆን ከሱ ተቃራኒ ያለውን ነው................... ይህም ሚድያ ላይ እንደፈለጉ መውጣት ፤ ኒቃብን ከላይ ደርቦ ከታች በቀሚስ መዘነጥ ፤ ከዚያም በየሄዱበት ሁሉ ፎቶ እየተነሱ ለወንድሞቻችን ቀልብ ፈተና መሆን ፤ እንዴት ነው አንዲት ሙተነቂባህ ሴት ከጅልባብ ውጪ የሆነ የሂጃብን መስፈርት ፈፅሞ የሟያሟላ ወገቡ ላይ ማሰሪያ ያለው ቀሚስ በኒቃብ ለብሳ በሱ ላይ ጃኬት ደርባ በዛ ላይ መነፅር አድርጋ ከዛም እጇን  ክንዷ ድረስ ክፍት አድርጋ  ፊትናን ለመከላከል ብዬ ኒቃብ ለበስኩኝ ብላ አፏን ሞልታ የምታወራው??............ ያ ኡኽታ ኒቃብ(ሂጃብ) የምትለብሺው ጌጥሽን ከአጅነብዮች ለመደበቅ እንጂ እየተጋጌጥሽ እና እየተቆነጃጀሽ ልትወጪ አይደለም።  ወደ ወንዶቹ ስንመለስ ደሞ ሙስሊም ነኝ እጅ እግሬን ለአላህ ሰጥቻለሁ ብለህ የምታስበው ወንድሜ ሆይ! በሙስሊም እህቶችህ ጉዳይ ላይ ሀላፊነት ሊሰማህ ይገባል ......... እዚጋ ሰላሳ ፎቶ ኒቃብ በቀሚስ ተነስታ እየለጠፈችልክ አንተ ደሞ love react እያደረክ ኮሜንት ቦክስ ላይ ቆንጅዬ የኔ ሙተነቂብ እያልክ አትሰክሳት  ደዩስ አትሁን  በዚህ እርካሽ ተግባሯ ላይ እንድትዘወትር ብርታት አትሁናት ይህ ያንተ ሪአክት ማድረግ በርቺ ሌላም ፎቶ ጨምሪ አይነት አንድምታን ያሲዛል........እና ስንት ወንድም በሷ ምክንያት ወደማይሆን ነገር ይግባ? ስንት ወንድም የሷን ፎቶ እስክሪን ላይ አድርጎ አፍጥጦ እያየ ይደር? እሷስ በስንቱ ወንድሞቿ ትጠየቅ? ጉዳዩን ቀለል አድርጋችሁ ለማለፍ አትሞክሩ አላህ ዘንድ ቀላል የሚባል ነገር የለም መልካምም ይሁን መጥፎ ሁሉም ተመዝጋቢ ነው ከዛም የውመል ቂያማ እንመነዳበታለን ለዚህም አላህ ይህንን ብሏል። فَمَن يَعْمَلْ مِثْقَالَ ذَرَّةٍ خَيْرًا يَرَهُ የብናኝ ክብደት ያክልም መልካምን የሠራ ሰው ያገኘዋል፡፡ وَمَن يَعْمَلْ مِثْقَالَ ذَرَّةٍ شَرًّا يَرَهُ የብናኝ ክብደት ያክልም ክፉን የሠራ ሰው ያገኘዋል፡፡ ብዙ ተመሳሳይ መልእክቶችን የያዙ የቁርአን አያዎችን ማምጣት ይቻላል እህቴ ሆይ!! ኒቃብ ፊትን ብቻ መሸፈኑ ዋጋ የለውም ይልቁንም መጥፎ ስነምግባርን ሊሸፍን ይገባል!  የኒቃብን ክብር ፊት ላይ ጣል የምትደረግ ጨርቅ ብቻ አናስመስለው በኔና በአንቺ ምክንያትም በጌታቸው ትዕዛዝ ላይ ቀጥ ያሉትንና ለአላህ ብለው የተሰተሩትን እህቶቻችንን አናስወቅስ!!! ✍️ by Fa Fi
Show all...
.....አቡበክር ሲዲቅ...              ....ይህ ነው የኔ አቡኪ.. سيدنا ابو بكر هو أول من جمع القرآن و تنزه عن شرب المسكر في الجاهلية و الإسلام. ሲዲቁል-አክበር ቁርዓንን ለመጀመሪያ ጊዜ የሰበሰበ፣በጃሒልያም ሆነ በኢስላም አስካሪ መጠጥን ያልቀመሰ ንፁህ ሞደል ነው። ولأبي بكر من الفضائل والخصائص التي ميّزه الله بها عن غيره كثير، አቡ-በክርን ከሌሎች ሶሀቦች የሚለዩት ጉዳዮች እጂግ ብዙ ሲሆኑ ጥቂቶቹን ልጠቁማችሁ... منها: أنه أزهد الصحابة، وأشجع الناس بعد رسول الله - صلى عليه وسلم ከሶሀቦች ሁሉ የበላይ አሏህን ፈሪ ዛሒድ ነበር....ከነብዩ በመቀጠል የጀግንነትን ካባ የደረበ አንበሳ ነው። -، وأنه أحب الخلق إلى رسول الله -صلى الله عليه وسلم-، ولم يَسُؤهُ قط، ከፍጥረታት ሁሉ በላይ ወደ ነብዩ የተወደጀ ሰው ሲሆን አንድም ቀን ነብዩን አስከፍቷቸው አያውቅም። وهو أفضل الأمة بعد النبي عليه أفضل الصلاة وأزكى التسليم، ከነብዩ በመቀጠል ከዚህ ዑማ በደረጃ የበላይ የሆነ ታላቅ ሶሀብይ ነው። وهو أول من يدخل الجنة، كما روى أبو داود في سننه أن النبي -صلى الله عليه وسلم- قال لأبي بكر: «أما إنك يا أبا بكر أول من يدخل الجنة من أمتي አቡ በክር ማለት ፦ ለመጀመሪያ ጊዜ ጀነት የሚገባ ሶሀባ ነው። አባ-በክር ሆይ አንተኮ ከዑመቶቼ መጀመሪያ ጀነት የምትገባው አንተ ነህ ብለው ነብዩ ተናግረውታል። فضائله إن من فضائله -رضي الله عنه- أن الأمة اجتمعت على صحّة خلافته فهذا فضلٌ عظيم، ደረጃውን ለመናገር የነብዩ ዑመት በአንድነት የሱን ምትክነት መመስከራቸው በራሱ ይህ ከአሏህ የተቸረ ትልቅ ማዕረግ ነው። وكان الصديق -رضي الله عنه- رفيق الرسول -عليه السلام- وصاحبه الأحب إليه، ሲዲቁ ወደ ነብያችን እጂግ ቅርብ ተወዳጂና ታማኝ ሚስጥረኛቸው ነበር.. والصديق -رضي الله عنه- من أوائل من دعا إلى الإسلام من الصحابة، ሲዲቁል አክበር ወደ ኢስላም በገባ በቅርብ ጊዜ ውስጥ ታላላቅ ተፅዕኖ ፈጣሪ የሆኑትን የምድር ኮከቦች ወደ ኢስላም ያስኮበለለ ጀግና ነው። وأسلم على يده عددٌ كبيرٌ من الصحابة በእጁ ላይ እጂግ ብዙ ቁጥር ያላቸው ሶሀቦች ኢስላምን ተቀብለዋል። منهم: በእጁ ከሰለሙ ጀግኖች ውስጥ ውስኖቹን ለናሙና እነሆ... عثمان بن عفان، الزبير بن العوام، وعبد الرحمن بن عوف، ዑስማን ኢብኑ አፋን ዙበይር ኢብኑል አዋም አብደ-ረህማን ኢብኑ ዐውፍ وسعد بن أبي وقاص، وطلحة بن عبيد الله، وعثمان بن مظعون، ሰዒድ ኢብኑ አቢ ወቃስ ጦልሀቱ ኢብኑ ዑበይዱሏህ ዑስማን ኢብኑ መዝዑን وأبو عبيدة، وعبد الرحمن، وأبو سلمة، وخالد بن سعيد رضوان الله عليهم جميعاً. አቡ ዑበይዳ አብደ-ረህማን አቡ ሰለማህ ኻሊድ ኢብኑ ሰዒድ አሏህ ይውደድላቸው።   ......ይህ ነው የኔ አቡኪ....እሽ
Show all...
ከፍ በል በኢስላም! ~ አለባበሳችንን፣ አነጋገራችንን፣ የፀጉር ቁርጣችንን፣ የሜካፕ አጠቃቀም፣ የልብስ ምርጫችንን፣ ... ለመወሰን በወቅታዊ ፋሽን መሸነፍ አይገባም። ሸሪዐው ሲያዝ አሻፈረኝ ብለን የዘመኑ ፋሽን ሲሆን የምንንበረከክ ልፍስፍሶች መሆን የለብንም። እኛ በኢስላማዊ እሴቶቻችን ፈፅሞ የማንሸማቀቅ ኩሩዎች እንጂ የተሸነፈ ስነ ልቦና የያዙ ደካሞች ልንሆን አይገባም። ደግሞም ለራሳችንም ዋጋ መስጠት መልካም ነው። አላህ በኢስላም ካከበረን በኋላ፣ 0ቅልን ያክል ኒዕማ ከሰጠን በኋላ ከሰውነት ወለል ወርደን የልብስ መስቀያ፣ የፋሽን ማሳያ አሻንጉሊት ልንሆን አይገባም። = የቴሌግራም ቻናል፡- https://t.me/IbnuMunewor
Show all...
Ibnu Munewor (ኢብኑ ሙነወር)

كناشة ابن منور

ሁሉም ሰዉ ሊያደምጠዉ የሚገባ በድጋሜ የተለቀቀ ወሳኝ ደርስ ✅✅✅✅✅✅✅ እለተ ማክሰኞ ክፍል–33 🌸በስነምግባር የተዋበችዋ ሰለፍይ እንስት የቷ ነች? ┈┉┅━❀🍃🌸🍃❀━┅┉┈ *⚠️ فضائل حسن الخلق وثمراته في الحديث** ♦️ የመጠቀ ስነምግባር ደረጃና ውጤቶች በሀዲስ ውስጥ •┈┈┈┈•✿❁✿•┈┈┈┈•    🔺አንድ እውነተኛ አማኝ በምርጥ ፀባዩ የሚያገኘው ደረጃ ምንድን ነው? ┈┉┅━❀🍃🌸🍃❀━┅┉┈ 🎙በኡስታዝ አቡ ጁወይሪያ «حفظه الله» ትምህርቱን ለመከታተል ቻናላችንን ይቀላቀሉ↓ https://t.me/hooral_ayn 👆👆 ሙሐደራ የሚለቀቅበት http://t.me/abu_juwoiriya 👆👆 የኪታብ ቂሪአት ብቻ የሚለቀቅበት http://t.me/hooral_ayn2 👆👆 ፁሑፍ ብቻ የሚለቀቅበት 💯 ሑሉም የተለያዩ ሊኮች ናቸው በሁሉም ጆይን ማለታችሁ አትዘጉ ✅✅✅✅✅✅✅✅
Show all...
የኢትዮጵያ አየር መንገድ ወደ ሃገረ ሊባኖስ ቤሩት ከተማ ሲያርፍ ከላዩ ላይ የእስራኤል ዋና ከተማ ስም "ቴል አቪቭ" የሚል ጽሑፍ ስለነበረበት ተቃውሞ ገጥሞታል። ከዚያም ይህን ጽሑፍ ሸፍነህ ውጣ ተብሎ ወደ ተመልሷል። ድጋሜ ሲሄድም ከእስራኤል ጋር ተያያዥነት ያለው አንዳችም ነገር እንዳይኖርበት ማረጋገጥ እንዳለበት በሊባኖስ ማስጠንቀቂያ ተሰጥቶታል። ልብ በሉ! ሆነ ብሎ እስራኤልን ለማገዝ ብሎ ያደረገው ግን አይደለም። || t.me/MuradTadesse
Show all...
ከጥቂት ቀናት በፊት በግብፅ ብሄራዊ ደህንነት ኢንተለጀንሶች በኩል አንድ መልዕክት ተላከ። ከዋሽንግተን ነበር። ለቀሳሙ መሪ ለየህያ ሲንዋር።   ለግሉ 15 ቢሊዮን ዶላር ስጦታ፣ ምቹና ቅንጡ መኖርያ፣ ጋዛ ከተማን መልሶ ለመገንባት ቃል የሰፈረበት ደብዳቤ! በምትኩ የህያ ሲንዋር ቀሳሞችን ከውስጥ በኩል ሰርስሮ በመናድና በመሰነጣጠቅ ህብረታቸውን እንዲንድላቸው ይጠይቃል። አደራ ይላል መልዕክቱ መጨረሻ ላይ "አደራ ከግብፅ አስታራቂዎች በኩል የቀረበውን ልዩ ጥያቄ ተጠቀምበት ይህ እድል እንዳያመልጥህ" በማለት ይቋጫል። የህያ ሲንዋር ከአራት ቀናት በኋላ ለዚህ ጥያቄ በአንድ አንቀጽ ምላሽ ሰጠ እንዲህ ይላል፡- فَلَمَّا جَاءَ سُلَيْمَانَ قَالَ أَتُمِدُّونَنِ بِمَالٍ فَمَا آتَانِيَ اللَّهُ خَيْرٌ مِّمَّا آتَاكُم بَلْ أَنتُم بِهَدِيَّتِكُمْ تَفْرَحُونَ "ሱለይማንንም በመጣው ጊዜ አለ «በገንዘብ ትረዱኛላችሁን አላህም የሰጠኝ ከሰጣችሁ የበለጠ ነው፡፡ ይልቁንም እናንተ በገጸ በረከታችሁ ትደሰታላችሁ"                    [አን-ነምል 36]
Show all...
የአሏህ ጠላቶች በሙስሊሞች ቀንተው፡ ሊያጠፉን ወሰኑ እርስ በርስ አባልተው፡ እኛ ግን አሁንም ይዘናል ጫት መቃም!! ግን እስኪ በአሏህ ለምን አንነቃም..!? በተውሒድ ላይ ፀንቶ በአሏህ ከተመካ፡ የፍልስጤን ጥላ ያድጋል እንደ ዋርካ፡ አንድ ጀግና ሲሞት ሌላ እየተተካ፡ ያችን ቅዱስ ስፍራ፤ ያችን የደም ምድር አይሁዳ ሲወራት... ጀግኖቹ ቢኖሩ፤ ምን ያደርጉ ነበር ማንን ማን ሊደፍራት!? ሱናችን ተረስቶ ተውሒድ የለምና፡ አይሁድ ጨፈረባት ይሔው ዛሬ ግና፡ በሐቅ አንድ እስካልሆን ይቀጥላል ገና፡ ከሐቅ ርስቱ ላይ ፅዩፍ አረም በቅሎ፡ ስር ሳይሰድ በፊት ካልጠፋ ተነቅሎ፡ እንጉዳዩ በቅሎ ቀየውን ሲያለብሰው፡ እንደት የአሏህ-ጠላት ችሎ ይኖራል ሰው..!? እህህህህህ .....NUR አይ እኛ ዛሪም ተኛን እኛም የነዛ ወድጀግኖች ህዝብነን እንልይሆናል እኮ
Show all...