cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

ደረሳው ሚዲያ

እስላምያላህ ብርሀነው መስመሩን የዘረጋው አላህነውውብያደረገውእሱነው ሚጠብቀው ና እሚከላከልለትአላህነው እኛስራችንን እየጠበቅን ከኢስላም ተጠቅመን የምናልፍሰወችነን የመጠበቅ ግዴታ አለብን እምጠብቀው ኢስላምን በማወቅ ነው ያዘዘንንበመታዘዝ የከለከልንበመከልከል ነው

Show more
Advertising posts
276
Subscribers
No data24 hours
-17 days
No data30 days
Posting time distributions

Data loading in progress...

Find out who reads your channel

This graph will show you who besides your subscribers reads your channel and learn about other sources of traffic.
Views Sources
Publication analysis
PostsViews
Shares
Views dynamics
01
----ወዳጄዋ--- አንዳንዴ መልቀቅንም ልመድ መተውን ልመድ መገፋትንም ልመድ በሁሉም ሰው ታሪክ ውስጥ ሁሌም ጥሩ መሆን እንደማትችልም ልመደው..ሁሉም ነገር ጊዜያዊ ነው። ለካስ ይህ የዱንያ ህግ ነው። አበቃ ብለህ ስታስብ አሏህ ተዓምሩን ይልክልሀልና ለአንተ የተባለው እስኪመጣ ታገስ...˝!!   «ኑረዲን»
200Loading...
02
ሁሉም ሰዉ ሊያደምጠዉ የሚገባ በድጋሜ የተለቀቀ ወሳኝ ደርስ ✅✅✅✅✅✅✅ ክፍል–50 🌸በስነምግባር የተዋበችዋ ሰለፍይ እንስት የቷ  ነች? ┈┉┅━❀🍃🌸🍃❀━┅┉┈        *سبل تحصيل الحسن الخلق* 💎ስነምግባር የሚገነባባቸው መንገዶች ┈┉┅━❀🍃🌸🍃❀━┅┉┈ 🎙በኡስታዝ አቡ ጁወይሪያ «حفظه الله» ትምህርቱን ለመከታተል ቻናላችንን ይቀላቀሉ↓ https://t.me/hooral_ayn https://t.me/hooral_ayn
200Loading...
03
ማሻአላህ ግጥም የሚጥም
240Loading...
04
የኢራን ፕሬዝዳንቷንና የውጭ ጉዳይ ሚኒስተሯን ጨምሮ ከፍተኛ ባለስልጣኖቿ ትናንት በሄሊኮፕተር ሲጓዙ ተቃጥላ (ከተራራ ጋር ተጋጭታ) ሞተውባታል። ሄሊኮፕተሯ የተሠራችው በአሜሪካ ነው።
210Loading...
05
ሁሉም ሰዉ ሊያደምጠዉ የሚገባ በድጋሜ የተለቀቀ ወሳኝ ደርስ ✅✅✅✅✅✅✅ ክፍል–48 🌸በስነምግባር የተዋበችዋ ሰለፍይ እንስት የቷ  ነች? ┈┉┅━❀🍃🌸🍃❀━┅┉┈        *سبل تحصيل الحسن الخلق* 💎ስነምግባር የሚገነባባቸው መንገዶች ┈┉┅━❀🍃🌸🍃❀━┅┉┈ 🎙በኡስታዝ አቡ ጁወይሪያ «حفظه الله» ትምህርቱን ለመከታተል ቻናላችንን ይቀላቀሉ↓ https://t.me/hooral_ayn
230Loading...
06
አቡ ለሐብ ከተከበረው ሐሸሚይ ቁረይሽ ጎሳ ነው። ነገር ግን የመንቀልቀል ባለቤት የሆነችን ጀሀነም በእርግጥ ይገባ። ቢላል ኢብኑ ረባህ {ረድየ'ሏሁ ዓንሁ} ጥቁር ባሪያ ሐበሻ ነበር ፣ ረሱል ﷺ የጫማውን (ኮቴ) ሹክሹክታ ጀነት ውስጥ ሰምተዋል ። ......................... ሐሳቡን ለናንተው • t.me/abdu_rheman_aman
250Loading...
07
➳የወጣቶች ህይወት !!             🎙ኡስታዝ አቡ መሪየም حفظه الله 👉https://t.me/SadatKemalAbuMeryem
290Loading...
08
ሁሉም ሰዉ ሊያደምጠዉ የሚገባ በድጋሜ የተለቀቀ ወሳኝ ደርስ ✅✅✅✅✅✅✅ እለተ ቅዳሜ ክፍል–47 🌸በስነምግባር የተዋበችዋ ሰለፍይ እንስት የቷ  ነች? ┈┉┅━❀🍃🌸🍃❀━┅┉┈ ▪️የተበላሸ ስነምግባር መጨረሻው ምንድን ነው? ┈┉┅━❀🍃🌸🍃❀━┅┉┈ 🎙በኡስታዝ አቡ ጁወይሪያ «حفظه الله» ትምህርቱን ለመከታተል ቻናላችንን ይቀላቀሉ↓ https://t.me/hooral_ayn
270Loading...
09
إِنَّ الَّذِينَ آمَنُوا وَعَمِلُوا الصَّالِحَاتِ كَانَتْ لَهُمْ جَنَّاتُ الْفِرْدَوْسِ نُزُلًا እነዚያ ያመኑና መልካም ሥራዎችን የሠሩ የፊርደውስ ገነቶች ለእነሱ መስፈሪያ ናቸው፡፡ 🍁ሱረቱል ካህፍ📖 ቃሪዕ በኢድሪስ አብከር https://t.me/Sadat_kemal https://t.me/Sadat_kema
260Loading...
10
ሁሉም ሰው ሊያዳምጠው የሚገባ በድጋሚ የተለቀቀ ወሳኝ ደርስ ✅✅✅✅✅✅✅ ክፍል–46 🌸በስነምግባር የተዋበችዋ ሰለፍይ እንስት የቷ  ነች? ┈┉┅━❀🍃🌸🍃❀━┅┉┈ *⚠️ بيان علامات حسن الخلق 💎 የስነምግባር መገለጫዎችና አላማዎች ┈┉┅━❀🍃🌸🍃❀━┅┉┈ 🎙በኡስታዝ አቡ ጁወይሪያ «حفظه الله» ትምህርቱን ለመከታተል ቻናላችንን ይቀላቀሉ↓ https://t.me/hooral_ayn
320Loading...
11
ሁሉም ሰው ሊያዳምጠው የሚገባ በድጋሚ የተለቀቀ ወሳኝ ደርስ ✅✅✅✅✅✅✅ ክፍል–44 🌸በስነምግባር የተዋበችዋ ሰለፍይ እንስት የቷ  ነች? ┈┉┅━❀🍃🌸🍃❀━┅┉┈ ⚠️ مثل التطبقي من حياة النبي صلى الله عليه وسلم في حسن الخلق 🔹ተግባራዊ የመጠቁ ስነምግባሮች ከነብዩ(صلى الله عليه وسلم) ህይወት 🩸ወንድሜ ሆይ በስነምግባር የተዋብክ ሰለፍይ ነህን? ┈┉┅━❀🍃🌸🍃❀━┅┉┈ 🎙በኡስታዝ አቡ ጁወይሪያ «حفظه الله» ትምህርቱን ለመከታተል ቻናላችንን ይቀላቀሉ↓ https://t.me/hooral_ayn
310Loading...
12
የአር-ራሕማን ባሪያዎች ክፍል 2
360Loading...
13
ለሴቶች ብቻ! ﷽ አንዲት እህት ግዜዋን መስዋት በማድረግ፣ አጅሯን ከ'አሏህ በመሻት፣ ቁርኣንን ላልቀሩ እህቶች በነፃ ለማቅራት ፍቃደኛ መሆኗን በመግለፅ፣ ኑ! አብረን ቁርኣንን እንቅራ! እናብብ፣ እንማር ትላቹኃለች። እህታችን ከዚህ በፊት በወረባቦ ቢስቲማ ከተማ (ጨፌ መስጂድ) ላይ ለሁለት አመታት ያክል ሴቶችን በማቅራት ረገድ ትልቅ ሚና የሰራች እህት ነች። እና ቁርአን የመቅራት ፍላጎት ያላቹህ፣ ወይም  ሙራጀዓ የማድረግ ፍላጉት ያላቹህ ይሄንን እድል ተጠቀሙበት።…ፍላጉቱ ያላቹህ እህቶች! በኮሜንት ወይም @Nehnu_abnau_aselefiyin_bot በዚህ ያሳውቁን የቻናል ባልተቤቶች ሼር በማድረግ ለእህቱች አሳውቁ
261Loading...
14
ኒቃብ ውበት ነው!። የመልስ-ምት 👆 በኔቃባችን ድርድር የለም ኮሜታትሮችግን አቤ አዳዴኮ አትፃፉ የምር የልቤነዉ ያወራችልኝ
410Loading...
15
Media files
390Loading...
16
Media files
460Loading...
17
Media files
341Loading...
18
Media files
350Loading...
19
መስጂድ'ኮ አይመለክም ~ ለጭንቅ ለችግራችሁ የምትጠሩት ዶሪሕ እንኳን ለናንተ ሊደርስ ራሱንም ጎርፍ ወሰደው ስል "ከሰሞኑ ሳውዲ ላይ አንድ ትልቅ መስጊድ በዝናብ ምክንያት ተደርምሷል አንተ እንደምትለው ከሆነ እሱም የሱፍዮች ይሆን እንዴ?" ይለኛል። እኛ በእምነታችን መስጂድ ለጭንቅ ለችግር ይደርሳል ብለን የምናመልክ አይደለንም'ኮ ያ ሱፊ! እናንተ መስጂድ ታመልካላችሁ እንዴ? "አቅም አለው፤ አገር አቆራርጦ የተቸገረን ይረዳል፤ በቀብሩ ዙሪያ የሚሰበሰቡ ተማፃኞችን ጩኸት ይሰማል ይረዳል፣ ..." እያልክ የምታመልከው ሙታን ቀብር ላንተ ሊደርስ ቀርቶ ራሱንም ማዳን አልቻለም ስትባል "ሳውዲ ላይ አንድ ትልቅ መስጊድ በዝናብ ምክንያት ተደርምሷል" ትላለህ? ሳዑዲ ውስጥ መስጂድ ይመለካል ብለህ ነው እንዴ የምታስበው? ሳዑዲ ውስጥ የስንት አኢማ ቀብር አለ። ግን አይመለክም። የነብዩ ﷺ ቀብር አለ። ግን አይመለክም። እንዲያውም ፖሊስ አቁመው፣ አስተማሪ መድበው ነው የሚከላከሉት። ደግሞ እወቅ! እንኳን ሌላ መስጂድ ከዕባም በጎርፍ ተጠቅቶ እንደገና የተሰራበት ጊዜ አለ'ኮ። የከዕባ መጋረጃ የተቃጠለበት ጊዜ አለ። ከዕባ ለጭንቅ ለችግር ሊደርስ ቀርቶ ራሱን ማዳን ይችላል ብለንም አናምንም። ባጭሩ እኛ ከዕባን አናመልክም። እንዲያውም የተከበረው ሐጀረል አስወድንም አናመልክም። ይህንን ድንቅ ታሪክ ተመልከት። ታላቁ ሶሐቢይ ዑመር ብኑል ኸጧብ ረዲየላሁ ዐንሁ ወደ ሐጀረል አስወድ (ጥቁሩ ድንጋይ) በመቅረብ ከሳሙት በኋላ እንዲህ አሉ:- إِنِّي أَعْلَمُ أَنَّكَ حَجَرٌ لَا تَضُرُّ وَلَا تَنْفَعُ، وَلَوْلَا أَنِّي رَأَيْتُ النَّبِيَّ صَلَّى اللَّهُ عَلَيْهِ وَسَلَّمَ يُقَبِّلُكَ مَا قَبَّلْتُكَ. “እኔ አንተን የማትጎዳ የማትጠቅም ድንጋይ እንደሆንክ አውቃለሁ። የአላህ መልእክተኛ ﷺ ሲስሙህ ባላይ ኖሮ ባልሳምኩህ ነበር፡፡” [ቡኻሪ፡ 1597] [ሙስሊም፡ 1270] ቁልፉ ነገር ሙታን አታምልኩ ነው። "አናመልክም" እያሉ መዋሸት ራስን ማታለል ነው። በደንብ ነው ሙታን የምታመልኩት። ለጭንቅ ለችግር ሙታንን መማፀን አምልኮት አይደለም? የአላህ መልእክተኛ ﷺ እንዲህ ይላሉ፦ "الدُّعَاءُ هُوَ الْعِبَادَةُ، قَالَ رَبُّكُمُ : {ادْعُونِي أَسْتَجِبْ لَكُمْ}" "ተማፅኖ አምልኮት ነው። ጌታችሁ፡ {ለምኑኝ፤ እቀበላችኋለሁና} ብሏል።" [አቡ ዳውድ፡ 1479] ከዚህም አልፈው መቃብር ዘንድ በመሄድ ስለት የሚፈፅሙ፣ እርድ የሚያርዱ፣ ሱጁድ የሚወርዱ፣ ... ብዙ ናቸው። ስለዚህ "ሙታን አናመልክም" እያሉ በገሃድ የሚታየውን ነገር መሸምጥጥ ራስን መሸወድ ነው። የመካ ሙሽ ሪኮች እንኳ ማመሀኛ ይደረድራሉ እንጂ ማምለካቸውን አልካዱም። ቁርኣን ምስክሬ ነው። 1. {وَٱلَّذِينَ ٱتَّخَذُواْ مِن دُونِهِۦٓ أَوۡلِيَآءَ مَا نَعۡبُدُهُمۡ إِلَّا لِيُقَرِّبُونَآ إِلَى ٱللَّهِ زُلۡفَىٰٓ} "እነዚያም ከርሱ ሌላ ረዳቶችን የያዙት 'ወደ አላህ ማቃረብን እንዲያቀርቡን እንጂ ለሌላ አንገዛቸውም' (ይላሉ።)" [አዙመር፡ 3] 2. {وَيَعۡبُدُونَ مِن دُونِ ٱللَّهِ مَا لَا يَضُرُّهُمۡ وَلَا يَنفَعُهُمۡ وَيَقُولُونَ هَٰٓؤُلَآءِ شُفَعَٰٓؤُنَا عِندَ ٱللَّهِۚ} "ከአላህም ሌላ የማይጎዳቸውን እና የማይጠቅማቸውን ያመልካሉ። 'እነዚህ አላህ ዘንድ አማላጆቻችን ናቸው' ይላሉም።" [ዩኑስ፡ 18] ይሄ የአጋሪዎቹ ማመሀኛ ዛሬም የሙታን አምላኪዎች ማመሀኛ ነው። እንጂ ጣኦቶቻቸው ከአላህ በታች እንደሆኑ ያምኑ ነበር። ኢብኑ ዐባስ ረዲየላሁ ዐንሁማ እንዲህ ይላሉ፡- كَانَ الْمُشْرِكُونَ يَقُولُونَ: لَبَّيْكَ لَا شَرِيكَ لَكَ، قَالَ: فَيَقُولُ رَسُولُ اللهِ ﷺ: «وَيْلَكُمْ، قَدْ قَدْ» فَيَقُولُونَ: إِلَّا شَرِيكًا هُوَ لَكَ، تَمْلِكُهُ وَمَا مَلَكَ، يَقُولُونَ هَذَا وَهُمْ يَطُوفُونَ بِالْبَيْتِ “አጋሪዎቹ 'አቤት ለአንተ ተጋሪ የለህም' ይሉ ነበር። ይህን ሲሉ የአላህ መልእክተኛ ﷺ 'ወዮላችሁ በቃ በቃ!' ይሏቸው ነበር። እነሱ ግን 'የምትቆጣጠረው የማይቆጣጠርህ ላንተ የሆነ ተጋሪ ቢሆን እንጂ' ይላሉ። ይህን የሚሉት ከዕባን እየዞሩ (ጠዋፍ ሲያደርጉ) ነው።” [ሙስሊም፡ 1185] በሱፊያ ማደንዘዣ የተሸወድክ ወገኔ ሆይ! ንቃ! = የቴሌግራም ቻናል፡- https://t.me/IbnuMunewor
170Loading...
20
20 shares campaign 🗣👥 አዲሱ የሐይማኖት ጉዳዮች ረቂቅ አዋጅ! 🎯እስከ ዛሬ ስንከለከ የቆየነው በህገ መንግስት ፣ በአዋጅ እንዲሁም በመመሪያ አይደለም ፤ በደንብ እና/ወይም በግለሰቦች አመለካከት እንጂ!! 👉🏾👉🏾እያንዳንዷን አንቀፅ 🦾በማስተዋል እናንብብ!! ለዲናችን በማይበጅ መልኩ እንዴት ሊተረጎም እንድሚችል እናስብበት❗️❗️ 🕚ያለን ጊዜ ትንሽ ነው!! ለሁሉም ይደርስ ዘንድ ቢያንስ ለ20 ሰው አሰራጩት:: ከዳር እስከ ዳር ምን እየተካሄደ እንዳለ ይወቅ:: ተወያዩበት:: ሀሳቡ ይንሸራሸር:: ከፀደቀ ቡሃላ ከማለቃቀስና ከመታገል .....  #አንቀፅ_19 #አንቀፅ_17 #አንቀፅ_15 #የድምፅ_መጠን ... #ሀይማኖታዊ #አለባበሶች ማንነትን ለመለየት ... #በትምህርት ቤቶች ... #በቡድን ማምለክ... ሕገ-መንግስቱ ያስቀመጠልንን መብት እንዲረማመዱበት አንፈቅድም:: ⚔️💪እኔ እያለው መብትህን ፤ መብትሽን ፤ መብታችንን አይጋፉም፡፡ ለ 20🗣 ሰው የማጋራትን ዘመቻ ይቀላቀሉ:: ዲናዊ ግዴታችንን እንወጣ! #አዲሱ_የሐይማኖት_ጉዳዮች_ረቂቅ_አዋጅ! #ለ20_ሰው_የማጋራት_ዘመቻ #20_shares_campaign🗣 #ኢንሻአላህ 🗣🗣🗣🗣
3033Loading...
21
ወንድምና እህቶች፤ እስከዛሬ ባልተጻፈ ህግ ያልቻልናቸውን፤ አሁን የተጻፈ ህግ ከተገኘ እህቶቻችንን በየቦታው ያሳድዷቸዋል። ወላሂ! ይህን ጉዳይ ከወዲሁ ካላስቆምን፤ ነገ መጥፎ ታሪክ እናወርሳለን። በዚህ ረገድ በር የከፈቱብን የኛው እንከፎች ቢሆኑም፤ የኒቃብ ጉዳይ ለድርድር መቅረብ የለበትም። ተራቁቶ መሄድ መብት እንደሆነው ሁሉ፤ እምነቴ ያዘኛል ብላ ኒቃብ የለበሰች ሴት መልበስ መብቷ ነው። የእውነት ማንነት መለየት ካስፈለገ፤ የቢዝነስ ተቋማቸው ላይ እንደሚሠሩት ሁሉ፤ ለምን በዘበኛ ወይም በሌላ መልክ ት/ቤትና የመንግስት መሥሪያ ቤት ላይስ አይተገብሩትም! ኒቃብ የለበሰ ልጅ፣ ሚስት፣ እህት፣ እናት ላይኖርህ ይችላል። ለኒቃብ ብዙም ደንታ የሌለህ ልትሆንም ትችላለህ። ግን እለብሳለሁ ያለች እህትህ ስትከለከል ቁመህ ዝም ካልክ ራስህን ፈትሽ። በዚህ ጉዳይ አንዘናጋ!
4054Loading...
22
ሁሉም ሰው ሊያዳምጠው የሚገባ በድጋሚ የተለቀቀ ወሳኝ ደርስ ✅✅✅✅✅✅✅✅ የእለተ እሁድ  ደርስ ክፍል–42 🌸በስነምግባር የተዋበችዋ ሰለፍይ እንስት የቷ  ነች? ┈┉┅━❀🍃🌸🍃❀━┅┉┈ ⚠️ مثل التطبقي من حياة النبي صلى الله عليه وسلم في حسن الخلق 🔹ተግባራዊ የመጠቁ ስነምግባሮች ከነብዩ(صلى الله عليه وسلم) ህይወት ┈┉┅━❀🍃🌸🍃❀━┅┉┈ 🎙በኡስታዝ አቡ ጁወይሪያ «حفظه الله» ትምህርቱን ለመከታተል ቻናላችንን ይቀላቀሉ https://t.me/hooral_ayn
320Loading...
23
~ከ ወንጀል ዉጤቶች መካከል አንዱ«ሰኬትን ማጣት ነው» ይላሉ ኢብኑ አል-ቀይም ረሒመሁላህ፡፡ ወንጀል ባንተ እና በጌታ መካከል እክል ነው፤ ጋሬጣ ነው፣ ግርዶ ነው፡፡ለምነህ ለዱዓህ ምላሽ አታገኝም፣ ሠርተህ ከድህነት አትወጣም፣ አስበህ አይሳካልህም፣ ተወዳድረህ ትሸነፋለህ፣ ለሥራና ለትህምርት ተፈትነህ ትወድቃለህ፣ ምኞትህ አይሰምርልህም፣ ያቀድከው አይሆንልህም፡፡ የ ወንጀል ባለቤት ከሆንክ እቆጥባለሁ ብትልም አይሆንልህም፣ ወንጀል ብል ነው፡፡ ወንጀል ተምች ነው፤ ወንጀል ቫይረስ ነው በልቶ ይጨርስሃል፤ አተንም ፀጋህንም ይበላል፡፡ የ ወንጀል ዉጤቱ በዚህ ብቻ አያበቃም፡፡ቤትን ያበላሻል፣ ትዳርን ያደፍርሳል።«እኔ የ ወንጀሌን ዉጤት በምሳፈራት እንሠሣ ላይ ጭምር አያለሁ!» ይላሉ አንዳንድ ደጋጎች፡፡ እንሠሣዋ ባህሪዋ ይቀየራል፣ ገር የነበረችው ኃይለኛ ትሆናለች፣ ታዛዥ የነበረችው ታምፃለች፡፡ ስንቀየር ነገሮችም ይቀየራሉ፡፡ ስናበላሽ ሁኔታዎችም ይበላሻሉ። ያከብሩን የነበሩ ሰዎች ይንቁናል፣ ባላችን ይቆጣናል፣ ሚስታችን ነብር ትሆናለች፣ ልጆቻችን አይታዘዙንም።ወንጀልህ ሲበዛ ፊትህ ይጠቁራል፣ ኑርህ ይጠፋል፣ሞገስህ ይገፈፋል፡፡ወንጀል ጥቁር ሲሆን ፅድቅ ሥራ ግን ነጭ ነው፡፡ ወንጀል ጨለማ ሲሆን መልካም ሥራ ግን ብርሃን ነው፡፡ ወደ ብርሃን ለመውጣት ደግ ሥራን ማብዛት። እናም ለአንዳንንድ ነገሮች ጓጉተህ፣ አንዳንድ ነገሮችን ሞክረህ …. አልሳካ  ያለህ እንደሆነ መለስ ብለህ ራስህን ፈትሽ፡፡ ከስኬትህ ያገደ ጋሬጣ ሊኖር ይችላልና ያንን አስወግድ፡፡ ከራስህ ጀምር። ከማሳበብህ በፊት ሁኔታህን መርምር። አላህ ይርዳን፡፡ √ t.me/+CL_1nL1UHLFhZjU8
371Loading...
24
👉ይህን መልዕክት ባስቸኳይ ለመላው ሙስሊም በማሰራጨት ሀላፊነታችን እንወጣ ዋ ኢስላማ አሰላሙ አለይኩም ወረህመቱሏሂ ወበረካቱህ. ይህ መልዕክት ከልጃችሁ ከወንድማችሁ አቡ ሀኒፋ ሙሀመድ ኢብን ገዱ ኢብን አብደሏህ ነው ። ቀጥታ ወደ ጉዳየ ስገባ ሙስሊሙ ህብረተሰብ በዝሙት ወንጀል ትልቅ አደጋ ውስጥ ገብቷል በዚህም የተነሳ ኢማኑ ደክሟል ክብሩም ወርዷል። ምንም ሚደበቅ ነገር የለም ሙስሊሞች ከሌሎች ህዝቦች የሚለዩት በመልካም ማዘዝ እና በመጥፎ መከልከል የሂወታቸው መርሆ በመሆኑ ነው። ተውሂድን በዝርዝር ቅድሚያ ሰተን ከሽርክም በዝርዝር ነጭ ነጩን የሚነገርበት ሁኔታ እጅግ በጣም የምደግፈው ጉዳይ ነው ። ግን ውድ የአሏህ ባሪያዎች ቤታችን ጓዳችን ረስተናል ወጣቶች እጅጉን አደጋ ውስጥ ናቸው ሚሰማው ይዘገንናል ወሏሂ። እኔ በሙያየ የጤና ባለሙያ ነኝ ብዙ ኬዞችን አውቃለሁ ውስጤም ያዝናል ከምክርም የቻልኩትን አደርጋለሁ ጉዳዩ ግን በጣም አንገብጋቢ ነው ትኩረት ሊሰጠው ይገባል። በመጨረሻም ይህን መልዕክት የደረሳችሁ ታላላቅ አለም አቀፍ ኡለሞቻችን ውድ የአፍሪካ ፈርጥ መሻይሆቻችን ውድ የኢትዮጵያ ውበት የሆናችሁ ኡስታዞቻችን በዝሙት ወንጀል ላይ በየ መስጅዱ በሚሰጡ ደርሶች፤ኹጥባዎች፤በየ መድረሳው እና  በተለያዩ ማህበራዊ ሚድያዎች መስሊሙን እንድታስተምሩ ከተኛበትም እንዲነቃ ሰበብ እንድትሆኑ ማስታወስ ወደድኩ ለዚህ ጁህዳችሁም አሏህ እንደሚቀበላችሁ እርግጠኛ ነኝ ። ይህን መልዕክት በተቻለ መጠን እናሰራጨው ጀዛኩሙሏሁ ኸይር ባረከሏሁ ፊኩም ። በቅርበት ለምታውቁት ሁሉ በግል አድራሻቸው ላኩላቸው 👇 #ለኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት #ለመላው የከተማ አስተዳደር እና #ክልል እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት #ለኢትዮጵያ ኡለሞች ጠቅላይ ምክር ቤት #ለመላው የከተማ አስተዳደር እና #ክልል ኡለሞች ጠቅላይ ምክር ቤት #ለመላው የመሳጅዶቻችን ኢማሞች ፤ኸጢቦች፤ ዳኢዎች እና አስተማሪዎች #ለታላቁ አሊም ሸይኽ ሙሀመድ ሀሚዲን #ለታላቁ አሊም ሸይኽ ሙሀመድ ዘይን አደም #ለታላቁ አሊም ሸይኽ አብዱል ሀሚድ ያሲን #ለሸይኽ አህመድ አደም #ለሸይኽ ኢልያስ አህመድ #ለሸይኽ ዩሱፍ አህመድ #ለኡስታዝ ኸድር አህመድ #ለኡስታዝ ሳዳት ከማል #ለኡስታዝ ኢብን ሙነወር #ለኡስታዝ አቡ ቀታዳህ #ለኡስታዝ አቡ ኒብራስ #ለኡስታዝ ኑሩ ቱርኪ እኔ ሎሎችም በጣም ብዙ በስም ያልጠቀስኳቸው ብርቅየ ኡለሞቻችን መሻይሆቻችን ኡስታዞቻችን መልዕክቴን አድርሱልኝ አደራ አደራ 🛖የነብያት ፋና ብሮድካስቲንግ (አለም አቀፍ) መርከዝ እና የዳዕዋ ማዕከል የቴሌግራም ቻናል ✍አቡ ሀኒፋ አዲስ አበባ ኢትዮጲያ https://t.me/nhwdr
221Loading...
25
በመስጅድ ላይ ቸርች ግንባታ‼ ===================== ✍ ጎንደር ውስጥ ከ800 በላይ አመታት ያስቆጠረ የሙስሊሞች ሐሪማ ቤተ ክርስቲያን ተገነባበት ሲባል ሰምተው አዝማች ለመያዝ አስበው ነው መሰል፤ የሐዋሳ ጽን'ፈኞች ከመስጅድ አጠገብ የግለሰብ ቤት ተከራይተው ሲረብሹ ከርመው ሙስሊሙ ቢያመለክትም የሚያስቆማቸው የመንግስት አካል ጠፍቶ ጭራሽ ዛሬ መጥተው የመስጅዱን መግቢያና መውጫ አጥረው ቸርች ለመገንባት ረብሻ ፈጥረዋል። ህዝበ ሙስሊሙም ጉዳዩን ለማስቆም ወደ ጸጥታ አካላት ቢደውሉም ወዲያውኑ አፋጣኝ ምላሽ ከመስጠት ተቆጥበዋል። ይህ መስጅድ ከ13 አመታት በፊት 2003 ላይ ህጋዊ ፈቃድ ተሰጥቶት የተገነባ ነው። በተለይም በዚህና በሐድያ አካባቢ ያሉ የመንግስት አካላት ሙስሊሞች ላይ ያላችሁን አመለካከት ብታስተካክሉ ይሻላል። ቪድዮ፦ ጽንፈኞቹ ቦታውን ሲያጥሩና ህዝበ ሙስሊሙ ሲያስቆማቸው የሚያሳይ ምንዲነው በኛ ጊዜ እየሰማን እያየን ያለነው መስጂድ ወደ ቤተክርስቲያን ከመቀየር በላይ ምን ይምጣ ቢላሂ አለይኩም‼️ መሪወቹም ፖለቲካ አቸነፋቸው ተመሪወቹም አንባንንም አልን ጭራሽ የፋኖ ገዳፊ ሁነው ስም ዝርዝር አየን ፋኖ ደሞ መስጂዱን መቀየር ብቻ ሳይሆን እምነትህን ከልብህ ለማውጣት የሚፈልግ አሳማ ነው እና እንደት እምነታችንን እናስከብር ትላላችሁ ከትንሽ ጭማሬ ጋር ነቅል https://t.me/abu_hassan_aliy_yusuf https://t.me/abu_hassan_aliy_yusuf
231Loading...
26
ሁሉም ሰው ሊያዳምጠው የሚገባ በድጋሚ የተለቀቀ ወሳኝ ደርስ ✅✅✅✅✅✅✅ እለተ ቅዳሜ ክፍል–41 🌸በስነምግባር የተዋበችዋ ሰለፍይ እንስት የቷ  ነች? ┈┉┅━❀🍃🌸🍃❀━┅┉┈ ⚠️ مثل التطبقي من حياة النبي صلى الله عليه وسلم في حسن الخلق 🔹ተግባራዊ የመጠቁ ስነምግባሮች ከነብዩ(صلى الله عليه وسلم) ህይወት ┈┉┅━❀🍃🌸🍃❀━┅┉┈ 🎙በኡስታዝ አቡ ጁወይሪያ «حفظه الله» ትምህርቱን ለመከታተል ቻናላችንን ይቀላቀሉ↓ https://t.me/hooral_ayn
410Loading...
27
የኪታብ ጥቆማ #20 ~ * የኪታቡ ስም:— شرح العقيدة التدمرية * አዘጋጁ:– ዐብዱረሕማን ብኑ ናሲር አልበራክ * ኪታቡ ተድሙሪያን ድንቅ በሆነ መልኩ የተነተነ ነው። ገዝታችሁ በጥልቀት አንብቡት። ትጠቀሙበታላችሁ። * ሶፍት ኮፒ የሚፈልግ በዚህ ሊንክ ማግኘት ይችላል:- https://t.me/c/1269314107/262656 = https://t.me/IbnuMunewor
250Loading...
----ወዳጄዋ--- አንዳንዴ መልቀቅንም ልመድ መተውን ልመድ መገፋትንም ልመድ በሁሉም ሰው ታሪክ ውስጥ ሁሌም ጥሩ መሆን እንደማትችልም ልመደው..ሁሉም ነገር ጊዜያዊ ነው። ለካስ ይህ የዱንያ ህግ ነው። አበቃ ብለህ ስታስብ አሏህ ተዓምሩን ይልክልሀልና ለአንተ የተባለው እስኪመጣ ታገስ...˝!!   «ኑረዲን»
Show all...
ሁሉም ሰዉ ሊያደምጠዉ የሚገባ በድጋሜ የተለቀቀ ወሳኝ ደርስ ✅✅✅✅✅✅✅ ክፍል–50 🌸በስነምግባር የተዋበችዋ ሰለፍይ እንስት የቷ  ነች? ┈┉┅━❀🍃🌸🍃❀━┅┉┈        *سبل تحصيل الحسن الخلق* 💎ስነምግባር የሚገነባባቸው መንገዶች ┈┉┅━❀🍃🌸🍃❀━┅┉┈ 🎙በኡስታዝ አቡ ጁወይሪያ «حفظه الله» ትምህርቱን ለመከታተል ቻናላችንን ይቀላቀሉ↓ https://t.me/hooral_ayn https://t.me/hooral_ayn
Show all...
00:38
Video unavailableShow in Telegram
ማሻአላህ ግጥም የሚጥም
Show all...
የኢራን ፕሬዝዳንቷንና የውጭ ጉዳይ ሚኒስተሯን ጨምሮ ከፍተኛ ባለስልጣኖቿ ትናንት በሄሊኮፕተር ሲጓዙ ተቃጥላ (ከተራራ ጋር ተጋጭታ) ሞተውባታል። ሄሊኮፕተሯ የተሠራችው በአሜሪካ ነው።
Show all...
ሁሉም ሰዉ ሊያደምጠዉ የሚገባ በድጋሜ የተለቀቀ ወሳኝ ደርስ ✅✅✅✅✅✅✅ ክፍል–48 🌸በስነምግባር የተዋበችዋ ሰለፍይ እንስት የቷ  ነች? ┈┉┅━❀🍃🌸🍃❀━┅┉┈        *سبل تحصيل الحسن الخلق* 💎ስነምግባር የሚገነባባቸው መንገዶች ┈┉┅━❀🍃🌸🍃❀━┅┉┈ 🎙በኡስታዝ አቡ ጁወይሪያ «حفظه الله» ትምህርቱን ለመከታተል ቻናላችንን ይቀላቀሉ↓ https://t.me/hooral_ayn
Show all...
አቡ ለሐብ ከተከበረው ሐሸሚይ ቁረይሽ ጎሳ ነው። ነገር ግን የመንቀልቀል ባለቤት የሆነችን ጀሀነም በእርግጥ ይገባ። ቢላል ኢብኑ ረባህ {ረድየ'ሏሁ ዓንሁ} ጥቁር ባሪያ ሐበሻ ነበር ፣ ረሱል ﷺ የጫማውን (ኮቴ) ሹክሹክታ ጀነት ውስጥ ሰምተዋል ። ......................... ሐሳቡን ለናንተው • t.me/abdu_rheman_aman
Show all...
نَـحْـنُ أَبْـنَاءُ السَّلفِــيِّينْے

فليس العلم بكثرة الرواية ولا بكثرة المقال. ولكنه نور يقذف فى القلب يفهم به العبد الحق ويميز به بينه وبين الباطل. /هـ አስታያየቶዎንና ምክሮዎን⇩ @Nehnu_abnau_aselefiyin_bot በዚህ ያድርሱን👆

የወጣቶች ህይወት !!             🎙ኡስታዝ አቡ መሪየም حفظه الله 👉https://t.me/SadatKemalAbuMeryem
Show all...
ሁሉም ሰዉ ሊያደምጠዉ የሚገባ በድጋሜ የተለቀቀ ወሳኝ ደርስ ✅✅✅✅✅✅✅ እለተ ቅዳሜ ክፍል–47 🌸በስነምግባር የተዋበችዋ ሰለፍይ እንስት የቷ  ነች? ┈┉┅━❀🍃🌸🍃❀━┅┉┈ ▪️የተበላሸ ስነምግባር መጨረሻው ምንድን ነው? ┈┉┅━❀🍃🌸🍃❀━┅┉┈ 🎙በኡስታዝ አቡ ጁወይሪያ «حفظه الله» ትምህርቱን ለመከታተል ቻናላችንን ይቀላቀሉ↓ https://t.me/hooral_ayn
Show all...
إِنَّ الَّذِينَ آمَنُوا وَعَمِلُوا الصَّالِحَاتِ كَانَتْ لَهُمْ جَنَّاتُ الْفِرْدَوْسِ نُزُلًا እነዚያ ያመኑና መልካም ሥራዎችን የሠሩ የፊርደውስ ገነቶች ለእነሱ መስፈሪያ ናቸው፡፡ 🍁ሱረቱል ካህፍ📖 ቃሪዕ በኢድሪስ አብከር https://t.me/Sadat_kemal https://t.me/Sadat_kema
Show all...
ሁሉም ሰው ሊያዳምጠው የሚገባ በድጋሚ የተለቀቀ ወሳኝ ደርስ ✅✅✅✅✅✅✅ ክፍል–46 🌸በስነምግባር የተዋበችዋ ሰለፍይ እንስት የቷ  ነች? ┈┉┅━❀🍃🌸🍃❀━┅┉┈ *⚠️ بيان علامات حسن الخلق 💎 የስነምግባር መገለጫዎችና አላማዎች ┈┉┅━❀🍃🌸🍃❀━┅┉┈ 🎙በኡስታዝ አቡ ጁወይሪያ «حفظه الله» ትምህርቱን ለመከታተል ቻናላችንን ይቀላቀሉ↓ https://t.me/hooral_ayn
Show all...