en
Feedback
እይታችን:(ʘ‿ʘ)

እይታችን:(ʘ‿ʘ)

Open in Telegram

🎯@Eytachn We can ! we can ! Don't be give up!

Show more
412
Subscribers
No data24 hours
-17 days
-1030 days
Posts Archive
BTC all time high መንካቱን ተከትሎ Binance ለ 1 ሰው 1 Bitcoin አሸላሚ የሚያደርግ ጨዋታ አምጥተዋል 73,750 ሰው ሲደርስ ይጀምራል, አሁን 13k ሰው አከባቢ ተመዝግቧል ተቀላ
BTC all time high መንካቱን ተከትሎ Binance ለ 1 ሰው 1 Bitcoin አሸላሚ የሚያደርግ ጨዋታ አምጥተዋል 73,750 ሰው ሲደርስ ይጀምራል, አሁን 13k ሰው አከባቢ ተመዝግቧል ተቀላቀሉ👉 https://safu.im/FgTxtI2M?utm_medium=web_share_link_telegram https://safu.im/FgTxtI2M

Mayya package App http injector For ethiotele Share gays https://t.me/Ethiozora_NFT https://t.me/Ethiozora_NFT

ደስታ ልክ እንደ ቢራቢሮ ነው‼️ ደስታ ልክ እንደ  ቢራቢሮ ሲሆን ፤ ለመያዝ ብንሞክር የማይጨበጥ....ነገር ግን ፀጥ ብለን ስንቀመጥ ከአጠገባችን ብልጭ የሚል ነው ። ለደስተኝነት አንድ መንገድ ነው ያለው ። እሱም ከምኞታችን አቅም በላይ በሆኑ ነገሮች ላይ መጨነቅን ማቆም ነው።  እጅህ ላይ ያለው ካላስደሰተህ እርግጠኛ ሁን ሊመጣ ያለውም አያረካህም ። የፍላጎት ስሌትህን ወደ ጎን አርገውና ፣ ስለ ንጋት ፀሀይዋ መሞቅ ፣ ስለ ቀኑ ብራነት ፣ በነፃ ስለምትተነፍሰው ውድ አየር ፣ ደክሞህ እንኳ ሰለማይደክማት ልብህ ፣ በዙሪያህ ስላሉት ወገኖች ፣ ስለመስማት፣ስለማየትህ፣መራብ፣መጠማትህም ዋጋ እንዳለው ታውቃለህ?አሞህ የህመምህን ልክ ማወቅ እና አሞኛል ብሎ መናገር መቻል በራሱ እድል ነው። ይህንን ማንበብ  እንኳ ስላስቻለህ አይንህ ስታስብ ከማመስገን ውጭ አማራጭ እንደለለን ምን ያክል በተረዳን!ይህንን ስታስብ ... በደንብ ስታጤን ደስታህ ከውስጥህ እንደሆነ ትረዳለህ።  ያኔ ከሌለህ ይልቅ ያለህ ብዙ እንደሆነ ትረዳለህ ፡፡ ያኔ እድለኝነት ይሰማሀል ፡፡ ያኔ እንዳልጎደለብክ  ይገባሀል .... ያኔ አመሰጋኝ ትሆናለህ ። የራስህ አመለካከት ሲጠራ ደስታህና መልክህ እንደፀሓይ ያበራል ። በቁስ ያልተደገፈ ደስታ ውስጥህን ይሞላዋል ፡፡ ነገ ራሱ የብዙ ዛሬዎች ድምር ነውና ለደስታህ ቀጠሮ አትያዝለት ...የደስታህ ጊዜ አሁን ነው ። @Eytachn

Multi-language quiz bot that sends random quizzes in groups. Website: iluzive.com/Albert/ https://t.me/AlbertQuizBot

አሁን ያለው ትውልድ በትብብር መወሰን ያለበት አንድ ነገር ቢኖር ልጆቻችን ላይ አብዝተን በመስራት የድህነት መጠሪያችንን በልጆቻችን መበቀል እንዳለብን ነው።

https://t.me/fadewalletbot/app?startapp=72f822dfb357488f82c92050b2c2a0ec Forget the limits! FadeWallet is your ticket to the boundless crypto universe! Join me at FadeWallet and let's earn rewards together.

የመስጠትን ጠዓም መስጠትን የሚያዘወትሩ ሰወች ብቻ ናቸው የሚያቁት! :¨·.·¨: ❀ `·. @Eytachn
የመስጠትን ጠዓም መስጠትን የሚያዘወትሩ ሰወች ብቻ ናቸው የሚያቁት! :¨·.·¨: ❀    `·. @Eytachn

Repost from KimTechs
ዛሬ 💰 MAJOR news ይኖራል ጠብቁኝ Tokenomics Will be Out Today

ህይወት ምንም ብሰራህ መልካም ነገር ከመስራት ወደ ኋላ እንዳትል!!! @Eytachn
ህይወት ምንም ብሰራህ መልካም ነገር ከመስራት ወደ ኋላ እንዳትል!!! @Eytachn

Repost from Rinza Pastries 🍴
Starsfi ⭐️ ✅ launch የተደረገው ገና አምስተኛ ቀኑ ነው። ነገር ግን ከሁለት ሚልዮን በላይ ተጠቃሚዎች ማፍራት ችለዋል። ✅ ልክ እንደ #major ስታሮችን መሰብሰብ ነው። ✅ አሰራሩ ምንም ያልተንዛዛ እና በጣም ቀላል ነው። ✅ ታስኮችን መስራት ፣ spin መጫወት እና daily combo ልክ እንደ major መውሰድ ነው። ✅ በX ወይም በቀድሞ ስሙ ቲዊተር ስለዚህ ኤርድሮፕ በስፋት እየተወራ ይገኛል። በቀን ሁለቴ እየገባችሁ ብቻ መስራት የምትችሉት በመሆኑ ተመራጭ ያደርገዋል። ስለ አሰራሩ የበለጠ ቀስ በቀስ አስረዳችኋለሁ። ልክ እንደ major circle እና ሌሎች viral ሳይወጣ ብትጀምሩት አሪፍ ነው። ለመጀመር 👉 https://t.me/starsfibot/starsfi?startapp=1482857268

ብቸኝነት ! ብቸኛ ስለሆንክ በጭራሽ አትፍራ ወይም የባዶነት ስሜት አይሰማህ ፤ ምክንያቱም ፈጣሪ አንተን ብቸኛ ያደረገህ ራስህን ፈልገህ እንድታገኝ እና ወደ አላማ ትኩረት እንድታደርግ በማሰብ ነው ። ስለዚህ ብቸኛ ሆንኩኝ ብለህ አታልቅስ ፤ ከጎንህ ሁሌም የማይለይህ ጌታህ አለህ ከእሱ ጋር በመሆን ራስህን ለማሳደግ ሞክር ።                                            መልካም ቀን!

ንጋት እወዳለሁኝ😊 ተስፋ የቆረጡትን ተስፋ የሚሰጥ፣ ትናንት ያልጨረስነውን ስራ ዛሬ የምንጨርስበት፣ በሒወታችን ላይ አዲስ ቀን አዲስ ተስፋ የምናገኝበት💪 @eytachn

ቢዝነስ መቀያየር አቁም ! ብዙ ሰዎች ቢዝነስ ጀምረው በወራቶች ውስጥ ስኬታማ ለመሆን ይጥራሉ ፤ ይህ ከንቱ ልፋት ነው ፤ ቢዝነስህ ስኬታማ እንዲሆንልህ ከፈለክ እነዚህን መንገዶች ተከተል ፦ ➨ ቢዝነሱን ከመጀመርህ በፊት ስለስራው ምርምር አድርግ፣ ➨ ቢዝነስህን የምታስፋፋበት አማራጮችን አስብ ! ➨ ከዛም አንድ ቢዝነስ እሱ ላይ ትኩረት አድርግ ! ➨ ሌሎች ሰዎች የሚያወሩትን ችላ በል ፣ ➨ ቢያንስ በጀመርከው ስራ ለ 2-3 ዓመታት ቆይበት ! ➨ ከውድቀትህ ተማር እና ሳትታክት ስራ ! የእውነት እነዚህን መንገዶች  ከፈጸምክ በምንም ምክንያት የጀመርከው ቢዝነስ አያከስርህም ።                                    መልካም ቀን! @Eytachn

: በሙሉ ጥንካሬ እና ጽናት ለመቀጠል ሁል ጊዜ በህይወት ህ ተስፋ ይኑርህ ፣ ሕይወት ትለወጣለች ፣ ሁል ጊዜ ብሩህ አመለካከት ይኑርህ እና እንደገና ተነስ እና ፈገግ በለል ፣ ህይወት ራሷ ፈገግ እን
: በሙሉ ጥንካሬ እና ጽናት ለመቀጠል ሁል ጊዜ በህይወት ህ ተስፋ  ይኑርህ ፣ ሕይወት ትለወጣለች ፣ ሁል ጊዜ ብሩህ አመለካከት ይኑርህ እና እንደገና ተነስ እና ፈገግ በለል ፣  ህይወት ራሷ ፈገግ እንድትልልህ ‼️‼️.. @Eytachn

✅Vana ይባላል  polychain እንዲሁም በ  coinbase ጨምሮ ትልቅ ድጋፍ ያለው  Airdrop ነው ✅አሰራሩ በጣም ቀላል ነው 🤨Tap tap አድርጉ 🤨ታስኮቹን ስሩ 🤨 invite አድርጉ ለመጀመር  👇👉 https://t.me/VanaDataHeroBot/VanaDataHero?startapp=undefined

ለስህተትህ ቦታ ስጥ! ውድቀቶችህን በመጥፎ ሁኔታ እንዳትገነዘብ፣ ወሳኝ ሃይልህን እራስህን በመጥላት እና በነቀፋ አትውቀስ። የሆነው ነገር ሆነ! ሁሉም ሰው ስህተት ይሠራል። ስህተትህን ልምድ ያካበትክበት የህይወት ትምህርት አድርገህ አስበው። ተሳስተሃል! እናም አልተሳካልህም።ከስህተትህ ተምረህ ጉዞህን ቀጥል። መልካም ቀን @Eytachn