cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

እይታችን:(ʘ‿ʘ)

የኔ፣የአንተ፣የአንቺ እና የእኛ እይታ የሚዳሰስበት የሁላችንም እይታ የሆነውን የምንገልጽበት ባለሙያዎች አዋቂ ሰዎችን ጋብዘን የምንወያይበት 'እይታችን' የምናሰፋበት የዚህ ቻናል አላማ ነው። ischannel & Group ይቀላቀሉን።

Show more
Advertising posts
475
Subscribers
No data24 hours
-77 days
-16930 days
Posting time distributions

Data loading in progress...

Find out who reads your channel

This graph will show you who besides your subscribers reads your channel and learn about other sources of traffic.
Views Sources
Publication analysis
PostsViews
Shares
Views dynamics
01
መልካም አስብ መልካም ተናገር፦ በመጀመሪያ ሰው ያስተሳሰቡ ውጤት መሆኑን እመን፤ አሁን የምንኖረው ህይወት የአመለካከታችን እና የአስተሳሰባችን ውጤት ነው። ይህን ካወቅህ አስተሳሰብህን በጥንቃቄ አጢነው። ደስተኛ ለመሆን የተመረጠ አስተሳሰብ ሊኖርህ ይገባል። ቆንጆ ቀን ተመኘን😊 @Eytachn
200Loading...
02
Media files
360Loading...
03
ሰዎች በህይወታቸው የተሳሳተ ሰው መርጠው በጣም መጎዳት ይጀመራሉ። አንድ ቀን ትክክለኛ ሰው ወደ ህይወታቸው በመጣ ቀን ግን ማመን ያቆማሉ። ምክንያቱም በመጀመሪያው ተጎድተዋልና። ህይወት በእያንዳንዱዋ ቀን አዳዲስ እድሎችን ይዛልን ትቀርባለች እናም ልባችንን ሙሉ በሙሉ መዝጋታችን አስፈላጊ አይደለም። ቆንጆ ምሽት ተመኘን😊 @Eytachn
370Loading...
04
Media files
710Loading...
05
https://t.me/tapswap_mirror_1_bot?start=r_478395559 🎁 +2.5k Shares as a first-time gift
780Loading...
06
Welcome, @Yemaryam 21 21 🔶 If you missed the Notcoin hype, don’t worry. Hamster Kombat, play in Telegram and earn Hamster.
250Loading...
07
ባይኖር ከኑሮ ማህደር ከመኖር ባሻገር በህይወት ስንክሳር ሰው ወድቆ ሲሰበር ነገ ባይኖር ኑሮ የሚሰነቅ ተስፋ ነገን እያሰቡ ማንነት ባይፋፋ ህይወት እንዴት ነበር ከቶ ምትገፋ ? @Eytachn
900Loading...
08
Welcome, zemenalem 🔸 @fovbot — professional tool for managing Telegram groups
10Loading...
09
የSpaceX አውቶማቲክ የቁጥር አሰራር ስርዓት ዝቅተኛውን የዲጂታል ምንዛሪ መሸጫ ዋጋ እንደ BTC፣ ETH፣ USDT፣ ወዘተ ባሉ ዋና ዋና ልውውጦች ላይ በመፈለግ በፍጥነት በሰከንዶች ውስጥ መግዛት ይችላል። 1. USDT በቁጥር ይገለጻል፣ እና የገንዘብ ማስቀመጫዎች እና ገንዘቦች ወዲያውኑ ይመጣሉ። 2. መጠናዊ VIP1-VIP10፣ መጠናዊ ገቢ 19%-40% 3. የመልቲ-ምንዛሪ ብልህ የኢንቨስትመንት ገቢ ከ15% -28% 4. መጠኗ በየ24 ሰዓቱ አንድ ጊዜ ይዘጋጃል፣ እና እያንዳንዱ ሰው በቀን አንድ ጊዜ በቁጥር ግብይት ትርፍ መሳተፍ ይችላል። 5. የቁጥር ግብይትን እና የሶስት-ደረጃ ወኪሎችን ያስተዋውቁ (የ13% ሽልማት ለኤ፣ 3% ሽልማት ለቢ፣ 2% ሽልማት ለ C = 18% ሽልማት) የ24-ሰዓት ያልተቋረጠ መረጃ መሰብሰብ፣በእጅ የገበያ ሁኔታን አለመከታተል፣ ቀልጣፋ እና የተረጋጋ ትርፍ። ይህ የSpaceX xAI አውቶሜትድ የቁጥር ስርዓት ነው። የቴሌግራም የደንበኞች አገልግሎት https://t.me/Spacex_XAI SpaceX xAI ኦፊሴላዊ ድር ጣቢያ፡ https://sp-xai.com የአባል ምዝገባ አገናኝ፡ https://sp-xai.com/#/register?i=475201
2291Loading...
10
Welcome, ♧Åņîçhô♧ 🔸 @fovbot — professional tool for managing Telegram groups
190Loading...
11
Welcome, Bahar Adham 🔸 @fovbot — professional tool for managing Telegram groups
250Loading...
12
Welcome, Andualem Getamesay 🔸 @fovbot — professional tool for managing Telegram groups
90Loading...
13
Welcome, Hayat Habib 🔸 @fovbot — professional tool for managing Telegram groups
10Loading...
14
Welcome, ✊🏾✊🏻✊🏼✊🏿 🔸 @fovbot — professional tool for managing Telegram groups
50Loading...
15
ልክ እንደ ልጅ ንፁህ ሁን፤ የምትፈልገውን በግልፅ ጠይቅ፤ የምትሞክረው ነገር እስከሚሳካልክ አታቁም የስኬት ትልቁ ሚስጥር ይሄ ነው እንደ ልጅነታችን መሆን ግን እንዳደገ ሰው ማስተዋል! ቆንጆ ቀን ተመኘን 😊 @Eytachn
2651Loading...
16
መጀመሪያም ማሰብን አስቀድም! የየትኛውም አይነት ለውጥ ወይም እድገት  የምሶሶውን ቦታ የምትይዘውና መሰረት የሆነችው አንድ ነገር ብትኖር ለመለወጥም ለማደግም ቅድሚያ ማሰብ መቻልህ ነው። እራስህ ላይ ሆኖ ማየት የምትፈልገውን  ነገር አዕምሮህ ውስጥ ተደጋጋሚ ጥያቄዎችን እየፈጠረ ደጋግመህ እንድታስታውሰው ማድረግ አለብህ። መለወጥ አለብኝ ብለህ እራስህን ካሳመንክ በኋላ እንዴት መለወጥ እንዳለብህ ታስባለህ።መለወጥ አለብኝ ብለህ አዕምሮህን ባሳመንከው ጉዳይ ላይ እንዴት መለወጥ እንዳለብህ ባታውቅ እንኳን እራስህን ከመለወጥ አትመለስም። ስለዚህ በየትኛውም ህይወታችሁ የምትፈልጉትን ለማግኘት መጀመሪያ በደንብ አስቡትና ከራሳችሁ ጋር አዋህዱት።የዛኔ የምትፈልገውን ከማግኘት ምንም የሚያስቆምህ ነገር አይኖርም። ቆንጆ ምሽት ተመኘን😊 @Eytachn
1471Loading...
17
Welcome, Getiso Assefa 🔸 @fovbot — professional tool for managing Telegram groups
160Loading...
18
Welcome, Bizuwork D. 🔸 @fovbot — professional tool for managing Telegram groups
160Loading...
19
Welcome, Be Your Best Self 🔸 @fovbot — professional tool for managing Telegram groups
60Loading...
20
Welcome, Moon teha 👑 🔸 @fovbot — professional tool for managing Telegram groups
80Loading...
21
♨️ሕልምህ እንዳይሳካ የሚያደርግ አንድ መጥፎ ነገር አለ ✍️ " አይሳካልኝም " የሚል ፍርሃት ።  ✍️ ስትሸነፍ አይደለም የተሸነፍከው በቃኝ ብለህ ስታቆም እንጂ ! ✍️ሰዎች እንዲረዱህ ከመጠን በላይ አትድከም ሰዎች እንደሆኑ የሚሰሙት መስማት የሚፈልጉትን ብቻ ነውና ።    ✍️አንድቀን ከእንቅልፍህ ስትነቃ ጊዜህ አልቆ ልታገኘው ትችላለህ ፤ ስለዚህ ልታደርገው የምትፈልገውን ነገር አሁኑኑ አድርገው ።    ✍️ስኬታማ ለመሆን ከፈለክ አንድ ሕግ አክብር ፈጽሞ ራስህን አትዋሽ ። ✍️ የህይወት ምስጢሩ ሰባት ጊዜ ወድቆ ስምንት ጊዜ መነሳት ነው ።    ✍️ በዓለም ላይ ያለ ማንኛውም ሰው ሊገባው የሚችለው ቛንቛ አለ " ፍቅር "    👉 አንድ ነገር አስታውስ ልብህ ያለበት ቦታ ሀብትህም ተቀምጧል ። join @manyazawaleshatu 💥💥💥💥💥💥💥💥
3733Loading...
22
Media files
2821Loading...
23
ሰው ለመሞት የሚወስነው የመኖር ተስፋው ሲመናመን ....የመኖር ምክንያት ሲያጣ ነው ። እንደብዙ ሰዉ ነገሩ ቢለያይም ብዙ ሰው ንግዱ ሲከስርበት አልያ ደሞ የፍቅር ህይወቱ ባልታሰበ አጋጣሚ ሲፈርስ በጣም የጎላው ደሞ በጣም ድባቴ ውስጥ የገቡ ሰዎች ናቸው ። እናንተ ለመኖር የሚገፋፋቹ ምንድነው ? እኔ የፈለገ የመኖር ስበብ ባጣ...... መች መፅሀፍቶችን አነበብኩ ? መች ረሀ የሆነ ረጅም እንቅልፍ ተኛው ? መች ውቅያኖስ አየው ? መች የምፈልገውን በላው ?😁 እኚህ በራሱ ለመኖር ይገፋፉኛል ። እናንተስ? ቆንጆ ቀን ተመኘን😊 @Eytachn
1561Loading...
24
Welcome, አብዲ ከድር 🔸 @fovbot — professional tool for managing Telegram groups
31Loading...
25
ህሊና እና ውስጠ ህሊና አዕምሮዋችን በዋናነት ሁለት ድንቅ ክፍሎች እንዳሉት ይታመናል።እነዚህን ሁለቱ የአዕምሮዋችን ክፍሎች ማወቅና የሚሰሩበትን መንገድ በደንብ መረዳት ከቻልክ እራስህን በደንብ መቆጣጠርና ድንቅ ማንነትን መገንባት ያስችልሀል። እነሱም:- 1.ህሊና (conscious mind) እና 2.ውስጠ ህሊና (subconscious mind) ልዩነታቸውን በቀላሉ ለማስረዳት ያህል: ህሊና(conscious mind) ማለት በየቀን ውሎዋችን ላይ አብዛኞቹ ውሳኔዎችን የሚወስነው የአዕምሮዋችን ክፍል ሲሆን በተቃራኒው ውስጠ ህሊና(subconscious mind) ደግሞ ምንም አይነት የራሱ የሆነ ውሳኔ የመፈፀም አቅም የሌለው ነገር ግን ከህሊናችን የሚነሱ ትዕዛዞችን ያለምንም ነቀፌታ በመቀበል ወደ ተግባር የሚቀይር ሰራተኛው የአዕምሮዋችን ክፍል ነው። ታዲያ እነዚህ ሁለቱ የአዕምሮ ክፍሎቻችን የሚሰሩበትን መንገድ ማወቅ ብቻ የትኛውም መፅሀፍ ከማንበብ, የትኛውም አነቃቂ ቪዲዮ ከማየትና የትኛውም የግል ስብዕና ስልጠናዎችን ከመውሰድ በላይ ወሳኝ ጉዳይ ነው። ቆንጆ ምሽት ተመኘን😊 @Eytachn
1391Loading...
26
Welcome, seyfu 🔸 @fovbot — professional tool for managing Telegram groups
90Loading...
27
አክብሩኝ ማለት ስትጀምር መጠላት ትጀምራለህ! ክብር ማለት ከራስህና(personally) ካንተ ጋር በተያያዙ ነገሮች ሰዎች ላንተ የሚኖራቸው እይታ ነው። ምንነትህና ማንነትህ ለሰዎች የሚማርክ ከሆነ,ሁሉንም እኩል የምታይና ዘረኝነትን የምፀየፍ ከሆንክ,ለሰዎች ያለህ ማንነት ደስ የሚልና በክብር የተሞላ ከሆነ ማንም ሰው ያከብርሀል። ያለህ የሀብት ብዛት,ያለህ እውቀትና በዙርያህ ያሉ ነገሮች ሊያስከብሩህ የሚችሉት ከሰብዓዊነት ካላስወጡህ ብቻ ነው።መከበር ከፈለግክ የሚያስከብርህን ነገር መስራት ጀምር። ሀብትህ,እውቀትህንና መሰል ግዑዝ ነገሮችህን በመመካት ሰዎችን በግድ እንዲያከብሩህ ለማድረግ የምትሞክር ከሆነ እድሜ ልክህ ሳትከበር ትኖራለህ። ቆንጆ ቀን ተመኘን😊 @Eytachn
1550Loading...
28
👉ሳንቲም ሁልጊዜም መጮህ ልማዱ ነው የወረቀት ብር ግን ዝምተኛ ነው። ሁልጊዜም ትልቅ ዋጋ ያለው ነገር አይጮህም። ማደግህ የሚታወቀው በመጮህ ሳይሆን ባለህ ዋጋ ነው። ብዙዎች ስለጮሁ ምርጥ የሚሆኑ እና ዋጋ ያላቸውና ይመስላቸዋል። ነገር ግን ዝምተኛ አንደበት በሁለት ቦታ እንደተሳለ ሰይፍ ነው። ቆንጆ ምሽት ተመኘን😊 @Eytachn
1491Loading...
29
ከድህነት ማንወጣባቸው ምክንያቶች ! 1.ሀብታም ሰዎች ሀብታም የሆኑበት ምክንያት እድል እንደሆነ ማሰባችን 2.ስራ አጥተን ሳለ እንኳን ስራ መምረጣችን 3.ከምናገኘው በላይ ወጪ ማድረጋችን 4.ስኬታማ ያልሆኑ ሰዎችን ምክር መስማታችን 5.በተከታታይ ለምንሰራቸው ስህተቶች ምክንያት መፈለጋችን 6.ብራችን የተለያዩ የንግድ ዘርፎች ላይ ኢንቨስት ማድረግን መፍራታችን 7.ውድቀትን መፍራታችን 8.አዳዲስ ነገሮችን መጀመርን መፍራታችን 9.ለራሳችን ያለን የወረደ አስተሳሰብ 10.የአንድ ሳንቲም value በትክክል አለማወቃችን የእርሶ ትልቁ ችግርስ የትኛው ነው?comment አድርጉልኝ ቆንጆ ቀን ተመኘን😊 @Eytachn
1590Loading...
30
Welcome, Abubeker Tesfaye 🔸 @fovbot — professional tool for managing Telegram groups
190Loading...
31
〽️❔❔❔❔❔❔❔❔❔❔❔ በከአንድ ብልህ ስው የተጠየቀ ጥያቄ በራስ መተማመኔን ለመጨመር ምን ማድረግ አለብኝ? መልስ: በጣም ጥሩ ጥያቄ ነው❔ በራስ መተማመንን ለመጨመር የሚቻልባቸው መንገዶች በጣም ብዙ ቢሆንም ሁሌም በራስህ አለም ላይ መሆን እና ራስህን በማውቅ ላይ የተመሰረተ ነው። እኔ ማን ነኝ የሚለውን ጥያቄ መመለስ የሚያስችልህን ያህል ስለራስህ ያለህ ግንዛቤ አሳድግ ይህም በራስ የመተማመን ደረጃውን ለማሳደግ  በጣም ትልቁን ድርሻ ይውስዳል። በመሆኑም ከውጫዊ እሳቤ በራቀ መልኩ ከውስጥ በሚመነጭ አስተሳስብ ማሰብ ጀምር !       እንዲሁም የምትፈራውን ነገር ደጋግመህ በማድረግ ራስህን ጠንካራ አድርግ። ጠዋት እና ማታ ለራስ ራስ ጥሩ እና ፖዘቲቭ የሆኑ ቃላት ከአንደበትህ አውጥተህ ለራስህ ንገረው። ይቻላል ! መልካም ምሽት
1321Loading...
32
Welcome, Manyazewal Sisay 🔸 @fovbot — professional tool for managing Telegram groups
170Loading...
33
የተነሳህበትን አትርሳ! ህይወት በተለያዩ ደረጃዎች አሳልፋህ  የሆነች ቦታ ላይ ደርሰህ ይሆናል።ምናልባትም ህልምህን አይኖርክ ወይም ከሀገር ወጥተህም  አልያም ደግሞ አሁንም ህልምህ በማሳካት ሩጫ ውስጥ ነህ ይሆናል ነገር ግን መቼም መርሳት የሌለብህ ነገር ቢኖር ከልጅነት እስከ እውቀት ተንከባክቦ ያሳደገህ አካባቢህን,አንተን ያስተማሩ መምህሮችህን እና ጓደኞችሄህን ነው። ወደኋላ ተመልሰህ ሀብት ካለህ በሀብትህ,የእውቀት ባለቤት ከሆንክ ደግሞ በእውቀትህ የተቻለህን ማድረግ መቻል አለብህ ምክንያቱም እነሱ ያንተ ወሳኝ መሰረቶች ናቸውና። ቆንጆ ቀን ተመኘን😊 @Eytachn
1380Loading...
34
👉የተራበ ሆድ + ባዶ ኪስ + በሰው የተጎዳ ልብ = በህይወትህ ትልቅ ትምህርት ያስተምርሀል። አንዳን ጊዜ ያ ሰአት አለ ሁሉንም የምታጣበት እና በአንድነት አንተን ለመውገር እና ለመፈተን ህይወት ሀይሉዋን አሰባስባ ትመጣለች። ያኔ ስሜትን መቆጣጠር እና ጭንቅላትን መጠቀም ውጤታማ ያደርግሀል። 👉የሚገርመው ግን አንተ ቀድመህ እጅህን ካልሰጠህ ህይወት ለአንተ እጅዋን ትሰጥህና ትሸነፋለች። ቆንጆ ምሽት ተመኘን😊 @Eytachn
1313Loading...
35
ህልም ካለህ እውን ታደርገዋለህ! በህልምህ ተስፋ የቆረጡ ሰዎች ወደ ጥፋት እንዲመሩህ አትፍቀድ። በህይወት ውስጥ ልታደርገው የምትችለው ምርጥ ነገር ውስጥህን ማዳመጥ መቻል እና ህልምህን ማመን ነው። ትግል የሚፈልጉ ስራዎችን ሀላፊነት ለመውሰድ አትፍራ እና አይሰራም ብለህ በመፍራት አስተማማኝ ወይም ቀላል አማራጮችን አትምረጥ። እየሰራኸው ባለው ነገር ብቻ መቀጠልህ ተመሳሳይ ውጤት ብቻ እንድታገኝ ያደርግህ ይሆናል። ህልሞችህ ከፍርሃቶችህ ይበልጣሉ እና ድርጊቶችህ ከቃላቶችህ የበለጠ ይናገሩ! ለወደፊት እራስህን የምታመሰግንበትን አንድ ነገር በየቀኑ አድርግ። ቆንጆ ቀን ተመኘን😊
1520Loading...
36
ቁራጭ ሻማ ይዘህ ፣ ካጣህ ክብሪት መግዣ ወደቤትህ ጠርተህ ፣ ጨለማን በግብዣ ‹‹መሽቶብኛል›› አትበል! ከፅልመት ይገዝፋል ፣ ሽንፈትን ማባበል ከእጦት ይከፋል ፣ ጨለማን መቀበል፡፡ ።።። ይልቅ…. በፅልመት ከምትኖር ፣ በይነጋል ተስፋ ከኑሮህ እሳት ላይ… ሻማህን ለኩሰህ ፣ ጨለማህን አጥፋ፡፡ @Eytachn
1360Loading...
37
Welcome, Alem Desalegn 🔸 @fovbot — professional tool for managing Telegram groups
90Loading...
38
Welcome, Adem Mohammed 🔸 @fovbot — professional tool for managing Telegram groups
10Loading...
39
ገንዘባችሁ ጊዜያችሁን ባጠፋችሁበት ቢዝነስ አውሉት! በ ቢዝነሱ አለም ውስጥ ሁሌም መርሳት የሌለባችሁ አንድ ነገር ቢኖር የማታውቁት ነገር ላይ invest ማድረግ እንደሌለባችሁ ነው። ምናልባት risk free እና የተለየ ወጪ የማያስወጣችሁ ከሆነ እና ምናልባትም የተለየ እድል ይዞልኝ ይመጣል ብላችሁ ካላሰባችሁ በስተቀር በፍፁም በማታውቁት ነገር ላይ ገንዘባችሁን እንዳታፈስሱ። ጊዜህን ያፈሰስክበት እና ልምድ ያካበትክበት ነገር ላይ ከማንም በላይ ውጤታማ የመሆን እድል አለህ። ሰዎች ለምን ገንዘብ እንደሚያጡ ታውቃለህ? ኢንቨስት ስላደረጉት ጊዜያቸው ያልዋለበት ነው። በቀላሉ ምንም ልምድ የላቸውም። Join አድርጉን! ቆንጆ ቀን ተመኘን😊 @Eytachn
1630Loading...
40
Welcome, temesgen Ketema 🔸 @fovbot — professional tool for managing Telegram groups
10Loading...
መልካም አስብ መልካም ተናገር፦ በመጀመሪያ ሰው ያስተሳሰቡ ውጤት መሆኑን እመን፤ አሁን የምንኖረው ህይወት የአመለካከታችን እና የአስተሳሰባችን ውጤት ነው። ይህን ካወቅህ አስተሳሰብህን በጥንቃቄ አጢነው። ደስተኛ ለመሆን የተመረጠ አስተሳሰብ ሊኖርህ ይገባል። ቆንጆ ቀን ተመኘን😊 @Eytachn
Show all...
👍 2
00:10
Video unavailableShow in Telegram
👍
👎
ሰዎች በህይወታቸው የተሳሳተ ሰው መርጠው በጣም መጎዳት ይጀመራሉ። አንድ ቀን ትክክለኛ ሰው ወደ ህይወታቸው በመጣ ቀን ግን ማመን ያቆማሉ። ምክንያቱም በመጀመሪያው ተጎድተዋልና። ህይወት በእያንዳንዱዋ ቀን አዳዲስ እድሎችን ይዛልን ትቀርባለች እናም ልባችንን ሙሉ በሙሉ መዝጋታችን አስፈላጊ አይደለም። ቆንጆ ምሽት ተመኘን😊 @Eytachn
Show all...
👍 2
01:00
Video unavailableShow in Telegram
👍
https://t.me/tapswap_mirror_1_bot?start=r_478395559 🎁 +2.5k Shares as a first-time gift
Show all...
Welcome, @Yemaryam 21 21 🔶 If you missed the Notcoin hype, don’t worry. Hamster Kombat, play in Telegram and earn Hamster.
Show all...
ባይኖር ከኑሮ ማህደር ከመኖር ባሻገር በህይወት ስንክሳር ሰው ወድቆ ሲሰበር ነገ ባይኖር ኑሮ የሚሰነቅ ተስፋ ነገን እያሰቡ ማንነት ባይፋፋ ህይወት እንዴት ነበር ከቶ ምትገፋ ? @Eytachn
Show all...
👍 2
Welcome, zemenalem 🔸 @fovbot — professional tool for managing Telegram groups
Show all...
Photo unavailableShow in Telegram
የSpaceX አውቶማቲክ የቁጥር አሰራር ስርዓት ዝቅተኛውን የዲጂታል ምንዛሪ መሸጫ ዋጋ እንደ BTC፣ ETH፣ USDT፣ ወዘተ ባሉ ዋና ዋና ልውውጦች ላይ በመፈለግ በፍጥነት በሰከንዶች ውስጥ መግዛት ይችላል። 1. USDT በቁጥር ይገለጻል፣ እና የገንዘብ ማስቀመጫዎች እና ገንዘቦች ወዲያውኑ ይመጣሉ። 2. መጠናዊ VIP1-VIP10፣ መጠናዊ ገቢ 19%-40% 3. የመልቲ-ምንዛሪ ብልህ የኢንቨስትመንት ገቢ ከ15% -28% 4. መጠኗ በየ24 ሰዓቱ አንድ ጊዜ ይዘጋጃል፣ እና እያንዳንዱ ሰው በቀን አንድ ጊዜ በቁጥር ግብይት ትርፍ መሳተፍ ይችላል። 5. የቁጥር ግብይትን እና የሶስት-ደረጃ ወኪሎችን ያስተዋውቁ (የ13% ሽልማት ለኤ፣ 3% ሽልማት ለቢ፣ 2% ሽልማት ለ C = 18% ሽልማት) የ24-ሰዓት ያልተቋረጠ መረጃ መሰብሰብ፣በእጅ የገበያ ሁኔታን አለመከታተል፣ ቀልጣፋ እና የተረጋጋ ትርፍ። ይህ የSpaceX xAI አውቶሜትድ የቁጥር ስርዓት ነው። የቴሌግራም የደንበኞች አገልግሎት https://t.me/Spacex_XAI SpaceX xAI ኦፊሴላዊ ድር ጣቢያ፡ https://sp-xai.com የአባል ምዝገባ አገናኝ፡ https://sp-xai.com/#/register?i=475201
Show all...
👍 2 1
Welcome, ♧Åņîçhô♧ 🔸 @fovbot — professional tool for managing Telegram groups
Show all...