en
Feedback
ሰዋስው ☘☘☘☘

ሰዋስው ☘☘☘☘

Open in Telegram

በሰዋስወ ብርሀን ቅዱስ ዻውሎስ ገዳም እና ለተለያዩ ቤተክርስቲያን ለክብረ በአላት ማውጫ ። በተጨማሪም-ዋዜማ ሥርዓተ ማኅሌት - መዝሙራት ስንክሳር - የየእለቱን ምስባክ ቅኔያት ጥያቄዎች እንዲሁም የወቅታዊ ነገር መወያያ በተጨማሪም @eotcww ብለው ይቀላቀሉን ለወዳጅ ዘመድዎ share#Share#Share# ያድርጉ።

Show more
1 161
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days
Posts Archive
+5
02-ሶበ ይጸርህ አዋዲ.amr1.27 KB

🏵🏵🏵🏵🏵🏵🏵🏵🏵🏵🏵🏵 አመ ፳ወ፪ ለጥር በዓለ ሲመቱ ለቅዱስ ዑራኤል ስርዓተ ማኅሌት 🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀 የማንኛውም ወርኃ በዓልና ክብረ በዓል ሥርዓተ ማኅሌት መጀመሪያ (ሥርዓተ ነግሥ) ስምዓኒ እግዚኦ ጸሎትየ፡ ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ፡ ወይብጻሕ ቅድሜከ ገአርየ፡ ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ፡ ወኢትሚጥ ገጸከ እምኔየ፡ በዕለተ ምንዳቤየ አጽምእ እዝነከ ኀቤየ፡ ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ፡ አመ ዕለተ እጼውአከ ፍጡነ ስምዓኒ፡ ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ፡ ለዓለም ወለዓለመ ዓለም፡ ሃሌ ሉያ ዘውእቱ ብሂል፡ንወድሶ ለዘሃሎ እግዚአብሔር ልዑል፡ ስቡሕ ወውዱስ ዘሣረረ ኲሉ አለም፤በአሐቲ ቃል @EOTCW @EOTCW ገባሬ ኩሉ፦ @EOTCW ሰላም ለአብ ገባሬ ኩሉ ዓለም ለወልድ ሰላም ወለመንፈስ ቅዱስ ሰላም ለማርያም ሰላም ወለመላእክት ሰላም ሰላም ለነቢያት ወለሐዋርያት ሰላም ለሰማዕታት ሰላም ወለጻድቃን ሰላም። 👉@EOTCW 👉@EOTCW ዚቅ፦ ሃሌ ሉያ ለአብ ሃሌ ሉያ ለወልድ ሃሌ ሉያ ወለመንፈስ ቅዱስ ዘመላእክት ዘይትሜነዩ ርእየቶ፣ በላዕለ ማይ ዘጠፈረ ቤቶ፤ተወልደ እምድንግል ያርኢ ኅሩቶ ለዘከመዝ ንጉስ ነአምን ልደቶ ነግሥ፦ ሰላም ለዝክረ ስምኪ ዘመንክር ጣዕሙ፤ ለወልድኪ አምሳለ ደሙ፤ መሠረተ ህይወት ማርያም ወጥንተ መድኃኒት ዘእምቀዲሙ፤ ኪያኪ ሠናይተ ዘፈጠረ ለቤዛ ዓለሙ፤ እግዚአብሔር ይትባረክ ወይትአኮት ስሙ። 👉@EOTCW 👉@EOTCW ዚቅ፦ በኀበ ኩሉ ዘተሰምየ መካነ ሰማእት መዋዕያን ፤ወመካነ ጻድቃን ቡሩካን፤ መመላእክት ትጉሃን፤ በኀበ ኩሉ መካን ርስት አንቲ፤ ወሥሎጥ ስምኪ በኀበ እግዚአብሔር 👉@EOTCW 👉@EOTCW መልክአ ዑራኤል፦ ሰላም ለዝክረ ስምከ እምኀሊበ ዕጉልት ዘይጥዕም፤ዓዲ እምወይን ዘውስተ ኤዶም፤ዑራኤል ክፍለከ ዘተሴረየ በደም፤ ሤመከ ወአልዓልከ የማነ እግዚአብሔር ግሩም፤ መድኀኒት ትኩን ለኩሉ አለም ወረብ፦ ከመ ሀሊብ ዘዕጉልት ወከመ ወይን ዘገነት ፪ ስምከ ይጥዕም 'ኡራኤል '፪ መልአክ ፪ 👉@EOTCW 👉@EOTCW ዚቅ፦ የማነ እግዚአብሔር ሢመከ ወአልዓለከ፣ሊቀ መላእክት ዑራኤል መልክአ ዑራኤል፦ ሰላም ለአዕይንቲከ ወአዕዛኒከ ሰማዕያን፤ ለመላትሒከ ቀይህ ወለአዕናፊከ ምዑዛን፤ዑራኤል ኮከብ ለሰብአ ሰገል ኄራን ፤መርሆሙ ወአብጽሆሙ እስከ ቤተልሔም መካን፤በአስተርዮቱ ለወልድ ዘድንግል ህፃን 👉@EOTCW ዚቅ፦ ወሀለው ኖሎት ውስተ ውእቱ መካን ይተግሁ ወይሔለው ወየዓቅቡ በራእይሆሙ ወስብሐት እግዚአብሔር ሠረቀ ላዕሌሆሙ ወይቤሎሙ መልአክ ኢትፍርዑ እዜንወክሙ ዓቢየ ፍስሐ ዘይከውን ለክሙ ፤ ወበጽሐ በጽሐ ዕለተ ወሊዶታ ወወለደት ወልደ ዘበኰራ 👉@EOTCW መልክአ ዑራኤል፦ ሰላም ለገብዋቲከ ስርግዋነ አክናፍ ዘእሣት፤ ወለከርሥከ ልኩዕ መብልዐ ቅዳሴ ሕይወት፤ዑራኤል ስዩም ላዕለ ኩሎሙ ብርሃናት፤ አድኅነነ ወቤዘወነ እምዕለት እኪት፤ወባልሐነ እምኩሉ መንሱት። 👉@EOTCW 👉@EOTCW ዚቅ፦ ረሰዮ እግዚኦ ለውእቱ ዑራኤል፤ እምኲሎሙ መላእክት ይትለዓል መንበሩ፤ ስዩም በኀበ እግዚኡ ምእመን 👉@EOTCW 👉@EOTCW መልክአ ዑራኤል፦ ዕምርት እለት በአለ ሲመትከ ዛቲ ፤ድህረ ዕረፍተ እምኪዳነ እስመ ተወክፈከ ባቲ፤ ዑራኤል ስዩም ካህነ መስቀል አሐቲ፤ ማህበርነ ዕቀብ ኩለሄ እምቅኔት ሰይጣን መስሐቲ፤ወጽዋዕ እዴከ ፈኑ ጽሙአን ታስቲ። 👉@EOTCW 👉@EOTCW ዚቅ፦ እምርት ዕለት በአልነ ነያ፤ ዑራኤል አብ ዘተመነያ፤ ስብሐ ወበዓለ ሰመያ 👉@EOTCW 👉@EOTCW ምልጣን፦ ይሰግዱ በብረኪዎሙ ወያሌዕሉ ሕሊናሆሙ በጥንቃቄ ወበኃሰስ ኃበ እግዚአሙ ንጉስ ቀዋምያን ለነፍሳት እሙንቱ ሊቃናት ዑራኤል ወሩፋኤል ይትፌነው ለሣህል እምኃበ ልዑል 👉@EOTCW አመላለስ፦ ይትፌነው ለሣህል፤ ለሣህል እምኃበ ልዑል 👉@EOTCW ወረብ ዘምልጣን፦ ቀዋምያን ለነፍሳት እሙንቱ ሊቃናት ዑራኤል ወሩፋኤል፤ ይትፌነው ለሣህል ይትፌነው ለሣህል እምኃበ ልዑል @EOTCW ዘሰንበት ተወልደ ክርስቶስ እምድንግል ወአስተረአየ በሥጋ ሰብእ፤መላእክት ይሰግዱ ሎቱ ወአምኁ ስብሐተ ልደቱ፤ ወርኢነ ወአስተርአየ ብዕለ ስብሐቲሁ፤ማ፦ አምኑ ቦቱ አርዳኢሁ ወይቤ ለልየ ርኢኩ፤በውስተ ምጥማቃት ከመ ርግብ 🍀🍀🍀 መዝሙር በ፮- እሙነ ኮነ ልደቱ እሙነ ኮነ ልደቱ ለመድኃኒነ ክርስቶስ እሙነ ኮነ ልደቱ እሙነ ኮነ ልደቱ ለመድኃኒነ ክርስቶስ እምሰማያት ወረደ ወእመላእክት ተአኵተ ወእማርያም ተወልደ እሙነ ኮነ ልደቱ እሙነ ኮነ ልደቱ ለመድኃኒነ ክርስቶስ በቤተ ልሔም ተወልደ ወበናዝሬት ተሐፅነ ወአስተርአየ ገሃደ እሙነ ኮነ ልደቱ እሙነ ኮነ ልደቱ ለመድኃኒነ ክርስቶስ ውእቱ አክሊለ ሰማዕት ውእቱ መድኃኔ ነገሥት ኖላዊሆሙ ለአሕዛብ ፤ማ፦እሙነ ኮነ ልደቱ ብርሃነ ኮነ ምጽአቱ ለመድኃኒነ ክርስቶስ። 👇👇👇👇 👉@EOTCW👈 👉@EOTCW👈 👉@EOTCW👈 👆👆👆👆👆 @EOTCW #Join & share

🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼 ዋዜማ ዘጥር ዑራኤል 🍁🍁🍁🍁🍁🍁🍁🍁🍁🍁🍁🍁 ሱራፌል ወኪሩቤል ኢርእይዎ፤አዕላፍ መላእክት ይትለአክዎ፤ እንዘ ኢየሐፅፅ እምላዕሁ ወረደ፤ሰማይ ወምድር ዘኢያገምሮ ማህጸነ ድንግል እፎ እንከ ፆሮ፤ማ፦ ፆረቶ፤ወአግመረቶ ማርያም @EOTCW @EOTCW ለእግዚአብሔር ምድር በምላህ፦ ትጉሃን እለ ይነውው መላእክት በበስርአቶሙ ትጉሃን እለ ይነውው @EOTCW @EOTCW እግዚአብሔር ነግሰ፦ ዑራኤል መልአክ ሰአል ወጸሊ በእንቲአነ ወበእንተ ነፍሰ ኩልነ መልአኪየ ይቤሎ መልአክት ሠምሮ መልአከ ኪዳኑ ለክርስቶስ አኮኑ @EOTCW ይትባረክ፦ ትጉሃን እለ ይነውው መላእክት በበስርአቶሙ ኪያከ አበ ይሴብሑ @EOTCW @EOTCW ሰላም፦ ዘሰበከ ሙሴ በኦሪት ወረደ ወልድ እምሰማያት ዘይስዕሎሙ ለህፃናት ወይነግሥ ለመላእክት አንሦስወ ዲበ ምድር ወይቤ ሰላም ለክብረ ቅዱሳን ቤዛ ብዙሃን ሎቱ ይደሉ ስብአት ወአኰቴት 👇👇👇👇🇪🇹 👉@EOTCW👈 👉@EOTCW👈 👉@EOTCW👈 🇪🇹👆👆👆🇪🇹 @EOTCW #Join & share

+9
04-ሥኑሰ ለያዕቆብ.amr1.35 KB

ወረቡ በድምፅ

photo content
+1

❤ "በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አሜን"። ❤ + + + ❤ "ሰላም ለጊዮርጊስ ሰማዕት ዘፀሓየ ጽድቅ ዘተአምሪሁ ከመ ኆጻ ባሕር ዘኢይትኀኌለቊ ኮከበ ክብር ዘማእከለ ምድር ዘአርአየ ኀይለ በዲበ ሰሌዳ መንበር ብእሲ አዛል ወመስተጋድል ኀያል ዝሕዙሐ ገድል"። ትርጉም፦ ገድሉ የበዛ የተትረፈረፈ ኃያል፤ ተጋዳይ ጎልማሳ (ብርቱ) ሰው፤ በተዘረጋ ዙፍን ላይ ኃይልን ያሳየ በሰማይና በምድር መኻከል ያለ የማይቆጠር የክብር ኮከብ፤ ተአምሩ እንደ ባሕር አሸዋ የበዛ የኾነ፤ የፀሓየ ጽድቅ የኢየሱስ ክርስቶስ ሰማዕት ለኾነ ለቅዱስ ጊዮርጊስ ሰላምታ ይገባል። ሊቁ አባ ጊርጊስ ዘጋስጫ በተአምኆ ቅዱሳን ላይ። @Eotcw

photo content
+3

❤ "በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አሜን"። ❤ ❤ ጥር ፲፰ (18) ቀን። ❤ እንኳን ለኢትዮጵያዊው ጃንደረባ በ34 ዓ.ም በሐዋርያው ቅዱስ ፊሊጶስ ላተጠመቀ ለመጀመሪያው ለአፍሪካ ሐዋርያ ለሆነ ለሐዋርያች ለቅዱስ አቤላክ (ባኮስ) ከሞት ለተሰወረበት በዓል በሰላም አደረሰን። + + + ❤ የመጀመሪያው የአፍሪካ ሐዋርያ ቅዱስ አቤላክ (ባኮስ)፡- ይኽም ጃንደረባ በመጀመሪያ የኢትዮጵያ ንግሥት የሆነችው የህንደኬ የገንዘቧ ሁሉ ኃላፊና አዛዥ የነበረ ነው፡፡ ከአባቱ እብነ መላክ ከእናቱ ስሂነ ሕይወት ታኅሣሥ29 ቀን ተወለደ፡፡ ኢትዮጵያውያን ከጥንት ጀምሮ ወደ ኢየሩሳሌም በመጓዝ ለበዓለ ፋሲካ በቤተ መቅደስ ይሰግዱ እንደነበረው ሁሉ ይኽም ጃንደረባ ከ4ሺህ ማይልስ በላይ ተጉዞ ኢየሩሳሌምን ተሳልሞ በመለስ ላይ ነበረ፡፡ ❤ ከኢየሩሳሌም ወደ ኢትዮጵያ ሲመለስ የነቢዩ ኢሳይያስን መጽሐፍ በተለይም ስለ ጌታችን መከራ መስቀል በዝርዝር የሚናገረውን ክፍል 53ኛውን ምዕራፍ ያነብ ነበር ነገር ግን ጃንደረባው ስለማን እንደሚናገር አልገባውም ነበር፡፡ በዚህም ጊዜ እግዚአብሔር በአካባቢው ወንጌልን ይሰብክ የነበረውን ሐዋርያውን ቅዱስ ፊሊጶስን ላከለት፡፡ እርሱም ጃንደረባው ያነበው የነበረውን መጽሐፍ ተረጎመለት፣ የከበረች ወንጌልን ሰበከለት፣ በመጨረሻም አጠመቀው፡፡ ሐዋርያው ባጠመቀውም ጊዜ መንፈስ ቅዱስ በጃንደረባው ላይ ወረደ፡፡ ሐዋ 8፡26-40፡፡ ❤ ይህን ለእኛ ለኢትዮጵያውን እጅግ የሚያኮራን ታሪካችን ነው፡፡ ዛሬ በእጃችን ላይ በመገኘው መጽሐፍ ውስጥ ባይኖርም በቆዩ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥራዞች ላይ ግን ሐዋርያው ቅዱስ ፊሊጶስ ጃንደረባውን ባጠመቀውም ጊዜ መንፈስ ቅዱስ በኢትዮጵያው ጃንደረባ ላይ እንደወረደ ተጽፏል፡፡ (v 39.cord.alexand. in bible reg. angl-aliqu plures codd.mss) ሐዋርያው ቅዱስ ፊልጶስ ጃንደረባውን ያጠመቀበት ወንዝ "ቤተ ሳሮን" በተባለችውና እስከዛሬም ድረስ ከኢየሩሳሌም20 ማይልስ ርቀት በምትገኘው መንደር በኬብሮን መካከል ባለው ኮረብታ ሥር የሚመነጭ ነው፡፡ የቤተ ክርስቲያን የታሪክ ጸሐፊ የሆነው ሊቁ ቅዱስ ጀሮም ጃንደረባውን "የኢትዮጵያውያን ሐዋርያ" በማለት ይጠራዋል፡፡ በሰፊው ለኢትዮጵያውያን ወንጌልን የሰበከ እርሱ ነውና፡፡ ❤ ጌታችን የመረጣቸው የከበሩ ሐዋርያት እንኳን ወንጌልን በዓለም ለመስበክ ገና ከኢየሩሳሌም ባልወጡበት ወቅት በ34ዓ.ም ነው። ቅድስት አገራችን ኢትዮጵያ በክርስቶስ አምና ወንጌልን የተቀበለችው፡፡ በምድሪቱም ላይ ወንጌል መነገር የጀመረው ከዚሁ ጊዜ ጀምሮ ነው፡፡ሐዋርያው ባኮስ (አቤላክ) ከኢየሩሳሌም ወንጌልን ተምሮና ተጠምቆ ወደ አክሱም እንደተመለሰ በመጀመሪያ ያጠመቀ ንግሥቲቷ ሕንደኬን ነው፡፡ ከእርሷም በኋላ መኳንንቱና መሳፍንቱ ሁሉ አምነው በባኮ እጅ ተጠመቁ ይኸውም በ34 ዓ.ም ነው፡፡ ከዚህም በኋላ ባኮስ እስከ ኑብያ ድረስ ሄዶ ወንጌልን ሰብኮ ብዙዎችን አሳምኖ አጥምቋል፡፡ በዚህም ጊዜ ወንጌላዊው ቅዱስ ማቴዎስ ወደ ኢትዮጵያ መጥቶ በባኮስ እየተሰጠ የነበረውን የወንጌል ብርሃን የበለጠ እንዲበራ አድርጓል፡፡ ከጃንደረባውም ጋር ሆነው በብዙ ቦታዎች አብረው ወንጌልን ሰብከው አምልኮተ ጣዖትን አጥፍተዋል፡፡ ❤ ከዚህም በኋላ ባኮስ ወደ የመን በመሄድ በዚያም ክርስትናን በማስተማር ብዙዎችን አሳምኖ ካጠመቀ በኋላ ወደ ፐርሺያ ከዚያም ወደ ሕንድ፡ በመሄድ ሐዋርያዊ አገልግሎቱን ፈጽሟል፡፡ በመጨረሻም ጥንት ታፕሮባና (taprobana)፡ ዛሬ ሲሎን በምትባለው ደሴት ወንጌልን በማስተማር ላይ እያለ በሰማዕትነት እንዳረፈ መዛግብት ያስረዳሉ፡፡ (lives of the most eminent fathers of the church, page 87) በሌላም በኩል ሐዋርያው ባኮስ (አቤላክ) ከመጠመቁ በፊት 35ዓመት ከተጠመቀ በኋላ ደግሞ 41 ዓመት ኖሮ በኢየሩሳሌምም 3ዓመት ተቀምጦ ወንጌልን ዞሮ ካስተማረ በኋላ በመጨረሻ በ79 ዓመቱ ጥር 18 ቀን በሰሜን ተራራዎች ላይ ቅዱስ ያሬድ በተሰወረበት ቦታ እንደተሰወረ ሊቀ ብርሃናት መርቆሬዎስ አረጋ ጽፈዋል፡፡ ምንጭ፦መዝገበ ቅዱሳንና ቅዱሳት በዓላት። ❤ በየቀኑ ይህን ቴሌግራም ላይ ማግት ከፈለጉ ከታች ያለውን ሊኩን ይጫኑት። @Eotcw

photo content
+1

❤ "በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አሜን"። ❤ ❤ ጥር ፲፰ (18) ቀን። ❤ እንኳን ለፀሓየ ልዳ ለኮከበ ፋርስ ለሰማዕታት አለቃ ለቅዱስ ጊዮርጊስ (ለዝርወተ ዐፅሙ) ዐፅሙ ተቃጠጥሎ ተደቁሶ በይድራስ ተራራ በነፋስ ከተበተነ በኋላ ከሞት ለተነሳበት ዓመታዊ መታሰቢያ በዓል፣ ና በገድል ለተጸመደ ለከበረ አባት ለቅዱስ ኤፍሬም ሶርያዊ መምህሩ ቁጥሩ ከሠለስቱ ምዕት ለሆነ ለአገረ ንጺቢን ኤጲስቆጶስ ለአባ ያዕቆብ ለዕረፍት በዓል በሰላም በጤና አደረሰን። በተጨማሪ በዚህ ቀን ከሚታሰቡ፦ ከአራት ቀኖች በኋላ ጌታች ከመቃብር ያነሳ ከአልዓዛር እኅቶች ከቅድስት ማርያምና ከቅድስት ማርታ ከመታሰቢያቸው እግዚአብሔር አምላክ ረድኤትና በረከትን ያሳትፈን። + + + ❤ የዕለቱ አንገርጋሪ ግእዝ ዜማ፦ ሃሌ ሉያ "ከመ ጸበል ዘነፍስ ዘረውዎ ደብረ ይድራስ ወወገርዎ ውስተ አዘቅት ይቡስ ለብፁዕ ወለቅዱስ ጊዮርጊስ አማን ፀሐየ ልዳ ኮከበ ፍርስ"። ትርጉም፦ ነፍስ እንደሚበትው አቧራ (ትብያ አፈር) በይድራስ ተራራ ላይ በተኑት፡፡ ንዑድ ክቡር ቅዱስ ጊዮርጊስን ደረቅና ጥልቅ ወደሚሆን ጉድጓድ ውስጥ ጣሉት ንዑድ ክቡር ቅዱስ ጊዮርጊስ በእውነት የልዳ ፀሐይ የፋርስ ኮከብ። ሊቁ ቅዱስ ያሬድ በድጓው ላይ። + + + ❤ የቅዱስ ጊዮርጊስ ዝርወተ አፅሙ፦ በዚች ቀን ሰባ ነገሥታት ማሰቃየት በሰለቻቸው ጊዜ ቅዱስ ጊዮርጊስ እንደ መጭመቂያ ሆኖ ከተሠራ የስቃይ መሣሪያ ላይ አውጥተው ሰውነቱን እንዲሰነጥቁት ንጉሥ ዱድያኖስ አዘዘ፡፡ አንጀቱ ሁሉ ወጥቶ ከምድር ላይ እስኪዘረግፉት ድረስ እንዲህ አደረጉበት፡፡ ቅዱስ ጊዮርጊስ ከስቃይ ብዛት የተነሳ ነፍሱ ከሥጋው ተለየች ሥጋውንም በሙሉ በእሳት አቃጠሉት አመድም ሆነ፡፡ ❤ ከሐዲው ንጉሥ ዱዲያኖስ የተቃጠለውን የሥጋውን አመድ አፍሰው በቀፎ አድርገው ይድራስ ወደሚባል ተራራ ወስደው ምዕመናን ራሩን አመዱን እንኳን እንዳያገኙት በነፋስ እንዲዘሩት አዘዘ፡፡ ደብረ ይድራስ ማለት ምድረ በዳ ማለት ነው፡፡ ወታደሮቹም የሥጋውን አመድ በተራራ ላይ ነስንሰው የተመለሱበት፣ የሥጋው አመድ ያረፈበት ዕፅዋት ሁሉ ጊዮርጊስ ጊዮርጊስ ያሉበት፣ ጌታችን ከመላእክት ጋር ተገልጦ አራቱን የምድር ነፋሳትንም የቅዱስ ጊዮርጊስ የሥጋውን ትቢያ እንዲሰበስብ አዞ። "የኔ ሆይ! የመረጥኩህ ወዳጄ ጊዮርጊስ ከሞት ተነሥ አትፍራ፤ እኔ አዝዤሀለሁና" ሲል ኀያሉን ሰማዕት ቅዱስ ጊዮርጊስ ጠራው። ያን ጊዜ ልዑል ንዑድ ጊዮርጊስም ከጫጉላ ቤት እንደሚወጣ ሙሽራ ምንም ሕማም ሳይኖርበት ተነሣ። ❤ መድኃኒታችንም ባረከው። "አትፍራ፤ ይኸንን ከሀዲ ንጉሥም እስክታሳፍረው ድረስ እኔ አጸናሀለሁ። ከእንዲህስ ወዲህ አምላኩ ከእጃችን ሊያአድነው አይችሉም እንዳይሉ እነዚህን ከሐድያን ነገሥታትና የረከሱ ጣዖታቸውን ታሳፍራቸው ዘንድ ተነሣና ወደ አገር ውጣ፤ ሰላሜ ለዘለዓለም ከአንተ ጋር ይሁን" አለው፤ ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ይህን ተናግሮ ሳመው። በፍጹም ምስጋናም ወደ ሰማይ ዐረገ። ቅዱስ ጊዮርጊስ ከጌታች ይህንንም ቃል ኪዳን የተቀበለበት ቀን ነው፡፡ ምንጭ፦ገድለ ቅዱስ ጊዮርጊስ። + + + ❤ አባ ያዕቆብ ዘንጽቢን፦ ይህም ቅዱስ ተወልዶ ያደገው በንጽቢን ከተማ ነው እርሱ ግን ሶርያዊ ነው ከታናሽነቱም የምንኵስና ልብስ መልበስን መረጠ ከጠጕር የተሠራ ማቅንም ለበሰ በጾም በጸሎት ተወስኖ በቀን በሌሊት በበጋ በሐሩር በክረምት ቊር የሚጋደል ሆነ ያንንም ማቅ ከቶ ከሥጋው ላይ አያወጣውም ነበር ምግቡም ቅጠላቅጠል ነው የሚጠጣውም የዝናብ ውኃ ብቻ ነው ስለዚህ ሥጋው ብሩህ ሆነ ነፍሱም እጅግ በራች። ❤ እግዚአብሔርም ሀብተ ትንቢት ድንቆች ተአምራቶችንም የመሥራት ጸጋን ሰጠው ለሰዎችም ከመሆኑ በፊት የሚሆነውን ይነግራቸውና እንዲሁም ይሆናል። ተአምራቱም እጅግ ብዙ ነው በአንዲትም ቀን ሴቶች በውኃ ምንጭ ላይ ያለማፈር ሲጫወቱና ሲሣለቁ አያቸው የውኃውንም ምንጭ አደረቀ የራሳቸውንም ጠጒር ነጭ ሽበትን አደረገ በተጸጸቱና የውኃውን ምንጭ እንዲመልስላቸው እየሰገዱ በለመኑት ጊዜ የውኃቸውን ምንጭ መለሰላቸው እንዳይታበዩም ይገሠጹ ዘንድ የራሳቸውን ጠጒር ነጭ እንደሆነ ተወው። ❤ በአንዲት ዕለትም በጐዳና አልፎ ሲሔድ አንዱን ሰው አስተኝተው ሰዎችን አገኛቸው መገነዣ ልብስም ይሰጣቸው ዘንድ ቅዱሱን ለመኑት እርሱ ግን በጸሎቱ ሰውዬውን ምውት አደረገው ሰዎችም ወደርሱ በተሰበሰቡ ጊዜ ሙቶ አገኙት ተጸጽተውም ሁለተኛ ያድንላቸው ዘንድ ለመኑት አዳነላቸውም። ትሩፋቱና ደግነቱም በተሰማ ጊዜ መርጠው በአገረ ንጽቢን ላይ ኤጲስቆጶስነት ሾሙት የክብር ባለቤት የክርስቶስን መንጋዎች ከአርዮሳውያ ተኵላዎች በበጎ አጠባበቅ ጠበቀ። ❤ ንጉሥ ቈስጠንጢኖስም የሦስት መቶ ዐሥራ ስምንቱን የከበሩ አባቶች በኒቅያ ከተማ በሰበሰባቸው ጊዜ ይህ አባት አብሮ አለ ከእርሳቸውም ጋር አርዮስን አውግዞ ከክርስቲያን አንድነት ለየው የቤተ ክርስቲያንንም ሥርዓትና በሁሉ ምእመናን ዘንድ የታወቀች የሃይማኖት ጸሎትን ሠራ። ንጉሥ ቈስጠንጢኖስ በደረሰ ጊዜ የሞተውን ሰው በጉባኤው ውስጥ አስነሥቷል። ❤ የፋርስ ንጉሥም መጥቶ አገረ ንጽቢንን በከበባት ጊዜ ይህ ቅዱስ ያዕቆብ የጭጋግ ደመና በሠራዊቱ ላይ አመጣ ትንኞችም ፈረሶቻቸውንና ጐበዛዝቶችን ነደፏቸው ፈረሶችም ማሠሪያቸውን ቆርጠው ፈረጠጡ የፋርስ ንጉሥም አይቶ ታላቅ ፍርሀትን ፈራ ተነሥቶም ሽሽቶ ወደኋላው ተመለሰ። ነፍሱን የመንጋዎቹንም ነፍስ ጽድልት ብርህት አድርጎ ገድሉንም በፈጸመ ጊዜ ጥር18 ቀን በሰላም ዐረፈ። ለእግዚአብሔርም ምስጋና ይሁን እኛንም በአባ ያዕቆብ ጸሎት ይማረን በረከቱም ከእኛ ጋር ትኑር ለዘላለሙ አሜን። ምንጭ፦ የጥር18 ስንክሳር። + + + ❤ የዕለቱ የማኅሌት ምስባክ፦ "እስመ ኀልቀ ከመ ጢስ መዋዕልየ። ወነቅጻ(ጸ) ከመ ሣዕር አዕፅምትየ። ተቀሠፍኩ ወየብሰ ከመ ሣዕር ልብየ"። መዝ 101፥3-4። የሚነበበው ወንጌል ዮሐ 11፥19-33። + + + ❤ የዕለቱ ምስባክ፦ "ወእምኵሉ ያድኅኖሙ እግዚአብሔር። እግዚአብሔር የዐቅዐብ ኵሎ አዕፅምቲሆሙ። ወኢይትቀጠቀጥ አሐዱ እምውስቴቶሙ"። መዝ 33፥19-20። የሚነበቡት መልዕክታት ሮሜ 8፥35-ፍ.ም፣ 1ኛ ጴጥ 3፥1-7 እና የሐዋ ሥራ 17፥30-ፍ.ም። የሚነበበው ወንጌል ማቴ 5፥42-ፍ.ም። የሚቀደሰው ቅዳሴ የቅዱስ ዮሐንስ ወልደ ነጐድጓድ ወይም የቅዱስ ዲዮስቆሮስ ቅዳሴ ነው። መልካም የቅዱስ ጊዮርጊስ ዝርወተ ዐፅም በዓልና የቅዱስ ባኮስ (አቤላክ) የስዋሬ በዓል። ለሁላችንም ይሁንልን። ❤ በየቀኑ ይህን ቴሌግራም ላይ ማግት ከፈለጉ ከታች ያለውን ሊኩን ይጫኑት። @Eotcw

የሁለተኝው ተሰርቷል ሌሎችን ሞክሩ

photo content

መልሱን ሞክሩ

🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸 ስርዓተ ማህሌት ዘአስተርእዮ 🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊 ስምዓኒ እግዚኦ ጸሎትየ ሃሌ ሉያ፤ ሃሌ ሉያ ወይብጻሕ ቅድሜከ ገዓርየ ሃሌ ሉያ፤ ሃሌ ሉያ ወኢትሚጥ ገፀከ እምኔየ፤ በዕለተ ምንዳቤየ አጽምእ ዕዝነከ ኀቤየ ሃሌ ሉያ፤ ሃሌ ሉያ አመ ዕለተ እጼውአከ ፍጡነ ስምዓኒ ሃሌ ሉያ፤ ሃሌ ሉያ ለዓለም ወለዓለመ ዓለም፤ ሃሌ ሉያ ዘውእቱ ብሂል፤ ንወድሶ ለዘሃሎ እግዚአብሔር ልዑል፤ ስቡሕ ወውዱስ ዘሣረረ ኲሎ ዓለመ፣ በአሐቲ ቃል። መልክአ ሥላሴ ሰላም ለኲልያቲክሙ እለ ዕሩያን በአካል፤ ዓለመክሙ ሥላሴ አመ ሐወጸ በሣህል፤ እምኔክሙ አሐዱ እግዚአብሔር ቃል፣ ተፈጸመ ተስፋ አበው በማርያም ድንግል፤ ወበቀራንዮ ተተክለ መድኃኒት መስቀል። ዚቅ ሃሌ ሉያ ለአብ፤ ሃሌ ሉያ ለወልድ ለመንፈስ ቅዱስ ሥላሴ ዋህድ፤ ዕፎኑመ እመ አምላክ በከየት ደንጊፃ፤ ከመ ኲሉ ሰብእ ሞት ሶበ ሐወጻ፤ ዮሐንስ በልብሱ ከደነ ገፃ። @EOTCW ወረብ እፎኑመ እመ አምላክ በከየት ደንጊፃ በከየት እመ አምላክ/፪/ ከመ ኲሉ ሰብእ ሞት ሶበ ሐወጻ በከየት/፪/ @EOTCW ዘጣዕሙ ሰላም ለዝክረ ስምኪ ዘመንክር ጣዕሙ፤ ለወልድኪ አምሳለ ደሙ፤ መሠረተ ሕይወት ማርያም ወጥንተ መድኃኒት ዘእምቀዲሙ፤ ኪያኪ ሠናይተ ዘፈጠረ ለቤዛ ዓለሙ፤ እግዚአብሔር ይትባረክ ወይትአኮት ስሙ። @EOTCW ዚቅ ሃሌ ሃሌ ሉያ፤ መጽአ ውስተ ዓለም፤ ወዓለሙኒ ኢክህለ ፀዊሮቶ፤ ፆረቶ ወአግመረቶ ማርያም። @EOTCW ነግሥ ለምንት ይዜኃር ኃያል በኃይሉ፤ ወባዕል በብዝኃ ብዕሉ፤ ኢያድለወ ሞተ ክርስቶስ ለሥጋ አባሉ፤ ሞትሰ ለመዋቲ ይደሉ፤ ሞታ ለማርያም የአፅብ ለኲሉ። @EOTCW ዚቅ እንበይነዝ አእምሩ በውስተ ፍትሕ ኢያደሉ፤ ትጥዓም ሞተ እሙ ወእመ ኲሉ፤ አዘዘ ወልድ በርቱዕ ቃሉ። @EOTCW @EOTCW መልክአ ማርያም ሰላም ሰላም ለዝክረ ስምኪ ሐዋዝ፤ እምነ ከልበኔ ወቊስጥ ወእምነ ሰንበልት ምዑዝ፤ ማርያም ድንግል ለባሲተ ዓቢይ ትእዛዝ፤ ይስቅየኒ ለለጽባሑ ወይነ ፍቅርኪ አዚዝ፤ ከመ ይሰቅዮ ውኂዝ ለሠናይ አርዝ። @EOTCW ዚቅ ለዛቲ ድንግል ሠረቀ ላዕሌሃ ብዕለ ጸጋሁ ለአብ፤ ወአግአዛ እምእኩይ ውስተ ሠናይ፤ እሞት ውስተ ሕይወት፤ ወረሰየ ይዝክሩ ስማ ውስተ ኲሉ ዓለም። @EOTCW @EOTCW ወረብ ለዛቲ ድንግል ሠረቀ ላዕሌሃ ብዕለ ጸጋሁ ለአብ/፪/ ወአግአዛ እምእኩይ ውስት ሠናይ እሞት ውስተ ሕይወት/፪/ @EOTCW መልክአ ማርያም ሰላም ለእስትንፋስኪ ዘመዓዛሁ ሕይወት፤ ከመ መዓዛ ዕፅ ኅሩይ ዘውስተ ገነት፤ ማርያም ድንግል ቤተ ቅድሳት፤ ጽንሕኒ ውስተ ሠናይ ወሰውርኒ እሞት፤ በአክናፍኪ ርግብየ ኅሪት። @EOTCW ዚቅ አንጺሆ ሥጋሃ ቀዲሶ ኪያሃ፤ ኃደረ ቃል ላዕሌሃ፤ ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ፤ ወይቤላ ለድንግል፤ ሃሌ ሃሌ ሉያ፤ ሰሎሞን ይቤላ እኅትየ መርዓት ርግብየ ሠናይት፤ ፍናወ ዚአኪ ገነት፤ እስመ ኪያኪ ኀረየ ለታዕካሁ፤ ከመ ትኩኒዮ ማኅደረ ለልዑል። @EOTCW ወረብ 'አንጺሆ ሥጋሃ'/፪/ ላዕሌሃ ኃደረ/፪/ ቀዲሶ ኪያሃ 'ሃሌ ሉያ'/፪/ ይቤላ ለድንግል/፪/ @EOTCW መልክአ ማርያም ሰላም ለገቦኪ ዘሐመልማለ ወርቅ ክዳኑ፤ በከመ ዳዊት ይዜኑ፤ ማርያም ድንግል ለያዕቆብ ሞገሰ ስኑ፤ በልኒ እግዝእትየ አፈቅረከ አኮኑ፤ እንዘ ረዳኢትከ አነ ዘይክለከ መኑ። @EOTCW ዚቅ እምሰማያት ወረደ ወገብረ መድኃኒተ በማዕከለ ምድር፤ ኖላዊ ኄር ኖላዊሆሙ ለ፳ኤል፤ ወረደ ስኖ ለያዕቆብ ዘአፍቀረ፤ ወስኑሰ ለያዕቆብ ዘይቤ ይእቲ ሥጋ እንተ ነሥአ፤ መድኅን እማርያም። @EOTCW ወረብ፦ ወስኑሰ ለያዕቆብ 'ዘይቤ'/፪/ ያዕቆብ/፪/ 'ይእቲ ሥጋ'/፪/ እማርያም እንተ ነሥአ መድኅን/፪/ @EOTCW @EOTCW መልክአ ማርያም ሰላም ለፀአተ ነፍስኪ እንበለ ፃዕር ወፃማ፤ ለነቢር ዘልፈ በየማነ ወልድኪ ፌማ፤ ማርያም ድንግል ለባሲተ ሞገስ ወግርማ፤ አጽንዒ በረድኤትኪ ለሕይወትየ ድካማ፤ እምሕይወተ ኄራን አበው ኢታሕጽጺ ዐቅማ። @EOTCW ዚቅ ጊዜ ዕረፍታ ለሶልያና ወረደ ወልድ እምዲበ ልዕልና፤ ጠሊላነ ንግሥ ሶቤሃ ከደና። @EOTCW @EOTCW ወረብ ጊዜ ዕረፍታ ለማርያም 'ጊዜ'/፫/ ዕረፍታ ለማርያም/፪/ ወረደ ወልድ ዲበ እምዲበ ልዕልና ወረደ/፪/ @EOTCW መልክአ ማርያም ሰላም እብል በድነ ሥጋኪ ጽሩየ፤ ዘተመሰለ ባሕርየ፤ ማርያም ድንግል ዐጸደ ወይንየ፤ ንስቲተ ለዕበየኪ እንተ አቅረብኩ ግናየ፤ ኢይትኃደግ ዲበ ምድር ምሥጢ ሰማየ። @EOTCW @EOTCW ዚቅ ኦ ትቤ ማርያም እወጽእ እምዝንቱ ሥጋየ፤ ወአሐውር ውስተ ሕይወት ዘለዓለም፤ ኦ ተዘከርኬ ዮሐንስ ዘይቤለከ ሊቅ አመ ትረፍቅ ዲበ ዕንግድዓሁ። @EOTCW መልክአ ማርያም ሰላም ለግንዘተ ሥጋኪ በእደ ሐዋርያት አርጋብ፤ በአፈወ ዕፍረት ቅድው ዘሐሳበ ሤጡ ዕፁብ፤ ማርያም ድንግል ወለተ ኅሩያን ሕዝብ፤ ረሰይኩኪ እግዝእትየ ህየንተ እም ወአብ፤ ይሕፅነኒ ከመ ጥብ ፍቅርኪ ሐሊብ። @EOTCW ዚቅ ተጋብኡ በቅጽበት ለግንዘተ እሙ ቅድስት፤ ብፁዓን ሐዋርያት ቦኡ ኀቤሃ፤ በሰላም አምኁ ኪያሃ፤ በስብሐት ገነዙ ሥጋሃ። @EOTCW @EOTCW መልክአ ማርያም ሰላም ለመቃብርኪ ለጌቴሴማኒ በመርኅባ፤ እንተ ይእቲ ለኢየሩሳሌም ቅሩባ፤ ማርያም ድንግል ለሀገረ መንግሥት ርግባ፤ ትትሜጦ ወረቀ እምአፌር ወጸበለ አፈው እምሳባ፤ ጌቴሴማኒ ለሥጋኪ ምስካባ። @EOTCW ዚቅ ሃሌ ሃሌ ሉያ፤ ዓውዳኒ ዘጽድቅ ወመርኅባኒ ዘዕንቊ፤ አንቀጸ አድኅኖ ሐዳስ ንጽቅ። @EOTCW መልክአ ማርያም ሰላም ለመቃብርኪ ለኢየሩሳሌም በአድያማ፤ እንተ ይእቲ ጌቴሴማኒ ስማ፤ ማርያም ሰንበት ዕረፍተ ጽዑራን እምፃማ፤ አመ ኀደረ ላዕሌኪ ፀሐየ ቅዱሳን ዘራማ፤ ኃይለ ልዑል ጸለለኪ በመንክር ግርማ @EOTCW ዚቅ ኢይሜንንዋ ኪያሃኒ ወአድያሚሃኒ ነያ ጽዮን ቅድስት ሀገረ እግዚአብሔር። @EOTCW ማኅሌተ ጽጌ እግዚአብሔር ጽጌ ትንቢት ለቢሶ ሥጋኪ ሥጋ ዚአነ፤ አመ አስተርአየ በምድር ወተአምረ ለነ፤ ንዌድሰኪ እንዘ ንብል ምክሃ ዘመድነ፤ ዮም በፍሥሃ ለማርያም እምነ፤ አስተርእዮ በሰማይ ኮነ። @EOTCW ዚቅ አስተርአየ ዘኢያስተርኢ፤ ኮነ እሙነ አስተርእዮቱ ለመድኃኒነ ክርስቶስ፤ እሙነ ኮነ አስተርእዮቱ፤ እምድንግል ተወልደ፤ እሙነ ኮነ አስተርእዮቱ፤ በሥጋ ረቂቅ፤ እሙነ ኮነ አስተርእዮቱ፤ በ፴ ክረምት በዮርዳኖስ ተጠምቀ፤ በበህቅ ልህቀ። @EOTCW አንገርጋሪ ኢኮነ ነግደ ወፈላሴ ሀገሪቶሙ ለቅዱሳን፤ ንሕነ ሰብአ ቤቱ ለእግዚአብሔር ኲልነ፤ አምላክ ኀደረ ውስተ ሥጋ ተአቊረ፤ እንዘ ኢይትጋባዕ በሙላድ፤ ዘድንግል መናሥግተ ኢያርኂዎ፤ ዘኪሩቤል ኢርእዮ። @EOTCW አመላለስ ዘድንግል መናሥግተ ኢያርኂሆ/፪/ ኢያርኂሆ ዘኪሩቤል ኢርእዮ ኢያርኂዎ ኢርእዮ ዘኪሩቤል/፪/ @EOTCW ወረብ 'አምላክ ኀደረ'/፪/ ውስተ ሥጋ ተዓቊረ እንዘ ኢይትጋባዕ አምላክ ኀደረ/፪/ ዘድንግል መናሥግተ 'ኢያርኂዎ'/፪/ ኢርእዮ ዘኪሩቤል/፪/ @EOTCW ቅንዋት፦ ዕፎኑ ንዜኑ... 👇👇👇👇🇪🇹 👉@EOTCW👈 👉@EOTCW👈 👉@EOTCW👈 🇪🇹👆👆👆👆🇪🇹 @EOTCW #Join & share

🏵🏵🏵🏵🏵🏵🏵🏵🏵🏵🏵🏵🏵🏵 ሥርዓተ ዋዜማ ዘአስተርእዮ ማርያም 🍃🍃🍃🍃🍃🍃🍃🍃🍃🍃🍃🍃🍃🍃 ዋዜማ ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ ሃሌ ሃሌ ሉያ ሃሌ ሃሌ ሉያ ርእየ መሴ ማርያምሃ ዕፀ ጳጦስ፤ እንተ ኢያውዓያ እሳተ መለኮት፤ ርዕደ ሙሴ ወስዕነ ጠይቆቶ፤ ኃይለ መለኮቱ ዘላዕሌሁ ሀሎ፤ ዘቀደሰ ክህነቶ ለአሮን፤ ወረደ፤ ወመጽአ ለአድኅኖ። @EOTCW ምልጣን ርዕደ ሙሴ ወስዕነ ጠይቆቶ፤ ኃይለ መለኮቱ ዘላዕሌሁ ሀሎ፤ ዘቀደሰ ክህነቶ ለአሮን፤ ወረደ ወመጽአ ለአድኅኖ፤ ወረደ ወመጽአ ለአድኅኖ። @EOTCW @EOTCW አመላለስ፦ ወረደ ወመጽአ ለአድኅኖ/2/ ወረደ ወመጽአ ለአድኅኖ/4/ @EOTCW @EOTCW በ፭ ለእግዚአብሔር ምድር በምልዓ፦ ሕፃን ተወልደ ለነ፤ ዘስሙ አማኑኤል፤ ሕፃን ተወልደ ለነ። @EOTCW @EOTCW እግዚአብሔር ነግሠ፦ እንተ ክርስቶስ በግዕት፤ እንተ ታስተርኢ እምርኁቅ ብሔር፤ በቤተ ልሔም አስተብረከት ዕጓለ አንበሳ ግሩመ ወለደት። @EOTCW @EOTCW ይትባረክ፦ ይቀድም ትርሢታ መራናታ ማዕደ፤ ወማዕጠንታኒ ዘወርቅ። @EOTCW @EOTCW ሰላም ሃሌ ሃሌ ሉያ ተወልደ በተድላ መለኮት፤ ብሑተ ልደት እማርያም እምቅድስት ድንግል፤ ወሀቤ ሰላም መድኃኔ ዓለም፤ ወአምጽኡ ሎቱ አምኃሁ ወርቀ እምርኁቅ ብሔር፤ ትጉሃን መላእክት የአምኑ ልደቶ ለክርስቶስ። አመላለስ፦ ትጉሃን መላእክት/2/ የአምኑ ልደቶ ለክርስቶስ/4/ 👇👇👇👇🇪🇹 👉@EOTCW👈 👉@EOTCW👈 👉@EOTCW👈 🇪🇹👆👆👆🇪🇹 @EOTCW #Join & share

መኃትው፡ዋዜማ-ሰላም 👇👇👇👇🇪🇹 👉@EOTCW👈 👉@EOTCW👈 👉@EOTCW👈 🇪🇹👆👆👆🇪🇹 @EOTCW #Join & share

09-ሰማይ ወምድር.amr1.91 KB

16-ንዋየ ውስጡ.amr0.92 KB