ሰዋስው ☘☘☘☘
Open in Telegram
በሰዋስወ ብርሀን ቅዱስ ዻውሎስ ገዳም እና ለተለያዩ ቤተክርስቲያን ለክብረ በአላት ማውጫ ። በተጨማሪም-ዋዜማ ሥርዓተ ማኅሌት - መዝሙራት ስንክሳር - የየእለቱን ምስባክ ቅኔያት ጥያቄዎች እንዲሁም የወቅታዊ ነገር መወያያ በተጨማሪም @eotcww ብለው ይቀላቀሉን ለወዳጅ ዘመድዎ share#Share#Share# ያድርጉ።
Show more1 161
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days
Posts Archive
1 161
🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿
ሥርዓተ ማኅሌት ዘቅዱስ ጊዮርጊስ
💠💠💠💠💠💠💠💠💠💠💠💠
የማንኛውም ወርኃ በዓልና ክብረ በዓል ሥርዓተ ማኅሌት መጀመሪያ
ስምዓኒ እግዚኦ ጸሎትየ ሃሌ ሉያ፤ ሃሌ ሉያ ወይብጻሕ ቅድሜከ ገዓርየ ሃሌ ሉያ፤ ሃሌ ሉያ ወኢትሚጥ ገጸከ እምኔየ፤ በዕለተ ምንዳቤየ አጽምእ እዝነከ ኀቤየ ሃሌ ሉያ፤ ሃሌ ሉያ አመ ዕለተ እጼውአከ ፍጡነ ስምዓኒ ሃሌ ሉያ፤ ሃሌ ሉያ ለዓለም ወለዓለመ ዓለም፤ ሃሌ ሉያ ዘውእቱ ብሂል፤ ንወድሶ ለዘሃሎ እግዚአብሔር ልዑል፤ ስቡሕ ወውዱስ ዘሣረረ ኲሎ ዓለመ፤ በአሐቲ ቃል።
@EOTCW
@EOTCW
መልክአ ሥላሴ፦
ሰላም ዕብል ለንዋየ ውስጥ ምሕረትክሙ፤ ትሩፋተ ገድል ኲኑኒ ሥላሴ አምጣነ ትሩፋት አንትሙ፤ ሶበ ሖርኩሰ ከመ እሳተፍ ገድሎሙ፤ ጊዮርጊስ ኢወሀበኒ መጠነ ነጥበ ጠል እምደሙ፤ ወተክለ ሃይማኖት ከልአኒ ስባረ እምዓፅሙ።
@EOTCW
@EOTCW
ዚቅ፦
እግዚአብሔር ኃያል ወጽኑዕ፤ እግዚአብሔር ኃያል በውስተ ፀብዕ፤ ዘአጽንዖ በመንፈስ ቅዱስ፤ ለሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ፤ ይደልዎ ክሂል ለመለኮተ ዚአሁ፤ በላዕለ ገብሩ ዘአርአየ ኃይሎ።
@EOTCW
ዘጣዕሙ፦
ሰላም ለዝክረ ስምኪ ዘመንክር ጣዕሙ፤ ለወልድኪ አምሳለ ደሙ፤ መሠረተ ሕይወት ማርያም ወጥንተ መድኃኒት ዘእምቀዲሙ፤ ኪያኪ ሠናይተ ዘፈጠረ ለቤዛ ዓለሙ፤ እግዚአብሔር ይትባረክ ወይትአኮት ስሙ።
@EOTCW
ዚቅ፦
አዳም ይእቲ ወሠናይት፤ እሞሙ ለሰማዕት ወእኅቶሙ ለመላእክት፤ ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ፤ ይብልዋ ቅድስተ ቅዱሳን፤ ዕፀ ጳጦስ ይእቲ እንተ በአማን።
@EOTCW
@EOTCW
ዚቅ(ዓዲ)፦
ማኅደረ ሰላምነ ቅድስት ደብተራ፤ እሞሙ ለሰማዕት ወእኅቶሙ ለመላእክት፤ ንዑ ንስግድ ኲልነ፤ ኀበ ማርያም እምነ።
@EOTCW
@EOTCW
ነግሥ፦
ይትባረክ እግዚአብሔር ዘአልዓለከ በሥልጣን፤ ከመ ትማዖ ለሰይጣን፤ ቅዱስ ጊዮርጊስ በዓውደ ዱድያኖስ ኲኑን፤ እክልኑ አባልከ ዘሐረፅዎ በዕብን፤ ወርቅኑ ዘፈተንዎ በእሳት ርሱን።
@EOTCW
@EOTCW
ዚቅ፦
ተመከሩ ሰማዕት ከመ ወርቅ በእሳት፤ ተወክፎሙ መድኃኒነ ከመ ጽንሐሐ መሥዋዕት።
@EOTCW
መልክአ ጊዮርጊስ፦
ሰላም ለዝክረ ስምከ ዘሰሌዳ ሞገስ መጽሐፉ፤ ዘያሜኒ ኲሎ ወዘያስተሴፉ፤ ጥዑመ ዜና ጊዮርጊስ ለሀሊበ ዕጎልት ሱታፉ፤ ሰላምከ ወረድኤትከ በላዕሌየ ያዕርፉ፤ አኮ ለምዕር ዳዕሙ ለዝላፉ።
@EOTCW
ዚቅ፦
ነአምን ዜናሁ ነአምን ዜናሁ፤ ጊዮርጊስ ስሙ እምኀበ አቡሁ ነአምን ዜናሁ።
@EOTCW
@EOTCW
ወረብ፦
ነአምን 'ዜናሁ'/፪/ ለጊዮርጊስ/፪/
እምኀበ 'አቡሁ'/፪/ ነአምን ዜናሁ ነአምን/፪/
@EOTCW
ዓዲ (ወይም)
ዚቅ፦
ሃሌ ሃሌ ሉያ ጥዑም ለጒርዔየ ነቢብከ፤ እመዓር ወሦከር ጥዕመኒ ለአፉየ፤ መዓርዒር ቃለ ሕግከ፤ ይኄይሰኒ ሕገ አፉከ፤ እምአዕላፍ ወርቅ ወብሩር፤ መዓርዒር ቃለ ሕግከ፤ ወበእንተዝ አፍቀርኩ ትእዛዘከ፤ እምወርቅ ወእምጳዝዮን፤ መዓርዒር ቃለ ሕግከ፤ ጎል አግመረከ ወአብራክ ሐቀፋከ፤ ወአጥባት ሐፀናከ፤ ጊዮርጊስ ሰበከ ወንጌለከ።
@EOTCW
@EOTCW
መልክአ ጊዮርጊስ፦
ሰላም ለልሳንከ ዘነበበ ጽድቆ፤ በስመ ኢየሱስ ክርስቶስ ቅድመ ዓላውያን በኢናፍቆ፤ ጊዮርጊስ ዕጉሥ ለመንገነ ሥቃይ ጻሕቆ፤ ልሳንየ ለውዳሴከ እስመ ረሰይኩ መሰንቆ፤ በመትልወ ስምከ ጸሐፍ ለስምየ ኊልቆ።
@EOTCW
ዚቅ፦
መንገነ መንገነ ሶበ ነጸረ፤ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለስምዓ መዊት ጥህረ።
@EOTCW
@EOTCW
ወረብ፦
'መንገነ'/፪/ ሶበ ነጸረ/፪/
ቅዱስ 'ጊዮርጊስ'/፪/ 'ለስምዓ መዊት ጥህረ'/፪//፪/
@EOTCW
መልክአ ጊዮርጊስ፦
ሰላም ዕብል ለአጻብአ እዴከ የውጣ፤ ወለአጽፋሪሆን ዓዲ ዲበ ከተማሆን ዘተለብጣ፤ ጊዮርጊስ ኲኑን ለሐራተ ኀጺን በውስጣ፤ ቅዱሳት አጻብኢከ ዲበ ርእስየ ይሡጣ፤ ቅብዓ ቅድስና ዕፍረተ ዘዕፁብ ሤጣ።
@EOTCW
ዚቅ፦
ጊዮርጊስ ኲኑን በዲበ መንገን፤ ሐራዊ ምእመን መዋዔ ሰይጣን።
@EOTCW
ወረብ፦
ሐራዊ 'ምእመን'/፪/ መዋዔ ሰይጣን/፪/
ዲበ በዲበ መንገን ቅዱስ ጊዮርጊስ ኲኑን (ሰማዕት)/፪/
@EOTCW
መልክአ ጊዮርጊስ፦
ሰላም ለአማዑቲከ ወለንዋየ ውስጥከ ክዕዋት፤ አመ አፀሩከ በምክያድ ከመ አስካለ ወይን ወዘይት፤ ጊዮርጊስ ክቡር መክብበ ሰማዕት፤ በእንተ አባላቲከ እለ ተከፍላ ለኀበ ፲ቱ ክፍላት፤ ኢይሰስል እምኔየ ዘለከ ረድኤት።
@EOTCW
ዚቅ፦
ንዋየ ውስጡ እስከ ይትረአይ ሰተሩ፤ ሥጋሁ መተሩ፤ ውስተ ዓዘቅት ዓፅሞ ወገሩ፤ ቅዱስ ጊዮርጊስ ሞዖሙ ለፀሩ።
@EOTCW
ወረብ
ቅዱስ ጊዮርጊስ 'ለፀሩ ሞዖሙ'/፪//፪/
ዓፅሞ ወገሩ ውስተ ዓዘቅት/፬/
@EOTCW
@EOTCW
ዓዲ (ወይም)
ወረብ
ንዋየ ውስጡ ይትረአይ እስከ ይትረአይ ሰተሩ/፪/
ሥጋሁ መተሩ ውስተ ዓዘቅት ዓፅሙ ወገሩ/፪/
@EOTCW
@EOTCW
መልክአ ጊዮርጊስ፦
ሰላም ለሰኳንዊከ ውስተ ዓፀደ ስምዕ ዘአንሣሕለላ፤ ዱድያኖስሃ ወጣዖታቲሁ ኢጻሕላ፤ ጊዮርጊስ ኲኑን ለመቅጹተ ሐጺን በነበልባላ፤ ስመከ በተአምኖ ሶበ እጼውዕ በኩህላ፤ ረዳኢ ኪያነ ለነፍስየ በላ።
@EOTCW
@EOTCW
ዚቅ፦
ወአዘዘ ዱድያኖስ ንጉሥ፤ አግበረ ሎቱ አሣዕነ ዘሐጺን፤ ወአስተሣዓንዎ ለቅዱስ ጊዮርጊስ ተመትረ ሥርው ወተክዕወ ደሙ፤ ወሶበ ስዕን ሠጊረ ጽቡት ሖረ፤ ጸርሐ ጊዮርጊስ በዓቢይ ቃል ወይቤ፤ እፎ ኢይኄሊ፤ ከመ አምላኪየ ተሰቅለ ዲበ ዕፀ መስቀል።
@EOTCW
ወረብ
አምላኪየ ከመ አምላኪየ ተሰቅለ ዲበ ዕፀ መስቀል/፪/
ጸርሐ ጊዮርጊስ ወይቤ በዓቢይ ቃል/፪/
@EOTCW
@EOTCW
ምልጣን፦
ከመ ፀበል ዘነፋስ ዘረውዎ ደብረ ይድራስ፤ ወወገርዎ ውስተ ዓዘቅት ይቡስ፤ ለብፁዕ ወለቅዱስ ጊዮርጊስ፤ አማን ፀሐየ ልዳ ኮከበ ፋርስ።
@EOTCW
አመላለስ
'አማን በአማን'/፪/ ፀሐየ ልዳ አማን በአማን/፩/
ፀሐየ ልዳ ኮከበ ፋርስ/፬/
@EOTCW
ወረብ
ከመ ፀበል ዘነፋስ ዘረውዎ ደብረ ይድራስ/፪/
ለብፁዕ ወለቅዱስ 'ቅዱስ'/፪/ ጊዮርጊስ ሰማዕት/፪/
@EOTCW
እስመ ለአለም፦
ሰማይ ወምድር ዘኢያገምሮ በጎል ሰከበ ሰማይ ወምድር ዘኢያገምሮ በአጽርቅት ተጠብለለ፤ በከርሥ ተፀውረ፤ እሳተ መለኮት ውስተ ማህጸነ ድንግል ኃደረ፤ ሀሊብ ጠበወ፤ ሰብአ ሰገል ሰገዱ ሎቱ አምኃሆሙ ወርቀ ወለዱ፤ረኪቦሙ ህጻነ ለዘተወልደ ለነ፤ማ፦ በሰላሳ ክረምት፤ በዮርዳኖስ ተጠምቀ በበህቅ ልህቀ
@EOTCW
አመላለስ፦
በሰላሳ ክረምት፤(2)
በዮርዳኖስ ተጠምቀ በበህቅ ልህቀ።(4)
ወረብ፦
ሰማይ ወምድር ዘኢያገምሮ ዘኢያገምሮ በጎል ሰከበ፤
ውስተ ማህጸነ ድንግል ኃደረ እሳተ መለኮት ኃደረ።
@EOTCW
ወረብ(ዓዲ)
ሰማይ ወምድር ዘኢያገምሮ ዘኢያገምሮ ሰከበ በጎል ፤
ሀሊብ ጠበወ ማህጸነ ድንግል ኃደረ ማህጸነ ድንግል
👇👇👇👇👇🇪🇹
👉@EOTCW👈
👉@EOTCW👈
👉@EOTCW👈
🇪🇹👆👆👆🇪🇹
@EOTCW
#Join & share
1 161
🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀
የጥር ጊዮርጊስ ዋዜማ
🍂🍂🍂🍂🍂🍂🍂🍂🍂🍂🍂🍂
በ፪፦
ሃሌ ሃሌ ሉያ ወረደ እምሰማይ ዘይብል፤ ጥርዕኬ ዘዚአየ ፍቁር፤ ኅሩይ መስተጋድል ጊዮርጊስ፤ ቅዱሱ ለእግዚአብሔር
@EOTCW
አመላለስ፦
ጊዮርጊስ ቅዱሱ ለእግዚአብሔር/2/
ጊዮርጊስ ቅዱሱ ለእግዚአብሔር/4/
@EOTCW
@EOTCW
ዋዜማ(ዓዲ)፦
በ፩-ብፁዕ ውእቱ ጊዮርጊስ፤ ከመ ከበሮ ዘገለውዎ፤ ደብረ ይድራስ ዘወገርዎ፤ አባ ጊዮርጊስ በትእግሥቱ፤ ዘፈጸመ ገድሎ።
@EOTCW
@EOTCW
ለእግዚአብሔር ምድር፦
ሰአል ለነ ጊዮርጊስ ቅዱሱ ለእግዚአብሔር ሰአል ለነ ጊዮርጊስ
@EOTCW
@EOTCW
እግዚአብሔር ነግሠ፦
ትቤሎ ብእሲት መበለት ለብፁዕ ወለቅዱስ ጊዮርጊስ ሙታነ አንሳእከ በሥልጣነ አቡከ ሰናይ ገድለ ተጋድልከ
@EOTCW
@EOTCW
ይትባረክ፦
አስተርአየ እግዚአ ወመድህን፤ዘያበርህ ላዕለ ጻድቃን
@EOTCW
@EOTCW
ሰላም፦
መጽአ ቃል እምደመና ዘይብል ጽናዕ ሰማዕት መስተጋድል፤ ወአክሞሰሰ በሰላም ቅዱስ ጊዮርጊስ ሰማእቱ ለክርስቶስ
@EOTCW
አመላለስ፦
ወአክሞሰሰ በሰላም ቅዱስ ጊዮርጊስ/2/
ቅዱስ ጊዮርጊስ ሰማእቱ ለክርስቶስ/4/
🇪🇹👇👇👇👇🇪🇹
👉@EOTCW👈
👉@EOTCW👈
👉@EOTCW👈
🇪🇹👆👆👆👆🇪🇹
@EOTCW
# Join & share #
1 161
ቅኔ ማለት ምን ማለት ነው??
ቅኔ ማለት "ቀነየ" "ገዛ" ከሚለው የግእዝ ግስ የወጣ ጥሬ ዘር ነው። ፍቺውም መገዛት ማለት ነው። ቅኔ ማለት መገዛት ማለት ከሆነ አንድ ሰው አዲስ ፈጥሮ ለፈጣሪ የሚያመጣው ምስጋና ለምን ቅኔ ተባለ ቢሉ ለአምላክ አዲስ ምስጋናን በመድረስ መገዛቱን ለፈጣሪው መገዛቱን የሚገልፅበት መንገድ ስለሆነ ነው።
አንድም ሕዋሳተ አፍኣ ወውስጥን አንድ አድርጎ ለህሊናና ለሚመጣው እንግዳ ድርሰት ማስገዛት ግድ ስለሆነ "ቀነየ" "ገዛ" ተብሏል። ለዚህም ማሳያ አንድ የቅኔ ተማሪ ቅኔ በሚቆጥር ጊዜ አጠገቡ ምን ይደረግ ምን የሚያውቀው ነገር የለም ምክንያቱም እንግዳ በሆነ ድርሰት ፈጣሪውን ለማመስገን የሚሆነውን ይህንን እንግዳ ድርሰት ለማምጣት የግድ ሕዋሳቱን ለህሊናው ማስገዛት ግድ ይለዋል እና ቅኔ ተብሏል።
ለዚህም ማሳያ በጎንደር ዘመነ መንግስት የቁስቋም ደብር አለቃ በእልፍኙ ውስጥ ምንጣፉን አስነጥፎ መፅሀፉን አስደርድሮ ለበዓለ ቁስቋም የሚቀኘውን ቅኔ ሲያወጣና ሲያወርድ ንጉሱ ድንገድ ይገባሉ የቁስቋሙ አለቃም ህሊናው በሚስጥር ባህር ውስጥ እየዋኘ ነበር እና ተነስቶ እጅ ሳይነሳቸው ይቀራል እሳቸውም እሱን አልፈው ቁጭ ብለው ሁኔታውን ይተታተሉ ጀመር ።
ብዙ ሰአትም ካለፈ በኃላ ወደ አእምሮው ሲመለስ ንጉሱ ተቀምጠው ቢያይ ደንግጦ ተነስቶ እጅ ይነሳል ንጉሱም ምን ሁነክ ነው ቢሉት ጃንሆይ ቁስቋምን ያህል ትልቅ ደብር ላይ ሹመውኛል ሊቃውንቱ ምን ሊናገር ነው ብለው አፍ አፌን ያያሉ ያልሆነ ነገር ብናገር ደብሩን አዋርዳለው የሾሙኝ እርሶንም አሳማለው እኔም አፍራለው ብዬ ቅኔ እቆጥር ነበር አለ ይባላል።
በአጠቃላይ ጠቅላላ ትርጉሙ ሰው ከራሱ አእምሮ አንቅቶ ፈጣሪውን ማመስገን ሲሻ ምሳሌ መስሎ ምስጢር አመስጥሮ ቤት መቶ ዜማ ሰፍሮ ለክቶ የሚያቀርበው የአእምሮውን ርቀት የልቦናውን እውቀት የእውቀቱን ደረጃ የሚያስታውቅበት የሚሰማውም ሰው የሚደሰትበት ድርሰት ማለት ነው ቅኔ ማለት።
ለዚህም ነው የዲማ ጊዮርጊስ የቅኔ ሊቅ የነበሩት መጋቢ መርሻ ኀይሉ የሰውን የእውቀቱን መጠን የማውቀው በቅኔው ነው። ይሉ ነበር ይባላል።
