en
Feedback
ሙሌ ስፖርት

ሙሌ ስፖርት

Open in Telegram

ሙሉ ስፖርት ስፖርታዊ መረጃዎችን ከእሁድ እስከ እሁድ ያገኙበታል ​የሀገር ውስጥ መረጃ የአውሮፓ መረጃ የጨዋታ ቀጥታ ስርጭት ሁሉንም ያገኛሉ ​📩 ለማስታወቂያ፦ @Teme_Ayu ​⚠️Copyright : If you want any content removed, contact @Teme_Ayu. I'll delete it immediately!

Show more

📈 Analytical overview of Telegram channel ሙሌ ስፖርት

Channel ሙሌ ስፖርት (@mulesportzenaaa) in the Amharic language segment is an active participant. Currently, the community unites 443 303 subscribers, ranking 44 in the Sports category and 7 in the Ethiopia region.

📊 Audience metrics and dynamics

Since its creation on невідомо, the project has demonstrated rapid growth, gathering an audience of 443 303 subscribers.

According to the latest data from 09 September, 2026, the channel demonstrates stable activity. Although there has been a change in the number of participants by 11 607 over the last 30 days and by 205 over the last 24 hours, overall reach remains high.

  • Verification status: Not verified
  • Engagement rate (ER): The average audience engagement rate is 4.89%. Within the first 24 hours after publication, content typically collects 5.12% reactions from the total number of subscribers.
  • Post reach: On average, each post receives 21 697 views. Within the first day, a publication typically gains 22 717 views.
  • Reactions and interaction: The audience actively supports content: the average number of reactions per post is 186.

📝 Description and content policy

The author describes the resource as a platform for expressing subjective opinions:
ሙሉ ስፖርት ስፖርታዊ መረጃዎችን ከእሁድ እስከ እሁድ ያገኙበታል ​የሀገር ውስጥ መረጃ የአውሮፓ መረጃ የጨዋታ ቀጥታ ስርጭት ሁሉንም ያገኛሉ ​📩 ለማስታወቂያ፦ @Teme_Ayu ​⚠️Copyright : If you want any content removed, contact @Teme_Ayu. I'll delete it immediately!

Thanks to the high frequency of updates (latest data received on 10 September, 2026), the channel maintains relevance and a high level of publication reach. Analytics show that the audience actively interacts with content, making it an important point of influence in the Sports category.

443 303
Subscribers
+20524 hours
+5437 days
+11 60730 days
Posts Archive
🏄‍♂️ Champions League edition. SHARE" @MULESPORTZENA
🏄‍♂️ Champions League edition. SHARE" @MULESPORTZENA

ኒኮ ፓዝ ከሊዮኔል ሜሲ ቀጥሎ በ1 የሻምፕዮንስ ሊግ ጨዋታ 2 አሲስት ያደረገ በዕድሜ ትንሹ አርጀንቲያዊ ሆኗል። SHARE" @MULESPORTZENA
ኒኮ ፓዝ ከሊዮኔል ሜሲ ቀጥሎ በ1 የሻምፕዮንስ ሊግ ጨዋታ 2 አሲስት ያደረገ በዕድሜ ትንሹ አርጀንቲያዊ ሆኗል። SHARE" @MULESPORTZENA

📸 SHARE" @MULESPORTZENA
📸 SHARE" @MULESPORTZENA

📸 SHARE" @MULESPORTZENA
+3
📸 SHARE" @MULESPORTZENA

ኒኮ ፓዝ በሻምፕዮንስ ሊግ የመጀመሪያ ጨዋታው 2 አሲስት አስመዝገቧል። SHARE" @MULESPORTZENA
ኒኮ ፓዝ በሻምፕዮንስ ሊግ የመጀመሪያ ጨዋታው 2 አሲስት አስመዝገቧል። SHARE" @MULESPORTZENA

🗣 ፓትሪክ ዶርጉ: "በሻምፕዮንስ ሊግ እንድጫወት ለሰጠኝ ዕድል ፈጣሪዬን ማመስገን እፈልጋለው።" SHARE" @MULESPORTZENA
🗣 ፓትሪክ ዶርጉ: "በሻምፕዮንስ ሊግ እንድጫወት ለሰጠኝ ዕድል ፈጣሪዬን ማመስገን እፈልጋለው።" SHARE" @MULESPORTZENA

ከመጀመሪያው ሳምንት ጨዋታዎች በኋላ የሻምፕዮንስ ሊግ የደረጃ ሰንጠረዥ ! SHARE" @MULESPORTZENA
ከመጀመሪያው ሳምንት ጨዋታዎች በኋላ የሻምፕዮንስ ሊግ የደረጃ ሰንጠረዥ ! SHARE" @MULESPORTZENA

ብሩኖ በዛሬው ጨዋታ 89% ኳስ የማቀበል ስኬል 70 ኳስ ነካ 8 ኳስ ወደ መጨረሻው የሜዳ ክፍል አቀበለ 4 የጎል ዕድል ፈጠረ 4 ኳስ አስጣለ 3 የጎል ሙከራ 2 ዒላማውን የጠበቀ የጎል ሙከራ 2 ክሮ
ብሩኖ በዛሬው ጨዋታ 89% ኳስ የማቀበል ስኬል 70 ኳስ ነካ 8 ኳስ ወደ መጨረሻው የሜዳ ክፍል አቀበለ 4 የጎል ዕድል ፈጠረ 4 ኳስ አስጣለ 3 የጎል ሙከራ 2 ዒላማውን የጠበቀ የጎል ሙከራ 2 ክሮስ 2 የመከላከል አስተዋፅኦ አደረገ 1 ጎል SHARE" @MULESPORTZENA

የሙኒክ ተጫዋቾች የተሰጣቸው ሬቲንግ ! ኦሊሴ 😮‍💨 SHARE" @MULESPORTZENA
የሙኒክ ተጫዋቾች የተሰጣቸው ሬቲንግ ! ኦሊሴ 😮‍💨 SHARE" @MULESPORTZENA

የዩናይትድ ተጫዋቾች የተሰጣቸው ሬቲንግ ! SHARE" @MULESPORTZENA
የዩናይትድ ተጫዋቾች የተሰጣቸው ሬቲንግ ! SHARE" @MULESPORTZENA

ባየርን ሙኒክ በሻምፕዮንስ ሊግ ታሪክ ከሪያል ማድሪድ ቀጥሎ 900 ጎሎችን ያስቆጠሩ በታሪክ 2ተኛው ክለብ ሆነዋል። SHARE" @MULESPORTZENA
ባየርን ሙኒክ በሻምፕዮንስ ሊግ ታሪክ ከሪያል ማድሪድ ቀጥሎ 900 ጎሎችን ያስቆጠሩ በታሪክ 2ተኛው ክለብ ሆነዋል። SHARE" @MULESPORTZENA

ማንችስተር ዩናይትድ በሻምፕዮንስ ሊግ ሳባህን አሽተው አሸንፈው ለማንችስተር ደርቢው እየመጡ መሆኑን አሳውቀዋል። ጨዋታው እንዴት ነበር? SHARE" @MULESPORTZENA
+1
ማንችስተር ዩናይትድ በሻምፕዮንስ ሊግ ሳባህን አሽተው አሸንፈው ለማንችስተር ደርቢው እየመጡ መሆኑን አሳውቀዋል። ጨዋታው እንዴት ነበር? SHARE" @MULESPORTZENA

🚨💣 2019 TO ETHIOPIA HERE WE GOOOOO 🔥🔥 2019 የደስታ፣ የተድላ፣ የሃብት፣ የጤና፣ የሰላም ሞልቶ ተርፎን ለሌሎች ምናካፍልበት ዓመት ይሁንልን ! 🌻 መልካም አዲስ ዓመት
🚨💣  2019 TO ETHIOPIA          HERE WE GOOOOO 🔥🔥 2019 የደስታ፣ የተድላ፣ የሃብት፣ የጤና፣ የሰላም ሞልቶ ተርፎን ለሌሎች ምናካፍልበት ዓመት ይሁንልን ! 🌻 መልካም አዲስ ዓመት 🌻    ©️ ሙሌ ስፖርት SHARE" @MULESPORTZENA

🇪🇺 የአውሮፓ ሻምፕዮንስ ሊግ የመጀመሪያ ሳምንት ጨዋታዎች ⏱ ተጠናቀቁ ማንችስተር ዩናይትድ 4-0 ሳባህ ⚽ ኩኛ 27' ⚽ ብሩኖ 42' ⚽ ሴስኮ 45' ⚽ ማርቲኔዝ 68' ባየርን ሙኒክ 5-0 ቦዶ
+2
🇪🇺 የአውሮፓ ሻምፕዮንስ ሊግ የመጀመሪያ ሳምንት ጨዋታዎች       ⏱ ተጠናቀቁ ማንችስተር ዩናይትድ 4-0 ሳባህ ⚽ ኩኛ 27' ⚽ ብሩኖ 42' ⚽ ሴስኮ 45' ⚽ ማርቲኔዝ 68' ባየርን ሙኒክ 5-0 ቦዶ ግሊምት ⚽ ሙሲያላ 46' ⚽ ኬን 61' ⚽ ዴቪስ 77' ⚽ ኦሊሴ 83',90+2' ኮሞ 4-1 ላይብዢግ ⚽ ባቱሪና 15'  ⚽ ማክሲሞቪች 58' ⚽ ዱቪካስ 38' ⚽ ዲያኦ 51' ⚽ ፔሮኔ 90' ስላቪያ ፕራሃ 2-3 ሌንስ ⚽ ስቱርም 51',88'  ⚽ ሲማ 73'                            ⚽ ታውቪን 90+1'                            ⚽ አጊውላር 90+3' SHARE" @MULESPORTZENA

FT| ባየርን ሙኒክ 5-0 ቦዶ

ጎልልልልልልልልልልልልል ባየርን ሙኒክክክክክክክ ባየርን ሙኒክ 5-0 ቦዶ

FT| ማንችስተር ዩናይትድ 4-0 ሳባህ

የቦዶ ተጫዋች በቀይ ወቷል

🇪🇺 የአውሮፓ ሻምፕዮንስ ሊግ የመጀመሪያ ሳምንት ጨዋታዎች ⏱ 86' ማንችስተር ዩናይትድ 4-0 ሳባህ ⚽ ኩኛ 27' ⚽ ብሩኖ 42' ⚽ ሴስኮ 45' ⚽ ማርቲኔዝ 68' ባየርን ሙኒክ 4-0 ቦዶ ግሊ
🇪🇺 የአውሮፓ ሻምፕዮንስ ሊግ የመጀመሪያ ሳምንት ጨዋታዎች       ⏱ 86' ማንችስተር ዩናይትድ 4-0 ሳባህ ⚽ ኩኛ 27' ⚽ ብሩኖ 42' ⚽ ሴስኮ 45' ⚽ ማርቲኔዝ 68' ባየርን ሙኒክ 4-0 ቦዶ ግሊምት ⚽ ሙሲያላ 46' ⚽ ኬን 61' ⚽ ዴቪስ 77' ⚽ ኦሊሴ 83' ኮሞ 3-1 ላይብዢግ ⚽ ባቱሪና 15'  ⚽ ማክሲሞቪች 58' ⚽ ዱቪካስ 38' ⚽ ዲያኦ 51' ስላቪያ ፕራሃ 1-1 ሌንስ ⚽ ስቱርም 51'  ⚽ ሲማ 73' SHARE" @MULESPORTZENA

ጎሉን ለመመልከት 👉 ለማየት