es
Feedback
ሙሌ ስፖርት

ሙሌ ስፖርት

Canal cerrado

ሙሌ ስፖርት ስፖርታዊ መረጃዎችን ከእሁድ እስከ እሁድ ያገኙበታል የሃገር ቤት መረጃ የአውሮፓ ሊግ መረጃ ቀጥታ ስርጭት የዝውውር ዜና ለማስታወቂያ ስራ 👉 @Teme_Ayu

Mostrar más

📈 Análisis del canal de Telegram ሙሌ ስፖርት

El canal ሙሌ ስፖርት en el segmento lingüístico de Amárico es un actor destacado. Actualmente la comunidad reúne a 428 891 suscriptores, ocupando la posición 47 en la categoría Deportes y el puesto 7 en la región Etiopía.

📊 Métricas de audiencia y dinámica

Desde su creación el невідомо, el proyecto ha mostrado un crecimiento acelerado, reuniendo a 428 891 suscriptores.

Según los últimos datos del 21 junio, 2026, el canal mantiene una actividad estable. En los últimos 30 días la variación de miembros fue de -1 407, y en las últimas 24 horas de -346, conservando un alto alcance.

  • Estado de verificación: No verificado
  • Tasa de interacción (ER): El promedio de interacción de la audiencia es 5.07%. Durante las primeras 24 horas tras publicar, el contenido suele obtener 4.58% de reacciones respecto al total de suscriptores.
  • Alcance de las publicaciones: Cada publicación recibe en promedio 21 717 visualizaciones. En el primer día suele acumular 19 614 visualizaciones.
  • Reacciones e interacción: La audiencia responde de forma activa: el promedio de reacciones por publicación es 232.

📝 Descripción y política de contenido

El autor describe el recurso como un espacio para expresar opiniones subjetivas:
ሙሌ ስፖርት ስፖርታዊ መረጃዎችን ከእሁድ እስከ እሁድ ያገኙበታል የሃገር ቤት መረጃ የአውሮፓ ሊግ መረጃ ቀጥታ ስርጭት የዝውውር ዜና ለማስታወቂያ ስራ 👉 @Teme_Ayu

Gracias a la alta frecuencia de actualizaciones (últimos datos recibidos el 22 junio, 2026), el canal mantiene la vigencia y un amplio alcance. La analítica demuestra que la audiencia interactúa activamente con el contenido, lo que lo convierte en un punto de referencia dentro de la categoría Deportes.

428 891
Suscriptores
-34624 horas
+1347 días
-1 40730 días
Archivo de publicaciones
🗣 ዴክላን ራይስ :- "ሊዮኔል ሜሲ በአሁኑ ጊዜ እጅግ በጣም ያልተለመደ ነገር እያደረገ ነው። በተለይም እድሜውን ከግምት ውስጥ በማስገባት እየሰራው ያለው ስራ የማይታመን ነው።" "ከእግር ኳስ አድ
🗣 ዴክላን ራይስ :- "ሊዮኔል ሜሲ በአሁኑ ጊዜ እጅግ በጣም ያልተለመደ ነገር እያደረገ ነው። በተለይም እድሜውን ከግምት ውስጥ በማስገባት እየሰራው ያለው ስራ የማይታመን ነው።" "ከእግር ኳስ አድናቂ እይታ አንጻር ፣ ከእግር ኳስ አፍቃሪ እይታ አንፃር እና በተጫዋች እይታ አንፃር እራሱ ሜሲ ሲጫወት ማየት እጅግ በጣም አስደሳች ነው።" SHARE @MULESPORTZENA

🗣 ሃላንድ ከፈረንሳይ ጋር ስለሚደረገው ጨዋታ :- "ስለእሱ ጨዋታ ብዙም ግድ አይሰጠኝም። እነሱ ሊያሸንፉን ይችላሉ፤ ምናልባትም ደግሞ ሙሉውን ውድድር ሊያሸንፉ ይችላሉ።" SHARE @MULESPORT
🗣 ሃላንድ ከፈረንሳይ ጋር ስለሚደረገው ጨዋታ :- "ስለእሱ ጨዋታ ብዙም ግድ አይሰጠኝም። እነሱ ሊያሸንፉን ይችላሉ፤ ምናልባትም ደግሞ ሙሉውን ውድድር ሊያሸንፉ ይችላሉ።" SHARE @MULESPORTZENA

🏆 💰 አስደሳች ዜና በዛሬ ተጠባቂ የአለም ዋንጫ ጨዋታዎች ላይ 1xbet ከፍተኛ ቦነስ አዘጋጀላቹ 1️⃣2️⃣3️⃣ ☑️ ​በስፖርት ውርርድ ማሸነፍ እና ገንዘብ ማግኘት ይፈልጋሉ? እንግዲያውስ ለእር
🏆 💰 አስደሳች ዜና በዛሬ ተጠባቂ የአለም ዋንጫ ጨዋታዎች ላይ 1xbet ከፍተኛ ቦነስ አዘጋጀላቹ 1️⃣2️⃣3️⃣ ☑️ ​በስፖርት ውርርድ ማሸነፍ እና ገንዘብ ማግኘት ይፈልጋሉ? እንግዲያውስ ለእርስዎ ድንቅ ዜና አለን! ☑️ ​ፍጥነትን፣ ታማኝነትን እና አስተማማኝነትን አጣምሮ የያዘው ቀዳሚው የውርርድ ተቋም 1xbet ለአለም ዋንጫ ወዳጆች ልዩ ስጦታዎችን አዘጋጅቷል። ☑️ አሁኑኑ ከታች ማለው ሊንክ እና ፕሮሞት ኮድ ተጠቅማቹ ተመዝገቡ እና Deposit አርጉ የስኬት ጉዟቸውን ጀምሩ መመዝገቢያ ሊንክ ➡️ https://tinyurl.com/mtdysnrc promot Code ➡️ SportEth1x ☑️ አለም ዋንጫን ከ 1xbet ጋር ስትወራረዱ እስከ 1000% ቦነስን ጨምሮ ልዩ ስጦታ ተዘጋጅቶላቹሀል ይህን ልዩ እድል አሁኑኑ ይጠቀሙ ያለምንም እንግልት ሁሉንም አገልግሎት በፈጣን አሰራር ያገኛሉ። 💰የስፖርት እውቀቶን በመጠቀም ትልቅ ገንዘብ ያግኙ ትልቅ ገንዘብ ማሸነፍ የሚችሉበትን እድል 1xbet አመቻችቶልዎታል። ከላይ ያለውን ሊንክ እና ፕሮሞ ኮድ በመጠቀም ተመዝግባቹ Deposit አርጉ የስኬት ጉዟቹን ጀምሩ 💪💵

በቀጣይ በምድብ 9 የሶስተኛ ዙር ጨዋታ የምድቡ የበላይ ሆኖ ለማጠናቀቅ ኖርዌይ ከፈረንሳይ የሚያደርጉት ፉክክር ከወዲሁ ተጠባቂ ሆኗል። ጨዋታው የፊታችን አርብ ምሽት 4 ሰዓት ይደረጋል ! SHARE @
በቀጣይ በምድብ 9 የሶስተኛ ዙር ጨዋታ የምድቡ የበላይ ሆኖ ለማጠናቀቅ ኖርዌይ ከፈረንሳይ የሚያደርጉት ፉክክር ከወዲሁ ተጠባቂ ሆኗል። ጨዋታው የፊታችን አርብ ምሽት 4 ሰዓት ይደረጋል ! SHARE @MULESPORTZENA

ጋናዎች ዛሬ ምሽት 5 ሰዓት ከእንግለዝ ጋር ለሚያደርጉት ተጠባቂ ጨዋታ የመጨረሻ ልምምዳቸውን አከናውነዋል። SHARE @MULESPORTZENA
ጋናዎች ዛሬ ምሽት 5 ሰዓት ከእንግለዝ ጋር ለሚያደርጉት ተጠባቂ ጨዋታ የመጨረሻ ልምምዳቸውን አከናውነዋል። SHARE @MULESPORTZENA

🚨 አልጄሪያ 2ለ1 በሆነ ውጤት ጆርዳንን ባሸነፈችበት ጨዋታ ሁለት ጎሎችን ያስቆጠረው ኢብራሂም ማዛ የጨዋታው ኮከብ በመባል ተመርጧል። 💫 SHARE @MULESPORTZENA
🚨 አልጄሪያ 2ለ1 በሆነ ውጤት ጆርዳንን ባሸነፈችበት ጨዋታ ሁለት ጎሎችን ያስቆጠረው ኢብራሂም ማዛ የጨዋታው ኮከብ በመባል ተመርጧል። 💫 SHARE @MULESPORTZENA

🗣 ማርቲኔዝ ስለ ሜሲ :- "እኛ የሚያስፈልገን እሱን ሲጫወት ማየት እና በየቀኑ ከእሱ ጋር መሆን መቻል ብቻ ነው። ለእኔ በግሌ እሱ አርጀንቲናዊ እና የብሔራዊ ቡድናችን አምበል መሆኑ ትልቅ ኩራት
🗣 ማርቲኔዝ ስለ ሜሲ :- "እኛ የሚያስፈልገን እሱን ሲጫወት ማየት እና በየቀኑ ከእሱ ጋር መሆን መቻል ብቻ ነው። ለእኔ በግሌ እሱ አርጀንቲናዊ እና የብሔራዊ ቡድናችን አምበል መሆኑ ትልቅ ኩራት ነው።" SHARE @MULESPORTZENA

ኦስማን ዴምቤሌ በእግር ኳስ ህይወቱ የመጀመሪያ የአለም ዋንጫ ጎሉን አስቆጥሯል። SHARE @MULESPORTZENA
ኦስማን ዴምቤሌ በእግር ኳስ ህይወቱ የመጀመሪያ የአለም ዋንጫ ጎሉን አስቆጥሯል። SHARE @MULESPORTZENA

ናዲር ቤንቡአሊ ለአልጄሪያ የመጀመሪያ ዓለም አቀፍ ጎሉን ለአልጄሪያ አስቆጥሯል። 🇩🇿 SHARE @MULESPORTZENA
ናዲር ቤንቡአሊ ለአልጄሪያ የመጀመሪያ ዓለም አቀፍ ጎሉን ለአልጄሪያ አስቆጥሯል። 🇩🇿 SHARE @MULESPORTZENA

🗣️ ሊሳንድሮ ማርቲኔዝ ስለ ሜሲ :- "ሊዮኔል ሜሲ ከማንም ጋር ሊወዳደር አይችልም።" SHARE @MULESPORTZENA
🗣️ ሊሳንድሮ ማርቲኔዝ ስለ ሜሲ :- "ሊዮኔል ሜሲ ከማንም ጋር ሊወዳደር አይችልም።" SHARE @MULESPORTZENA

📸 - የኖርዌይ ብሄራዊ ቡድን ተጫዋቾች ከጨዋታው መጠናቀቅ በኋላ .... SHARE @MULESPORTZENA
+3
📸 - የኖርዌይ ብሄራዊ ቡድን ተጫዋቾች ከጨዋታው መጠናቀቅ በኋላ .... SHARE @MULESPORTZENA

ለሁለቱም ብሄራዊ ቡድን ተጫዋቾች የተሰጠው ሬቲንግ ! SHARE @MULESPORTZENA
+1
ለሁለቱም ብሄራዊ ቡድን ተጫዋቾች የተሰጠው ሬቲንግ ! SHARE @MULESPORTZENA

የጨዋታው ቁጥራዊ መረጃ ! FT | ጆርዳን 1-2 አልጄሪያ SHARE @MULESPORTZENA
የጨዋታው ቁጥራዊ መረጃ ! FT | ጆርዳን 1-2 አልጄሪያ SHARE @MULESPORTZENA

🏆 ዛሬ የሚደረጉ የአለም ዋንጫ ጨዋታዎች ! ማታ 02:00 | ፖርቹጋል ከ ኡዝቤኪስታን ማታ 05:00 | እንግሊዝ ከ ጋና ለሊት 08:00 | ፓናማ ከ ክሮሺያ ለሊት 11:00 | ኮሎምቢያ ከ DR ኮ
🏆 ዛሬ የሚደረጉ የአለም ዋንጫ ጨዋታዎች ! ማታ 02:00 | ፖርቹጋል ከ ኡዝቤኪስታን ማታ 05:00 | እንግሊዝ ከ ጋና ለሊት 08:00 | ፓናማ ከ ክሮሺያ ለሊት 11:00 | ኮሎምቢያ ከ DR ኮንጎ SHARE @MULESPORTZENA

በትላንትናው ዕለት እና ለሊት ላይ የተደረጉ ጨዋታዎች ውጤት ! 🇪🇹 በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ወላይታ ዲቻ 1-2 ኢትዮ ኤሌክትሪክ ፋሲል ከነማ 2-0 አርባምንጭ ከነማ ወልዋሎ አዲግራት 0-1 ሀዲያ
+3
በትላንትናው ዕለት እና ለሊት ላይ የተደረጉ ጨዋታዎች ውጤት ! 🇪🇹 በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ወላይታ ዲቻ 1-2 ኢትዮ ኤሌክትሪክ ፋሲል ከነማ 2-0 አርባምንጭ ከነማ ወልዋሎ አዲግራት 0-1 ሀዲያ ሆሳዕና 🏆 በአለም ዋንጫ አርጀንቲና 2-0 ኦስትሪያ ፈረንሳይ 3-0 ኢራቅ ኖርዌይ 3-2 ሴኔጋል ጆርዳን 1-2 አልጄሪያ SHARE @MULESPORTZENA

🚨 የተረጋገጠ :- ጆርዳን ከወዲሁ ከአለም ዋንጫው መሰናበት ችላለች ! 👋 SHARE @MULESPORTZENA
🚨 የተረጋገጠ :- ጆርዳን ከወዲሁ ከአለም ዋንጫው መሰናበት ችላለች ! 👋 SHARE @MULESPORTZENA

🏆 የ 2026 የምድብ J የአለም ዋንጫ ጨዋታ :- ⏰ ተጠናቀቀ ! ጆርዳን 1-2 አልጄሪያ ⚽️አል-ረሽዳን 36' ⚽️ቤንቡአሊ 69' ⚽️ጉኢሪ 82' SHARE @MULESPORTZENA
🏆 የ 2026 የምድብ J የአለም ዋንጫ ጨዋታ :-           ⏰ ተጠናቀቀ !           ጆርዳን 1-2 አልጄሪያ ⚽️አል-ረሽዳን 36' ⚽️ቤንቡአሊ 69' ⚽️ጉኢሪ 82' SHARE @MULESPORTZENA

ጎልልልልልልልልልልልልልል አልጄሪያ ጆርዳን 1-1 አልጄሪያ

🏆 የ 2026 የምድብ J የአለም ዋንጫ ጨዋታ :- ⏰ 75' ጆርዳን 1-1 አልጄሪያ ⚽️አል-ረሽዳን 36' ⚽️ቤንቡአሊ 69' SHARE @MULESPORTZENA
🏆 የ 2026 የምድብ J የአለም ዋንጫ ጨዋታ :-           ⏰ 75'           ጆርዳን 1-1 አልጄሪያ ⚽️አል-ረሽዳን 36' ⚽️ቤንቡአሊ 69' SHARE @MULESPORTZENA

ጎልልልልልልልልልልልልልል አልጄሪያ ጆርዳን 1-1 አልጄሪያ