ch
Feedback
ሙሌ ስፖርት

ሙሌ ስፖርት

关闭频道

ሙሌ ስፖርት ስፖርታዊ መረጃዎችን ከእሁድ እስከ እሁድ ያገኙበታል የሃገር ቤት መረጃ የአውሮፓ ሊግ መረጃ ቀጥታ ስርጭት የዝውውር ዜና ለማስታወቂያ ስራ 👉 @Teme_Ayu

显示更多

📈 Telegram 频道 ሙሌ ስፖርት 的分析概览

频道 ሙሌ ስፖርት 阿姆哈拉语 语言赛道中的 是活跃参与者。目前社区聚集了 428 578 名订阅者,在 体育 类别中位列第 47,并在 埃塞俄比亚 地区排名第 7

📊 受众指标与增长动态

невідомо 创建以来,项目保持高速增长,吸引了 428 578 名订阅者。

根据 21 六月, 2026 的最新数据,频道保持稳定运转。过去 30 天订阅人数变化为 -1 407,过去 24 小时变化为 -346,整体触达仍然可观。

  • 认证状态: 未认证
  • 互动率 (ER): 平均受众互动率为 5.07%。内容发布后 24 小时内通常能获得 4.58% 的反应,占订阅者总量。
  • 帖子覆盖: 每篇帖子平均可获得 21 717 次浏览,首日通常累积 19 614 次浏览。
  • 互动与反馈: 受众积极参与,单帖平均反应数为 232

📝 描述与内容策略

作者将该频道定位为表达主观观点的平台:
ሙሌ ስፖርት ስፖርታዊ መረጃዎችን ከእሁድ እስከ እሁድ ያገኙበታል የሃገር ቤት መረጃ የአውሮፓ ሊግ መረጃ ቀጥታ ስርጭት የዝውውር ዜና ለማስታወቂያ ስራ 👉 @Teme_Ayu

凭借高频更新(最新数据采集于 22 六月, 2026),频道始终保持新鲜度与高覆盖。分析显示受众积极互动,使其成为 体育 类别中的关键影响点。

428 578
订阅者
-34624 小时
+1347
-1 40730
帖子存档
ማህሙድ ትሬዘጉዌት በዓለም ዋንጫ ታሪክ ለግብፅ ብሔራዊ ቡድን ተቀይሮ ገብቶ ጎል ያስቆጠረ የመጀመሪያው ተጫዋች ሆኗል። SHARE @MULESPORTZENA
ማህሙድ ትሬዘጉዌት በዓለም ዋንጫ ታሪክ ለግብፅ ብሔራዊ ቡድን ተቀይሮ ገብቶ ጎል ያስቆጠረ የመጀመሪያው ተጫዋች ሆኗል። SHARE @MULESPORTZENA

ኡራጓይ ከ1990 ጀምሮ ሉዊስ ሱዋሬዝ በቋሚ አሰላለፍ ውስጥ ባልተካተተበት አንድም የዓለም ዋንጫ ጨዋታ ማሸነፍ አላሸነፈችም። SHARE @MULESPORTZENA
ኡራጓይ ከ1990 ጀምሮ ሉዊስ ሱዋሬዝ በቋሚ አሰላለፍ ውስጥ ባልተካተተበት አንድም የዓለም ዋንጫ ጨዋታ ማሸነፍ አላሸነፈችም። SHARE @MULESPORTZENA

ፒኤስጂዎች ለያን ዲዮማንዴ የዝውውር ጥያቄ ለማቅረብ በቁም ነገር እያሰቡ ነው። የፈረንሳዩ ክለብ ተጫዋቹን በጣም ከፍ አድርጎ ይመለከተዋል፤ እናም ወደ ቡድኑ ለማምጣት በጣም ጓጉቷል። - BILD SHA
ፒኤስጂዎች ለያን ዲዮማንዴ የዝውውር ጥያቄ ለማቅረብ በቁም ነገር እያሰቡ ነው። የፈረንሳዩ ክለብ ተጫዋቹን በጣም ከፍ አድርጎ ይመለከተዋል፤ እናም ወደ ቡድኑ ለማምጣት በጣም ጓጉቷል። - BILD SHARE @MULESPORTZENA

ኤርሊንግ ሃላንድ በስናፕቻት ላይ ወንድ ልጅ ነህ ወይስ ሴት ልጅ ተብሎ ለተጠየቀው ጥያቄ :- "አባቴ ወንድ ልጅ ነው ፤ እናቴም ሴት ልጅ ናት። ስለዚህ እኔ የእነሱ ድብልቅ ነኝ 💋" በማለት ምላሽ
ኤርሊንግ ሃላንድ በስናፕቻት ላይ ወንድ ልጅ ነህ ወይስ ሴት ልጅ ተብሎ ለተጠየቀው ጥያቄ :- "አባቴ ወንድ ልጅ ነው ፤ እናቴም ሴት ልጅ ናት። ስለዚህ እኔ የእነሱ ድብልቅ ነኝ 💋" በማለት ምላሽ ሰጥቷል። SHARE @MULESPORTZENA

ኢንተር ሚላን የ26 አመቱን ፈረንሳያዊ የመሃል ተከላካይ ኦማር ሶሌትን ለማስፈረም እንቅስቃሴ እያደረገ ይገኛል። የተጫዋቹን ዝውውር በተመለከተ ዩዲኒዜ እና ኢንተር ከስምምነት ላይ ለመድረስ በጣም ተቃ
ኢንተር ሚላን የ26 አመቱን ፈረንሳያዊ የመሃል ተከላካይ ኦማር ሶሌትን ለማስፈረም እንቅስቃሴ እያደረገ ይገኛል። የተጫዋቹን ዝውውር በተመለከተ ዩዲኒዜ እና ኢንተር ከስምምነት ላይ ለመድረስ በጣም ተቃርበዋል። - Sky Sport SHARE @MULESPORTZENA

🗣 ኮርቱዋ :- "ይህ የመጨረሻው የዓለም ዋንጫዬ ሊሆን ይችላል።" SHARE @MULESPORTZENA
🗣 ኮርቱዋ :- "ይህ የመጨረሻው የዓለም ዋንጫዬ ሊሆን ይችላል።" SHARE @MULESPORTZENA

🗣 ቲቦ ኮርቱዋ :- "በሪያል ማድሪድ ለአራት ወይም ለአምስት ተጨማሪ ዓመታት መጫወት እፈልጋለሁ።" "እዚህ ከእግር ኳስ ጡረታ መውጣት እፈልጋለሁ።" SHARE @MULESPORTZENA
🗣 ቲቦ ኮርቱዋ :- "በሪያል ማድሪድ ለአራት ወይም ለአምስት ተጨማሪ ዓመታት መጫወት እፈልጋለሁ።" "እዚህ ከእግር ኳስ ጡረታ መውጣት እፈልጋለሁ።" SHARE @MULESPORTZENA

በመብራት መጥፋት የተቋረጠው ጨዋታ ዛሬ ይቀጥላል ! በትላንትናው ዕለት ምሽት ላይ በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ምድረ ገነት ሽረ ከቅዱስ ጊዮርጊስ እያደረጉት የነበረው ጨዋታ መደበኛው 90 ደቂቃ ተጠናቆ
በመብራት መጥፋት የተቋረጠው ጨዋታ ዛሬ ይቀጥላል ! በትላንትናው ዕለት ምሽት ላይ በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ምድረ ገነት ሽረ ከቅዱስ ጊዮርጊስ እያደረጉት የነበረው ጨዋታ መደበኛው 90 ደቂቃ ተጠናቆ በተጨመሩ ደቂቃዎች ላይ የስቴድየሙ መብራት በመጥፋቱ ጨዋታው ተቋርጧል። የትላንቱ ጨዋታ ከተቋረጠበት ቀጥሎ በዛሬው ዕለት ማለትም ሰኔ 15/2018 ዓ.ም ጠዋት 4 ሰአት ላይ እንዲካሄድ የውድድር እና ስነ ስርአት ኮሚቴ ወስኗል፡፡ ምድረ ገነት ሽረ 0-0 ቅዱስ ጊዮርጊስ * በመብራት ምክንያት የተቋረጠ(ተጨማሪ 6 ደቂቃ) SHARE @MULESPORTZENA

🗣 ቲቦ ኮርቱዋ :- "በሪያል ማድሪድ ለአራት ወይም ለአምስት ተጨማሪ ዓመታት መጫወት እፈልጋለሁ።" "እዚህ ከእግር ኳስ ጡረታ መውጣት እፈልጋለሁ።" SHARE @MULESPORTZENA
🗣 ቲቦ ኮርቱዋ :- "በሪያል ማድሪድ ለአራት ወይም ለአምስት ተጨማሪ ዓመታት መጫወት እፈልጋለሁ።" "እዚህ ከእግር ኳስ ጡረታ መውጣት እፈልጋለሁ።" SHARE @MULESPORTZENA

ግብፅ በታሪክ በዓለም ዋንጫ ለመጀመሪያ ጊዜ ማሸነፍ ችላለች ! SHARE @MULESPORTZENA
ግብፅ በታሪክ በዓለም ዋንጫ ለመጀመሪያ ጊዜ ማሸነፍ ችላለች ! SHARE @MULESPORTZENA

🗣 ሆሳም ሀሰን የግብፅ ብሄራዊ ቡድን አሰልጣኝ :- "እኛ በካይሮ ስታዲየም ያለን ያህል እስከሚሰማን ድረስ እየተጫወትን ነው፣ መላው ስታዲየም ውስጥ ያለው ደጋፊ ግብፃዊ ነው።" SHARE @MULES
🗣 ሆሳም ሀሰን የግብፅ ብሄራዊ ቡድን አሰልጣኝ :- "እኛ በካይሮ ስታዲየም ያለን ያህል እስከሚሰማን ድረስ እየተጫወትን ነው፣ መላው ስታዲየም ውስጥ ያለው ደጋፊ ግብፃዊ ነው።" SHARE @MULESPORTZENA

🗣 ግብፃዊው ዚዳን በመባል የሚታወቀው መሐመድ አቡትሪካ :- "ለፍጻሜው ከደረስን ፀጉሬን ሙሉ ለሙሉ እላጫለሁ።" SHARE @MULESPORTZENA
🗣 ግብፃዊው ዚዳን በመባል የሚታወቀው መሐመድ አቡትሪካ :- "ለፍጻሜው ከደረስን ፀጉሬን ሙሉ ለሙሉ እላጫለሁ።" SHARE @MULESPORTZENA

የምድብ G የደረጃ ሰንጠረዥ ! SHARE @MULESPORTZENA
የምድብ G የደረጃ ሰንጠረዥ ! SHARE @MULESPORTZENA

ሳላህ የጨዋታው ኮከብ በመባል ተመርጧል ! SHARE @MULESPORTZENA
ሳላህ የጨዋታው ኮከብ በመባል ተመርጧል ! SHARE @MULESPORTZENA

ለሊት ላይ በተደረገ ጨዋታ ሞሃመድ ሳላህ ለሀገሩ ግብፅ አንድ ግብ አስቆጥሮ አንድ አሲስት ማድረግ ችሏል። SHARE @MULESPORTZENA
ለሊት ላይ በተደረገ ጨዋታ ሞሃመድ ሳላህ ለሀገሩ ግብፅ አንድ ግብ አስቆጥሮ አንድ አሲስት ማድረግ ችሏል። SHARE @MULESPORTZENA

- ዛሬ የሚደረጉ ጨዋታዎች ! 🇪🇹 በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 09:00 | ወላይታ ዲቻ ከ ኢትዮ ኤሌክትሪክ 09:00 | ፋሲል ከነማ ከ አርባምንጭ ከነማ 12:00 | ወልዋሎ አዲግራት ከ ሀዲያ ሆሳ
- ዛሬ የሚደረጉ ጨዋታዎች ! 🇪🇹 በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 09:00 | ወላይታ ዲቻ ከ ኢትዮ ኤሌክትሪክ 09:00 | ፋሲል ከነማ ከ አርባምንጭ ከነማ 12:00 | ወልዋሎ አዲግራት ከ ሀዲያ ሆሳዕና 🏆 በአለም ዋንጫ ማታ 02:00 | አርጀንቲና ከ ኦስትሪያ ለሊት 06:00 | ፈረንሳይ ከ ኢራቅ ለሊት 09:00 | ኖርዌይ ከ ሴኔጋል ጠዋት 12:00 | ጆርዳን ከ አልጄሪያ SHARE @MULESPORTZENA

በትላንትናው ዕለት እና ለሊት ላይ የተደረጉ ጨዋታዎች ውጤት ! 🇪🇹 በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ሀዋሳ ከተማ 0-0 ባህር ዳር መቻል 1-0 ኢትዮጵያ መድን መቖለ 70 እንደርታ 0-0 አዳማ ከተማ 🏆
+2
በትላንትናው ዕለት እና ለሊት ላይ የተደረጉ ጨዋታዎች ውጤት ! 🇪🇹 በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ሀዋሳ ከተማ 0-0 ባህር ዳር መቻል 1-0 ኢትዮጵያ መድን መቖለ 70 እንደርታ 0-0 አዳማ ከተማ 🏆 በአለም ዋንጫ ስፔን 4-0 ሳውዲ አረቢያ ቤልጂየም 0-0 ኢራን ኡራጓይ 2-2 ኬፕ ቨርዴ ኒውዝላንድ 1-3 ግብፅ SHARE @MULESPORTZENA

ሀላንድ በስናፕ SHARE" @MULESPORTZENA
ሀላንድ በስናፕ SHARE" @MULESPORTZENA

ቁጥራዊ መረጃ! SHARE" @MULESPORTZENA
ቁጥራዊ መረጃ! SHARE" @MULESPORTZENA

ስምንተኛ ቀይ በአለም ዋንጫው! SHARE" @MULESPORTZENA
ስምንተኛ ቀይ በአለም ዋንጫው! SHARE" @MULESPORTZENA