TeddyAfroFans Officialወደፍቅር
Open in Telegram
እንኳን ወደዚህ ግዙፍ ወደ ሆነው ''ወደ ፍቅር . . .'' ቻናል በደህና መጡ ይህ ቻናል በቴዲ አፍሮ ወዳጅ ቤተሰቦች የተመሰረተ ሲሆን ባለቤትነቱም በቴዲ አፍሮ #Teddy_Afro እውቅና ባለው ''ወደ ፍቅር . . . ''ማህበር አባላትና መስራቾች ነው ፡፡ ፍቅር ያሸንፍል !!
Show more536
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
-130 days
Data loading in progress...
Similar Channels
Tags Cloud
No data
Any problems? Please refresh the page or contact our support manager.
Incoming and Outgoing Mentions
---
---
---
---
---
---
Attracting Subscribers
June '25
June '25
+3
in 0 channels
May '25
+6
in 0 channels
Get PRO
April '25
+2
in 0 channels
Get PRO
March '25
+1
in 0 channels
Get PRO
February '25
+1
in 0 channels
Get PRO
January '25
+1
in 0 channels
Get PRO
December '24
+1
in 0 channels
Get PRO
November '24
+5
in 0 channels
Get PRO
October '24
+13
in 0 channels
Get PRO
September '24
+86
in 0 channels
Get PRO
August '24
+107
in 0 channels
Get PRO
July '24
+2
in 0 channels
Get PRO
June '24
+6
in 0 channels
Get PRO
May '24
+1
in 0 channels
Get PRO
April '24
+3
in 0 channels
Get PRO
March '24
+3
in 0 channels
Get PRO
February '24
+4
in 1 channels
Get PRO
January '24
+3
in 0 channels
Get PRO
December '23
+10
in 0 channels
Get PRO
November '23
+4
in 1 channels
Get PRO
October '23
+2
in 0 channels
Get PRO
September '230
in 0 channels
Get PRO
August '23
+1
in 0 channels
Get PRO
July '23
+20
in 0 channels
Get PRO
June '23
+16
in 0 channels
Get PRO
May '23
+8
in 0 channels
Get PRO
April '23
+5
in 0 channels
Get PRO
March '23
+9
in 0 channels
Get PRO
February '23
+3
in 0 channels
Get PRO
January '23
+7
in 0 channels
Get PRO
December '22
+9
in 0 channels
Get PRO
November '22
+27
in 0 channels
Get PRO
October '22
+18
in 0 channels
Get PRO
September '22
+15
in 0 channels
Get PRO
August '22
+76
in 0 channels
Get PRO
July '22
+66
in 0 channels
Get PRO
June '22
+93
in 0 channels
Get PRO
May '22
+6
in 0 channels
Get PRO
April '22
+19
in 0 channels
Get PRO
March '22
+192
in 0 channels
Get PRO
February '22
+10
in 0 channels
Get PRO
January '22
+20
in 0 channels
Get PRO
December '21
+4
in 0 channels
Get PRO
November '21
+27
in 0 channels
Get PRO
October '21
+13
in 0 channels
Get PRO
September '21
+34
in 0 channels
Get PRO
August '21
+445
in 0 channels
| Date | Subscriber Growth | Mentions | Channels | |
| 20 June | 0 | |||
| 19 June | 0 | |||
| 18 June | 0 | |||
| 17 June | 0 | |||
| 16 June | 0 | |||
| 15 June | 0 | |||
| 14 June | 0 | |||
| 13 June | +1 | |||
| 12 June | 0 | |||
| 11 June | 0 | |||
| 10 June | 0 | |||
| 09 June | 0 | |||
| 08 June | 0 | |||
| 07 June | 0 | |||
| 06 June | +1 | |||
| 05 June | +1 | |||
| 04 June | 0 | |||
| 03 June | 0 | |||
| 02 June | 0 | |||
| 01 June | 0 |
Channel Posts
Limited $60 Tickets for Teddy Afro Concert @ Echostage in DC on May 25th are available at:
DC👉🏽 Flair Lounge 2210 14th Street, NW
VIRGINIA 👉🏽Addis Fashion and Clothing 5818 Seminary Rd.Falls Church , VA + Nazret Baltina @ SKY LINE #1 3821 S George Mason Dr. Falls Church, VA + Nazret Cultural Foods 656 S Pickett St, Alexandria, VA
MARYLAND 👉🏽Awdamet Market 8202 Georgia Ave., NW | Nazret Market 8120 Georgia Ave., NW
Get yours before they’re sold out!
Teddy Afro Teddy Afro Fans Amleset Muchie
| 2 | ጃ ማለት ፈጣሪ መሰረይ ይቅርታ
እኛ ስንዋደድ ይሰማሻል ጌታ!
#ያስተሰርያል የሙዚቃ አልበም ከወጣ ዛሬ ግንቦት 1 1997 ዓ.ም #20ኛ ዓመቱን ደፈነ!
Teddy Afro #ወደፍቅር . . Teddy Afro Fans #ያስተሰርያል #ኢትዮጵያ #musicalbum #20thanniversary | 238 |
| 3 | የ ኩኩ ሰብስቤ ደጃዝማች #አልበሙ ተለቋል 🔥🔥🔥🔥🔥 | 319 |
| 4 | https://youtu.be/IoJzpFWc1Rc?si=JupVdsc9eZnZoqZF | 301 |
| 5 | የንጉሱ ወዳጅ እና የሙያ አጋር ተወዳጆ ድምፃዊት ኩኩ ሰብስቤ የመጨረሻ አልበሟን ዛሬ ከሰዓታት በኋላ ትለቃለች ።
መልካም ዕድል ለድምፃዊት ኩኩ ሰብስቤ 💚💛❤️🙏
ዛሬ ከሰዓታት በኋላ በሚለቀቀው የድምፃዊት ኩኩ ሰብስቤ ለሰባት ዓመታት በደከመችበት "ደጃዝማች " በተሰኘው አዲስ የሙዚቃ አልበም ላይ ከአስራ ሶስት /13/ ዘፈኖች የያዘ ሲሆን ከእነዚህ አስራ ሶስት ዘፈኖች ውስጥ የስምንቱ ዘፈኖች ግጥምና ዜማ የ ንጉሱ Teddy Afro እንደሆነ ተገልጿል ።
"ደጃዝማች" ዛሬ ዓርብ ሚያዝያ 24 10:00 ሠዐት በራሷ የዩቱብ ቻናል ይለቀቃል !
🎼🔥🔥
https://www.youtube.com/@KukuSebsibe | 267 |
| 6 | Journey To Love & Unity
Next show .. Washington DC May 25, 2025
****************
Enjoy
Washington, District of Columbia ... Echostage Concert
Teddy Afro #ወደፍቅር . . Teddy Afro Fans | 189 |
| 7 | ኢትዮጵያ ወደ ፍቅር . . . Teddy Afro Teddy Afro Fans #ወደፍቅር 💚💛❤ | 178 |
| 8 | "ሁሉም ነገር ያልፋል
ፍቅር ያሸንፋል "❗️
ኢትዮጵያዊነት ፣ ፍቅር እና አንድነት ብቸኛው የንጉሱ አጀንዳ አሸንፏል ።
Teddy Afro Amleset Muchie Teddy Afro Fans #ወደፍቅር | 194 |
| 9 | https://vm.tiktok.com/ZMB3tf6AF/ | 197 |
| 10 | ንጉሱ በስራው ይናገራል
ጠላት ከነውዥንብሩ ይቀበራል።
ትኬቱ ቀድሞ ተሽጦ ያለቀው የንጉሱ የእስራኤል ኮንሰርት ከትንሽ ደቂቃዎች በኋላ ሊጀምር በደረሰበት በዚህ ሰዓት ታዳሚው ከአፍ እስከ ገደፍ ጢም ብሎ 👑Teddy Afro በጉጉት በመጠባበቅ ላይ ይገኛል ። እስራኤል 🇮🇱 ዝግጁ ናችሁ‼️
Tel Aviv are you ready🔥
Teddy Afro Teddy Afro Fans #ወደፍቅር @topfans Amleset Muchie | 151 |
| 11 | እስራኤል 🇮🇱 ዝግጁ ናችሁ‼️
Tel Aviv are you ready❗️
—
Hello Tel Aviv y’all ready Today is the day for Teddy Afro Concert 🇮🇱 Abogida Band we are here to preform join us tonight and create the perfect memories with us. All roads lead to Teddy Afro concert 🎶 See y’all
Teddy Afro Teddy Afro Fans #ወደፍቅር Amleset Muchie @topfans | 176 |
| 12 | Israel 🇮🇱 >> Tel Aviv…Are You Ready? Wednesday April30/2025
🗓️ April 30th Teddy Afro #Israel Tel Aviv 🇮🇱
እስራኤል
⏰(O.D.22:00)
🎟️ tickets available now on ZYGO
☎️ more info: call 050-468-8105
Teddy Afro Teddy Afro Fans #ወደፍቅር. . . @topfans #Israel #Concert | 262 |
| 13 | ሁሉም ነገር ያልፋል ፍቅር ያሸንፋል❗️
ISRAEL 🇮🇱 Tel Aviv April 30 ዝግጁ 🔥
https://vm.tiktok.com/ZMBWcmdwG/
Teddy Afro @topfans Teddy Afro Fans #ወደፍቅር . . . | 240 |
| 14 | የ Teddy Afro እናት
ወ/ሮ ጥላዪ አራጌ
በታላቁ ድምፃዊ ጥላሁን ገሠሠ የመስቀል አደባባይ ስንብት ጊዜ፤ በወቅቱ እስር ቤት በነበረው ልጃቸው ድምፃዊ ቴዎድሮስ ካሣሁን ስም የአበባ ጉንጉን ሲያስቀምጡ!!
ልክ የዛሬ 16 ዓመት
Picture Credit :- Artist Tesfaye Mamo | 244 |
| 15 | ለመላው የእስልምና እምነት ተከታይ ወገኖቻችን በሙሉ
ዒድ ሙባረክ🌙
መልካም በዓል🙏
#ወደፍቅር. . .
#Eid2025
#EidMubarak
Teddy Afro Teddy Afro Fans | 285 |
| 16 | በዛሬው ዕለት አምባሳደር ዶ/ር አቭረሃም ንጉሴ ከተወዳጁ እና ዝነኛው አርቲስት ቴወድሮስ ካሳሁን (ቴዲ አፍሮ) ጋር ተገናኝተዋል፡፡
በውይይታቸው ላይ እስራኤል እና ኢትዮጵያ ጥልቅ ታሪካዊ እና ባህላዊ ትስስር ያላቸው ጥንታዊ ሀገራት መሆናቸውን ጠቅሰው በኪነጥበብ እና በሙዚቃው ዘርፍ በጋራ በመስራት የባህል ትስስር ለማጠናከር በሚያስችሉ ጉዳዮች ላይ ምክክር አድርገዋል፡፡
በሁለቱ ሀገራት መካከል ያለውን የባህል ግንኙነት ማስተዋወቅ እና ማጠናከር ላይ አፅንዖት ሰጥተን መስራታችንን እንቀጥላለን።
Today, Amb. Dr. Avraham Neguise met with the legendary Ethiopian artist Tewodros Kassahun (Teddy Afro).
The two explored ways to strengthen cultural ties between Israel and Ethiopia, ancient nations with deep historical and cultural connections that continue to foster mutual understanding through art and music.
We will continue promoting and strengthening the unique cultural relations between our countries and peoples.
🎵✨🇮🇱🇪🇹
#Israel #Ethiopia #CulturalExchange #MusicBridge | 233 |
| 17 | አላማ ነው አንድ ያደረገን እኛን
ቤታችን ናት አትንኳት ኢትዮጵያን።
በዝምታ ብንመስልም የተኛን
ከተነሳን ማን ሊያቆመን እኛን።
ከሷ በፊት ይፈሳል ደማችን
ቀልድ አናውቅም እኛ ባገራችን(በእናት ሀገራችን)
https://youtu.be/DwVQSitEjMQ?si=VwRi7kYLSZai67pQ
Teddy Afro Amleset Muchie Adanech Weldgebriel Teddy Afro Fans | 245 |
| 18 | ፍቅር
ወንድማማችነት
መከባበር
ኢትዮጵያዊነት 💚💛❤️
#Respect 💚💛❤️🙏
Teddy Afro Girma Tefera Kassa Girma Tefera Kassa #ወደፍቅር . . . Teddy Afro Fans | 225 |
| 19 | አስቸኳይ የጥንቃቄ መልዕክት!!
«የቴሌግራም ፕሪሚየም በነፃ ተቀብለዋል!» የሚል የአማርኛ ጽሑፍ ከስሩ ሊንክ ያለው እየተሰራጨ ነው።
ልብ በሉ! ሊንኩን ከተጫናችሁት አካውንታችሁ 100% ተጠልፏል።
በምታውቁት ሰው አካውንት ቢላክም፤ አውቆ ሳይሆን እርሱም ተበልቶ ነው።
ሊንኩን በፍፁም እንዳትከፍቱ።
ሳታውቁ በስህተት የከፈታችሁ ካላችሁ በአስቸኳይ ይህን አድርጉ።
መጀመሪያ ፕሮፋይላችሁ ላይ ወዳለው Settings ላይ ግቡ Devices የሚለውን ንኩት።
በቀይ የተፃፈውን Terminat All Other Sessions የሚለውን ተጫኑና ከሁሉም አካውንታችሁ ሎግኢን ከተባለባቸው ዲቫይሶች ውጡ።
Ok በማለት 24 ሰአት ሳይቆይ አስወግዱት። 24 ሰዓት ከቆዬ ይህን ማድረግ ላትችሉ ትችላላችሁ።
ምክንያቱም እነርሱ ይህን ስቴፕ ተከትለው እንደ ዋና ባለቤት ሆነው እናንተን ያባርሯችኋል።
ለምታውቋቸው ሁሉ ሼር አድርጉላቸው ! | 187 |
| 20 | እንኳን ለዓለም አቀፍ የሴቶች ቀን አደረሳችሁ MARCH 8❗
#March8 #InternationalWomensDay #InternationalWomensMonth #TeddyAfroFans #Ethiopia #ኢትዮጵያ
Teddy Afro Amleset Muchie Adanech Weldgebriel #ወደፍቅር . . . Teddy Afro Fans
🟩🟨🟥🙏 | 255 |
