en
Feedback
TeddyAfroFans Officialወደፍቅር

TeddyAfroFans Officialወደፍቅር

Open in Telegram

እንኳን ወደዚህ ግዙፍ ወደ ሆነው ''ወደ ፍቅር . . .'' ቻናል በደህና መጡ ይህ ቻናል በቴዲ አፍሮ ወዳጅ ቤተሰቦች የተመሰረተ ሲሆን ባለቤትነቱም በቴዲ አፍሮ #Teddy_Afro እውቅና ባለው ''ወደ ፍቅር . . . ''ማህበር አባላትና መስራቾች ነው ፡፡ ፍቅር ያሸንፍል !!

Show more
536
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
-130 days
Posts Archive
Limited $60 Tickets for Teddy Afro Concert @ Echostage in DC on May 25th are available at: DC👉🏽 Flair Lounge 2210 14th Stre
Limited $60 Tickets for Teddy Afro Concert @ Echostage in DC on May 25th are available at: DC👉🏽 Flair Lounge 2210 14th Street, NW VIRGINIA 👉🏽Addis Fashion and Clothing 5818 Seminary Rd.Falls Church , VA + Nazret Baltina @ SKY LINE #1 3821 S George Mason Dr. Falls Church, VA + Nazret Cultural Foods 656 S Pickett St, Alexandria, VA MARYLAND 👉🏽Awdamet Market 8202 Georgia Ave., NW | Nazret Market 8120 Georgia Ave., NW Get yours before they’re sold out! Teddy Afro Teddy Afro Fans Amleset Muchie

ጃ ማለት ፈጣሪ መሰረይ ይቅርታ እኛ ስንዋደድ ይሰማሻል ጌታ! #ያስተሰርያል የሙዚቃ አልበም ከወጣ ዛሬ ግንቦት 1 1997 ዓ.ም #20ኛ ዓመቱን ደፈነ! Teddy Afro #ወደፍቅር . . Teddy A
ጃ ማለት ፈጣሪ መሰረይ ይቅርታ እኛ ስንዋደድ ይሰማሻል ጌታ! #ያስተሰርያል የሙዚቃ አልበም ከወጣ ዛሬ ግንቦት 1 1997 ዓ.ም #20ኛ ዓመቱን ደፈነ! Teddy Afro #ወደፍቅር . . Teddy Afro Fans #ያስተሰርያል #ኢትዮጵያ #musicalbum #20thanniversary

የ ኩኩ ሰብስቤ ደጃዝማች #አልበሙ ተለቋል 🔥🔥🔥🔥🔥

የንጉሱ ወዳጅ እና የሙያ አጋር ተወዳጆ ድምፃዊት ኩኩ ሰብስቤ የመጨረሻ አልበሟን ዛሬ ከሰዓታት በኋላ ትለቃለች ። መልካም ዕድል ለድምፃዊት ኩኩ ሰብስቤ 💚💛❤️🙏 ዛሬ ከሰዓታት በኋላ በሚለቀቀው
የንጉሱ ወዳጅ እና የሙያ አጋር ተወዳጆ ድምፃዊት ኩኩ ሰብስቤ የመጨረሻ አልበሟን ዛሬ ከሰዓታት በኋላ ትለቃለች ። መልካም ዕድል ለድምፃዊት ኩኩ ሰብስቤ 💚💛❤️🙏 ዛሬ ከሰዓታት በኋላ በሚለቀቀው የድምፃዊት ኩኩ ሰብስቤ ለሰባት ዓመታት በደከመችበት "ደጃዝማች " በተሰኘው አዲስ የሙዚቃ አልበም ላይ ከአስራ ሶስት /13/ ዘፈኖች የያዘ ሲሆን ከእነዚህ አስራ ሶስት ዘፈኖች ውስጥ የስምንቱ ዘፈኖች ግጥምና ዜማ የ ንጉሱ Teddy Afro እንደሆነ ተገልጿል ። "ደጃዝማች" ዛሬ ዓርብ ሚያዝያ 24 10:00 ሠዐት በራሷ የዩቱብ ቻናል ይለቀቃል ! 🎼🔥🔥 https://www.youtube.com/@KukuSebsibe

Journey To Love & Unity Next show .. Washington DC May 25, 2025 **************** Enjoy Washington, District of Columbia ... E
Journey To Love & Unity Next show .. Washington DC May 25, 2025 **************** Enjoy Washington, District of Columbia ... Echostage Concert Teddy Afro #ወደፍቅር . . Teddy Afro Fans

ኢትዮጵያ ወደ ፍቅር . . . Teddy Afro Teddy Afro Fans #ወደፍቅር 💚💛❤
ኢትዮጵያ ወደ ፍቅር . . . Teddy Afro Teddy Afro Fans #ወደፍቅር 💚💛❤

"ሁሉም ነገር ያልፋል ፍቅር ያሸንፋል "❗️ ኢትዮጵያዊነት ፣ ፍቅር እና አንድነት ብቸኛው የንጉሱ አጀንዳ አሸንፏል ። Teddy Afro Amleset Muchie Teddy Afro Fans #ወደፍቅር

ንጉሱ በስራው ይናገራል ጠላት ከነውዥንብሩ ይቀበራል። ትኬቱ ቀድሞ ተሽጦ ያለቀው የንጉሱ የእስራኤል ኮንሰርት ከትንሽ ደቂቃዎች በኋላ ሊጀምር በደረሰበት በዚህ ሰዓት ታዳሚው ከአፍ እስከ ገደፍ ጢም ብሎ 👑Teddy Afro በጉጉት በመጠባበቅ ላይ ይገኛል ። እስራኤል 🇮🇱 ዝግጁ ናችሁ‼️ Tel Aviv are you ready🔥 Teddy Afro Teddy Afro Fans #ወደፍቅር @topfans Amleset Muchie

እስራኤል 🇮🇱 ዝግጁ ናችሁ‼️ Tel Aviv are you ready❗️ — Hello Tel Aviv y’all ready Today is the day for Teddy Afro Concert 🇮🇱 Abogida Band we are here to preform join us tonight and create the perfect memories with us. All roads lead to Teddy Afro concert 🎶 See y’all Teddy Afro Teddy Afro Fans #ወደፍቅር Amleset Muchie @topfans

Israel 🇮🇱 >> Tel Aviv…Are You Ready? Wednesday April30/2025 🗓️ April 30th Teddy Afro #Israel Tel Aviv 🇮🇱 እስራኤል ⏰(O.D.22:00) 🎟️ tickets available now on ZYGO ☎️ more info: call 050-468-8105 Teddy Afro Teddy Afro Fans #ወደፍቅር. . . @topfans #Israel #Concert

ሁሉም ነገር ያልፋል ፍቅር ያሸንፋል❗️ ISRAEL 🇮🇱 Tel Aviv April 30 ዝግጁ 🔥 https://vm.tiktok.com/ZMBWcmdwG/ Teddy Afro @topfans Teddy Afro Fans #ወደፍቅር . . .

የ Teddy Afro እናት ወ/ሮ ጥላዪ አራጌ በታላቁ ድምፃዊ ጥላሁን ገሠሠ የመስቀል አደባባይ ስንብት ጊዜ፤ በወቅቱ እስር ቤት በነበረው ልጃቸው ድምፃዊ ቴዎድሮስ ካሣሁን ስም የአበባ ጉንጉን ሲያስቀ
የ Teddy Afro እናት ወ/ሮ ጥላዪ አራጌ በታላቁ ድምፃዊ ጥላሁን ገሠሠ የመስቀል አደባባይ ስንብት ጊዜ፤ በወቅቱ እስር ቤት በነበረው ልጃቸው ድምፃዊ ቴዎድሮስ ካሣሁን ስም የአበባ ጉንጉን ሲያስቀምጡ!! ልክ የዛሬ 16 ዓመት Picture Credit :- Artist Tesfaye Mamo

ለመላው የእስልምና እምነት ተከታይ ወገኖቻችን በሙሉ ዒድ ሙባረክ🌙 መልካም በዓል🙏 #ወደፍቅር. . . #Eid2025 #EidMubarak Teddy Afro Teddy Afro Fans
ለመላው የእስልምና እምነት ተከታይ ወገኖቻችን በሙሉ ዒድ ሙባረክ🌙 መልካም በዓል🙏 #ወደፍቅር. . . #Eid2025 #EidMubarak Teddy Afro Teddy Afro Fans

በዛሬው ዕለት አምባሳደር ዶ/ር አቭረሃም ንጉሴ ከተወዳጁ እና ዝነኛው አርቲስት ቴወድሮስ ካሳሁን (ቴዲ አፍሮ) ጋር ተገናኝተዋል፡፡ በውይይታቸው ላይ እስራኤል እና ኢትዮጵያ ጥልቅ ታሪካዊ እና ባህላዊ
በዛሬው ዕለት አምባሳደር ዶ/ር አቭረሃም ንጉሴ ከተወዳጁ እና ዝነኛው አርቲስት ቴወድሮስ ካሳሁን (ቴዲ አፍሮ) ጋር ተገናኝተዋል፡፡ በውይይታቸው ላይ እስራኤል እና ኢትዮጵያ ጥልቅ ታሪካዊ እና ባህላዊ ትስስር ያላቸው ጥንታዊ ሀገራት መሆናቸውን ጠቅሰው በኪነጥበብ እና በሙዚቃው ዘርፍ በጋራ በመስራት የባህል ትስስር ለማጠናከር በሚያስችሉ ጉዳዮች ላይ ምክክር አድርገዋል፡፡ በሁለቱ ሀገራት መካከል ያለውን የባህል ግንኙነት ማስተዋወቅ እና ማጠናከር ላይ አፅንዖት ሰጥተን መስራታችንን እንቀጥላለን። Today, Amb. Dr. Avraham Neguise met with the legendary Ethiopian artist Tewodros Kassahun (Teddy Afro). The two explored ways to strengthen cultural ties between Israel and Ethiopia, ancient nations with deep historical and cultural connections that continue to foster mutual understanding through art and music. We will continue promoting and strengthening the unique cultural relations between our countries and peoples. 🎵✨🇮🇱🇪🇹 #Israel #Ethiopia #CulturalExchange #MusicBridge

አላማ ነው አንድ ያደረገን እኛን ቤታችን ናት አትንኳት ኢትዮጵያን። በዝምታ ብንመስልም የተኛን ከተነሳን ማን ሊያቆመን እኛን። ከሷ በፊት ይፈሳል ደማችን ቀልድ አናውቅም እኛ ባገራችን(በእናት ሀገራች
አላማ ነው አንድ ያደረገን እኛን ቤታችን ናት አትንኳት ኢትዮጵያን። በዝምታ ብንመስልም የተኛን ከተነሳን ማን ሊያቆመን እኛን። ከሷ በፊት ይፈሳል ደማችን ቀልድ አናውቅም እኛ ባገራችን(በእናት ሀገራችን) https://youtu.be/DwVQSitEjMQ?si=VwRi7kYLSZai67pQ Teddy Afro Amleset Muchie Adanech Weldgebriel Teddy Afro Fans

ፍቅር ወንድማማችነት መከባበር ኢትዮጵያዊነት 💚💛❤️ #Respect 💚💛❤️🙏 Teddy Afro Girma Tefera Kassa Girma Tefera Kassa #ወደፍቅር . . . Teddy Afro
ፍቅር ወንድማማችነት መከባበር ኢትዮጵያዊነት 💚💛❤️ #Respect 💚💛❤️🙏 Teddy Afro Girma Tefera Kassa Girma Tefera Kassa #ወደፍቅር . . . Teddy Afro Fans

አስቸኳይ የጥንቃቄ መልዕክት!! «የቴሌግራም ፕሪሚየም በነፃ ተቀብለዋል!» የሚል የአማርኛ ጽሑፍ ከስሩ ሊንክ ያለው እየተሰራጨ ነው። ልብ በሉ! ሊንኩን ከተጫናችሁት አካውንታችሁ 100% ተጠልፏል። በምታውቁት ሰው አካውንት ቢላክም፤ አውቆ ሳይሆን እርሱም ተበልቶ ነው። ሊንኩን በፍፁም እንዳትከፍቱ። ሳታውቁ በስህተት የከፈታችሁ ካላችሁ በአስቸኳይ ይህን አድርጉ። መጀመሪያ ፕሮፋይላችሁ ላይ ወዳለው Settings ላይ ግቡ Devices የሚለውን ንኩት። በቀይ የተፃፈውን Terminat All Other Sessions የሚለውን ተጫኑና ከሁሉም አካውንታችሁ ሎግኢን ከተባለባቸው ዲቫይሶች ውጡ።  Ok በማለት 24 ሰአት ሳይቆይ አስወግዱት። 24 ሰዓት ከቆዬ ይህን ማድረግ ላትችሉ ትችላላችሁ። ምክንያቱም እነርሱ ይህን ስቴፕ ተከትለው እንደ ዋና ባለቤት ሆነው እናንተን ያባርሯችኋል። ለምታውቋቸው ሁሉ ሼር አድርጉላቸው !

እንኳን ለዓለም አቀፍ የሴቶች ቀን አደረሳችሁ MARCH 8❗ #March8 #InternationalWomensDay #InternationalWomensMonth #TeddyAfroFans #Ethiopia #ኢትዮ
+2
እንኳን ለዓለም አቀፍ የሴቶች ቀን አደረሳችሁ MARCH 8❗ #March8 #InternationalWomensDay #InternationalWomensMonth #TeddyAfroFans #Ethiopia #ኢትዮጵያ Teddy Afro Amleset Muchie Adanech Weldgebriel #ወደፍቅር . . . Teddy Afro Fans 🟩🟨🟥🙏