ይርኤ sᴏꜰᴛᴡᴀʀᴇ ᴛʀᴀɪɴɪɴɢ ᴄᴇɴᴛᴇʀ
📈 Analytical overview of Telegram channel ይርኤ sᴏꜰᴛᴡᴀʀᴇ ᴛʀᴀɪɴɪɴɢ ᴄᴇɴᴛᴇʀ
Channel ይርኤ sᴏꜰᴛᴡᴀʀᴇ ᴛʀᴀɪɴɪɴɢ ᴄᴇɴᴛᴇʀ (@yrhe_con) in the Amharic language segment is an active participant. Currently, the community unites 36 212 subscribers, ranking 5 177 in the Education category and 959 in the Ethiopia region.
📊 Audience metrics and dynamics
Since its creation on невідомо, the project has demonstrated rapid growth, gathering an audience of 36 212 subscribers.
According to the latest data from 05 September, 2026, the channel demonstrates stable activity. Although there has been a change in the number of participants by -1 031 over the last 30 days and by -43 over the last 24 hours, overall reach remains high.
- Verification status: Not verified
- Engagement rate (ER): The average audience engagement rate is 0.87%. Within the first 24 hours after publication, content typically collects 0.44% reactions from the total number of subscribers.
- Post reach: On average, each post receives 314 views. Within the first day, a publication typically gains 160 views.
- Reactions and interaction: The audience actively supports content: the average number of reactions per post is 1.
📝 Description and content policy
The author describes the resource as a platform for expressing subjective opinions:
“ወደ ዋናው ቻናል በዚህ ሊንክ ይግቡ
https://t.me/yrhesoftware”
Thanks to the high frequency of updates (latest data received on 06 September, 2026), the channel maintains relevance and a high level of publication reach. Analytics show that the audience actively interacts with content, making it an important point of influence in the Education category.
Data loading in progress...
| Date | Subscriber Growth | Mentions | Channels | |
| 05 September | 0 | |||
| 04 September | 0 | |||
| 03 September | 0 | |||
| 02 September | 0 | |||
| 01 September | 0 |
| 2 | ⚡️⚡️ አርቴፊሻል ኢንተለጀንስ Master Class
✅የ AI Fluency Master Class ሲሆን ለማንኛውም Non-Tech ሰው ቀለል ተደርጎ የተሰራ ነው ።
. ስለ Ai ለማወቅና ለመጠቀም ከዚህ የተሻለ ጊዜ የለም
✅ይህ ኮርስ ብዙ ቴክኒካል ነገሮች አሉት። Ai Fluent ለመሆኑ በሁሉም ዘርፍ ላይ ያለ ሰው ሊያየው የሚገባ መሰረታዊ እውቀቶች ናቸው።
✅ስራ ላይ ያላችሁ ሰዎች ለ ስራችሁ እንዲሁም ተማሪዎች ፤ መምህሮች ፤ ደቨሎፐሮች ፤ ማርኬተሮች ... ብቻ ሁሉም ሰው ስለ Ai ማወቅ ያለበትን መሰረታዊ ነገር ያስጨብጠዋል።
✅ 1 ሳምንት ጊዜ ሰጥታችሁ ኮምኩሙ!... ሌሎችም እንዲጠቀሙበት ሼር አድርጉ!
✅የ AI የ 1-to-1 Mentorship ለሚፈልግ ማንኛውም ሰው በ ውስጥ ኮንታክት ሊያደርገኝ ይችላል።
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
@Solomon_dawit
@Solomon_dawit | 85 |
| 3 | ፊትህን ለ AI አትሽጥ! (የዲጂታል ዘመን ስጋት)
"በእርጅና ምን እመስላለሁ?" ወይም "ካርቱን ብሆንስ?" ብላችሁ ፎቶአችሁን ለተለያዩ አፕሊኬሽኖች ሰጥታችሁ ታውቃላችሁ? ተላላ አትሁኑ! በነጻ የሰጣችሁት ፎቶ፣ ነገ ትልቅ ዋጋ ሊያስከፍላችሁ ይችላል።
⚠️ ለምን መጠንቀቅ አለብን?
እነዚህ "ቫይራል" የሚሆኑ አፕሊኬሽኖች ዋና ዓላማቸው የእናንተን Biometric Data (የፊት ገጽታ መረጃ) መሰብሰብ ነው። አፕሊኬሽኑን ስትጭኑ 'Terms and Conditions' የሚለውን አንብባችሁታል? ብዙዎቹ ላይ በትንሽ ፊደል እንዲህ ይላል፦
"ይህንን ፎቶ ለዘላለም የመጠቀም፣ የመሸጥ እና የማባዛት መብት አለን"
ይህ ማለት የእናንተ ፊት ለ Deepfake እና ለተለያዩ ወንጀሎች ቢውል፣ በህግ የመጠየቅ መብታችሁን በገዛ እጃችሁ አሳልፋችሁ ሰጥታችኋል ማለት ነው።
🛡️ መፍትሄው ምንድን ነው?
ማዕበሉን አትከተሉ! አዲስ የመጣ የፎቶ አፕሊኬሽን በሙሉ አትጫኑ። በተለይ ስማቸው የማይታወቅ ኩባንያዎች ከሆኑ ተጠንቀቁ።
ዳታችሁን አጥፉ! አፕሊኬሽኑን ዝም ብሎ ስልክ ላይ ማጥፋት (Uninstall) ዳታውን ከሰርቨር አያጠፋውም። ወደ ሴቲንግ በመግባት 'Delete My Data' ወይም 'Delete Account' ማለታችሁን አረጋግጡ።
💡 ስለ AI የበለጠ ለመማር እና ራስዎን ለመጠበቅ፡ የAI ኮርሳችንን ይማሩ
ፊትህ ማንነትህ ነው፤ ለጊዜያዊ ጨዋታ ብለህ አሳልፈህ | 118 |
| 4 | የሳይበር ሴኩሪቲ ስልጠና ከጀማሪ እስከ ኤክስፐርት ድረስ
የሳይበር ሴኩሪቲ ማስተር ክላስ
ከሃከሮች ጋር የሚፋለሙ ብቸኛ ወታደሮች ናቸው የሳይበር ሴኩሪቲ ባለሙያዎች
ክፍል-3
ቪዲዮ አልከፍት ያላቹ RAR አፕሊኬሽን በመጠቀም መክፈት ይቻላል
ተራ ቁጥር : 5047
Telegram channel : 👷♀👷♂
First channel 👇👇
https://t.me/yrhesoftware
Second channel 👇👇
https://t.me/Yrhe_con
ለበለጠ መረጃ ቴሌግራም ላይ
Admin : @Solomon_dawit
ያናግሩን
🔰 VIDEO ለስልክም ለ PCም ይሆናል!
ሌላ ኮርስ መማር የምትፈልጉ ወደ ላይ scroll በማድረግ ቀድመን ፖስት ያደረግናቸውን ከ5000 በላይ ኮርሶችን መማር ይችላሉ | 133 |
| 5 | No text... | 110 |
| 6 | የሳይበር ሴኩሪቲ ስልጠና ከጀማሪ እስከ ኤክስፐርት ድረስ
የሳይበር ሴኩሪቲ ማስተር ክላስ
ከሃከሮች ጋር የሚፋለሙ ብቸኛ ወታደሮች ናቸው የሳይበር ሴኩሪቲ ባለሙያዎች
ክፍል-2
ቪዲዮ አልከፍት ያላቹ RAR አፕሊኬሽን በመጠቀም መክፈት ይቻላል
ተራ ቁጥር : 5046
Telegram channel : 👷♀👷♂
First channel 👇👇
https://t.me/yrhesoftware
Second channel 👇👇
https://t.me/Yrhe_con
ለበለጠ መረጃ ቴሌግራም ላይ
Admin : @Solomon_dawit
ያናግሩን
🔰 VIDEO ለስልክም ለ PCም ይሆናል!
ሌላ ኮርስ መማር የምትፈልጉ ወደ ላይ scroll በማድረግ ቀድመን ፖስት ያደረግናቸውን ከ5000 በላይ ኮርሶችን መማር ይችላሉ | 126 |
| 7 | No text... | 104 |
| 8 | የሳይበር ሴኩሪቲ ስልጠና ከጀማሪ እስከ ኤክስፐርት ድረስ
የሳይበር ሴኩሪቲ ማስተር ክላስ
ከሃከሮች ጋር የሚፋለሙ ብቸኛ ወታደሮች ናቸው የሳይበር ሴኩሪቲ ባለሙያዎች
ክፍል-1
ቪዲዮ አልከፍት ያላቹ RAR አፕሊኬሽን በመጠቀም መክፈት ይቻላል
ተራ ቁጥር : 5045
Telegram channel : 👷♀👷♂
First channel 👇👇
https://t.me/yrhesoftware
Second channel 👇👇
https://t.me/Yrhe_con
ለበለጠ መረጃ ቴሌግራም ላይ
Admin : @Solomon_dawit
ያናግሩን
🔰 VIDEO ለስልክም ለ PCም ይሆናል!
ሌላ ኮርስ መማር የምትፈልጉ ወደ ላይ scroll በማድረግ ቀድመን ፖስት ያደረግናቸውን ከ5000 በላይ ኮርሶችን መማር ይችላሉ | 121 |
| 9 | የሳይበር ሴኪዩሪቲ ስራ የሚመርጡ ሰዎች ወደ ሙያው በብዛት መጉረፋቸው ምክንያት ባለፉት ጥቂት አመታት ውስጥ የሳይበርሴኪዩሪቲ የስራ እድገት ከፍተኛ ቦታ ስለደረሰ ነው
አለምን በሳይበር ደህንነት ተጓዙ፣
ወደ ውጪ በስራ ምክኒያት ለመጓዝ ለሚመኙ፣ የሳይበር ደህንነት ፍፁም የስራ መንገድ ሊሆን ይችላል።
በአለም አቀፍ ደረጃ የሳይበር ጥቃት መጨመር የሳይበር ተከላካዮችን አቅርቦት በጣም ፍላጎት ጨምሮአል
ይህ ለሳይበር ደህንነት ባለሙያዎች ወደ ባህር ማዶ ለመጓዝ ከፍተኛ ፍላጎት ያላቸውን ክህሎቶቻቸውን እንዲያሟሉ ብዙ እድሎችን ይፈጥራል።
ስለዚህ፣ በሌላ ሀገር ውስጥ ለመስራት ፈልገው ከሆነ፣ በሳይበር ደህንነት ውስጥ ያለ ሙያ ለስኬት ፍጹም ፓስፖርትዎ ብቻ ሊሆን ይችላል።
ምሳሌ ህንዶችን መመልከት ይቻላል በአሜሪካ ድርጅቶች የሳይበር ሴኩሪቲ ባለሙያ ናቸው
የራስን ህውቀት ከቀን ወደ ቀን የሚያሻሽሉበት የስራ መስክ ነው የሳይበር ደህንነት ባለሙያዎች ከጥቁር ኮፍያ (ሀከሮች) ሰርጎ ገቦችን ጋር በማያደርጉት ጦርነት ተጋላጭነትን በማስተካከል እና የድርጅቱን አደጋ በመተንተን ስራ ይጠመዳሉ።
በየጊዜው እየገሰገሰ ባለው ኢንዱስትሪ ውስጥ እንደዚህ ያሉ ጥቃቶችን መዋጋት ነው ። ይህ ማለት የሳይበር ደህንነትን ከተማሩ እና መስራት ከጀመሩ በኋላ እውቀትዎ ያለማቋረጥ የበለፀገ እና ልምድ ያለው ነው፣ጥበብዎ ያለማቋረጥ እየዳበረ ይሄዳል እና ስለዚህ በሳይበር ደህንነት ኢንዱስትሪ ውስጥ ስለ ግላዊ እድገት ስንናገር ሰማዩ ገደቡ ነው። | 118 |
| 10 | ቪዲዮ ኤዲቲንግ ሙሉ ስልጠና ኮርስ
በአማርኛ
ተራ ቁጥር : 5034
Telegram channel : 👷♀👷♂
First channel 👇👇
https://t.me/yrhesoftware
Second channel 👇👇
https://t.me/Yrhe_con
ለበለጠ መረጃ ቴሌግራም ላይ
Admin : @Solomon_dawit
ያናግሩን
🔰 VIDEO ለስልክም ለ PCም ይሆናል!
ሌላ ኮርስ መማር የምትፈልጉ ወደ ላይ scroll በማድረግ ቀድመን ፖስት ያደረግናቸውን ከ5000 በላይ ኮርሶችን መማር ይችላሉ | 136 |
| 11 | No text... | 115 |
| 12 | ዌብሳይት አሰራር ሙሉ ስልጠና ኮርስ
በአማርኛ
ተራ ቁጥር : 5033
Telegram channel : 👷♀👷♂
First channel 👇👇
https://t.me/yrhesoftware
Second channel 👇👇
https://t.me/Yrhe_con
ለበለጠ መረጃ ቴሌግራም ላይ
Admin : @Solomon_dawit
ያናግሩን
🔰 VIDEO ለስልክም ለ PCም ይሆናል!
ሌላ ኮርስ መማር የምትፈልጉ ወደ ላይ scroll በማድረግ ቀድመን ፖስት ያደረግናቸውን ከ5000 በላይ ኮርሶችን መማር ይችላሉ | 159 |
| 13 | No text... | 131 |
| 14 | ፊትህን ለ AI አትሽጥ! (የዲጂታል ዘመን ስጋት)
"በእርጅና ምን እመስላለሁ?" ወይም "ካርቱን ብሆንስ?" ብላችሁ ፎቶአችሁን ለተለያዩ አፕሊኬሽኖች ሰጥታችሁ ታውቃላችሁ? ተላላ አትሁኑ! በነጻ የሰጣችሁት ፎቶ፣ ነገ ትልቅ ዋጋ ሊያስከፍላችሁ ይችላል።
⚠️ ለምን መጠንቀቅ አለብን?
እነዚህ "ቫይራል" የሚሆኑ አፕሊኬሽኖች ዋና ዓላማቸው የእናንተን Biometric Data (የፊት ገጽታ መረጃ) መሰብሰብ ነው። አፕሊኬሽኑን ስትጭኑ 'Terms and Conditions' የሚለውን አንብባችሁታል? ብዙዎቹ ላይ በትንሽ ፊደል እንዲህ ይላል፦
"ይህንን ፎቶ ለዘላለም የመጠቀም፣ የመሸጥ እና የማባዛት መብት አለን"
ይህ ማለት የእናንተ ፊት ለ Deepfake እና ለተለያዩ ወንጀሎች ቢውል፣ በህግ የመጠየቅ መብታችሁን በገዛ እጃችሁ አሳልፋችሁ ሰጥታችኋል ማለት ነው።
🛡️ መፍትሄው ምንድን ነው?
ማዕበሉን አትከተሉ! አዲስ የመጣ የፎቶ አፕሊኬሽን በሙሉ አትጫኑ። በተለይ ስማቸው የማይታወቅ ኩባንያዎች ከሆኑ ተጠንቀቁ።
ዳታችሁን አጥፉ! አፕሊኬሽኑን ዝም ብሎ ስልክ ላይ ማጥፋት (Uninstall) ዳታውን ከሰርቨር አያጠፋውም። ወደ ሴቲንግ በመግባት 'Delete My Data' ወይም 'Delete Account' ማለታችሁን አረጋግጡ።
💡 ስለ AI የበለጠ ለመማር እና ራስዎን ለመጠበቅ፡ የAI ኮርሳችንን ይማሩ
ፊትህ ማንነትህ ነው፤ ለጊዜያዊ ጨዋታ ብለህ አሳልፈህ | 182 |
| 15 | Web development ሙሉ ስልጠና ኮርስ
በአማርኛ
ተራ ቁጥር : 5032
Telegram channel : 👷♀👷♂
First channel 👇👇
https://t.me/yrhesoftware
Second channel 👇👇
https://t.me/Yrhe_con
ለበለጠ መረጃ ቴሌግራም ላይ
Admin : @Solomon_dawit
ያናግሩን
🔰 VIDEO ለስልክም ለ PCም ይሆናል!
ሌላ ኮርስ መማር የምትፈልጉ ወደ ላይ scroll በማድረግ ቀድመን ፖስት ያደረግናቸውን ከ5000 በላይ ኮርሶችን መማር ይችላሉ | 182 |
| 16 | No text... | 181 |
| 17 | ዲጂታል ማርኬቲንግ ሙሉ ስልጠና ኮርስ
በአማርኛ
ተራ ቁጥር : 5019
Telegram channel : 👷♀👷♂
https://t.me/Yrhe_con
ለበለጠ መረጃ ቴሌግራም ላይ
Admin : @Solomon_dawit
ያናግሩን
🔰 VIDEO ለስልክም ለ PCም ይሆናል!
ሌላ ኮርስ መማር የምትፈልጉ ወደ ላይ scroll በማድረግ ቀድመን ፖስት ያደረግናቸውን ከ5000 በላይ ኮርሶችን መማር ይችላሉ | 278 |
| 18 | No text... | 249 |
| 19 | CSS ሙሉ ስልጠና ኮርስ
በአማርኛ
ተራ ቁጥር : 5018
Telegram channel : 👷♀👷♂
https://t.me/Yrhe_con
ለበለጠ መረጃ ቴሌግራም ላይ
Admin : @Solomon_dawit
ያናግሩን
🔰 VIDEO ለስልክም ለ PCም ይሆናል!
ሌላ ኮርስ መማር የምትፈልጉ ወደ ላይ scroll በማድረግ ቀድመን ፖስት ያደረግናቸውን ከ5000 በላይ ኮርሶችን መማር ይችላሉ | 269 |
| 20 | No text... | 211 |
