en
Feedback
ህብረ ቀለማት

ህብረ ቀለማት

Open in Telegram

Contact 👉 @Natiaba ምርጥ ግጥሞችን፣ አጫጭር ታሪኮችን፣ የተለያዩ ልቦለዶችን፣ አነቃቂ መልዕክቶችን፣ አስተማሪና አዝናኝ ፁፎችን፣ ከፈለጉ አሁኑኑ ይቀላቀሉን። ህብረ-ቀለማት የሁሉ ድምቀት ናትናኤል አባይነህ 👑

Show more
1 675
Subscribers
No data24 hours
-117 days
-2930 days
Posts Archive
ደህና...... እንዴት አደርክ?     (ደህና!) እንዴት ዋልክ?    (ደህና!) እንዴት አመሸክ?    ( ደህና!)፤ ደህና ሚለው ቃሌን     ከጅምሩ አውቀው በሁሌ ሰላምታ      ጠየቁኝ አጥብቀው፤ ህ! ሰላምታው ቢበዛ   አንድም ላይሰጥ ተስፋ (አሁን ግን ደህና ነህ?)     የሚል እንዴት ይጥፋ!??? #Weyblann @getmnaleloch

77 ግጥምና 24 ልቦለድ ፅፈህ ያበሰልካትን ልጅ አንዱ ሼባ ከሜክሲኮ መገናኛ ሊፍት ሰጥቶ ሲወስዳት ከማየት በላይ መሰበር ከየት ይመጣል🥺 አቦ መኝታ ቤት እንደገባችሁ እንቅልፍ ይውሰደው። ሌላ ምንም አልልም አንቺ ድመት🙄 @getmnaleloch

የሸጥክልኝ ፓራሹት አጠቃቀሙ እንዴት ነው? ከጀርባህ ላይ ትታጠቃለህ፣ ከአይሮፕላኑ ላይ ትዘላለህ፣ ወደመሬት ስትቀርብ ፕሬስ ታደርጋለህ እሺ፣ ከአይሮፕላኑ ዘልዬ አየር ላይ ካልሰራልኝስ?🙄 ይዘህ ትመጣለህ እቀይርልሃለሁ😁😎 ጳጉሜ 1 - የኮሜዲ ቀን😁😁 @getmnaleloch

ጳጉሜ 1 - እሁድ 😁 ህብረ ቀለማት የራሱ የሆነ የቀናት ስያሜ አለው። ጳጉሜ 1 - የኮሜድ ቀን ጳጉሜ 2 - የልቦለድ ቀን ጳጉሜ 3 - የወግ ቀን ጳጉሜ 4 - የግጥም ቀን ጳጉሜ 5 - የስዕል ቀን በነዚህ በሁሉም ቀናት ህጎች ተፈጻሚ ይሆናሉ😎 @getmnaleloch

#ለፈገግታ😁 አባት:- ልጄ ልድርክ ነው ልጅ:- እምቢ አልፈልግም አባት:- እምድርህ እኮ የቢልጌትን ልጅን ነው ልጅ :- እንደሱ ከሆነ እሺ ዳረኝ:: አባትየው ወደ ቢልጌት ሂዶ አባት:- ልጄ ከልጅህ ጋ እንዲጋቡ እፈልጋለው ቢልጌት:- እረ ለመሆኑ ልጅህ የት ነው እሚሰራው? አባት:- ልጄ እሚሰራው የአለም ባንክ ውስጥ ነው:! ቢልጌት:- እንደሱ ከሆነ እሺ ይጋቡ:: አባትየው ወደ አለም ባንክ ሂዶ አባት:- ልጄን እዚ እንድትቀጥሩት እፈልጋለው የአለም ባንክ:-እምቢ አንቀጥርም:: አባት:- ልጄ እኮ በቅርቡ የ ቢልጌትን ልጅ ያገባል። የአለም ባንክ:- እንደሱ ከሆነ እሺ እንቀጥረዋለን::😁 መልካም ምሽት 🥰 @getmnaleloch

ተማር brother ስራ ባትቀጠር እንኳን...ሰው በተሰበሰበበት ቦታ Tik tok ድምፁን ከፍ አድርገህ አታይም...👌 @getmnaleloch

እንዳትረሺኝ  ብዬሽ፤ አትርሳኝ ብለሽኝ ፤ በቃል ክር አስሬሽ፤ በቃል ክር አስረሽኝ፤ በደልሽኝ በደልኩሽ፤ በደልኩሽ በደልሽኝ ፤ ቃልሽን አከበርሽ ቃሌን አከበርኩኝ ፤ ይሄ በደላችን... እንኳን  በ'ዚህ ሕይወት በመቃብርም ውስጥ ችሎ አያረሳሳም፤ ደግሞ እንደምታውቂው የወዳጅ ፍቅሩ እንጅ በደሉ አይረሳም ። @getmnaleloch

"ባለጊዜ ስትሆን በሽሮ ብትደግስ እራሱ ፋሽን ነው ይላሉ🏋🏾‍♂️ @getmnaleloch

በነገራችን ላይ ከዚህ በኃላ በምለጥፋቸው ጽሁፎች መሥሪያ ቤቴ የሚል ቃል ሊኖር ስለሚችል እንዳትወዛገቡ ስል በትህትና አሳውቃችኃለሁ😊😁 ምን ልላችሁ ፈልጌ ነው፣ በመጀመሪያ ሥራ ቀኔ ቢሮ ሆኜ እራሱ
በነገራችን ላይ ከዚህ በኃላ በምለጥፋቸው ጽሁፎች መሥሪያ ቤቴ የሚል ቃል ሊኖር ስለሚችል እንዳትወዛገቡ ስል በትህትና አሳውቃችኃለሁ😊😁 ምን ልላችሁ ፈልጌ ነው፣ በመጀመሪያ ሥራ ቀኔ ቢሮ ሆኜ እራሱ እናንተን ሳላስብ መዋል አልቻልኩም... ህብረ ቀለማት ዘላቂ ሥራዬ ነውና ሁሌም አሰላስለዋለሁ። እናም ደሞ አንዳንዴ በትዕግሥት ቤተሰባዊነታችሁን ያስቀጠላችሁ ምስጋናዬ ከልብ ነው!
#Day_1 😎 Natman Ab
@getmnaleloch

አሁን አሁንማ ድንጋጤ ቀርቶ ግርምት ተጭኖብናል... ለምን በየአመቱ ወላይታ ሶዶ ዩኒቨርስቲ ይቃጠላል??? አምና ክረምት ኦቶና ሆስፒታል፣ ዘንድሮ ደግሞ ዋናዋ ካምፓስ😭 እጅግ በጣም ይደብራሎ @get
+1
አሁን አሁንማ ድንጋጤ ቀርቶ ግርምት ተጭኖብናል... ለምን በየአመቱ ወላይታ ሶዶ ዩኒቨርስቲ ይቃጠላል??? አምና ክረምት ኦቶና ሆስፒታል፣ ዘንድሮ ደግሞ ዋናዋ ካምፓስ😭 እጅግ በጣም ይደብራሎ @getmnaleloch

የቁም ፍቅር ስደክም ብውል አዳር ብለፋም፤ አስታውሳለሁ ከውስጤ አይጠፋም፤ የዛ ቀን ግለት የዛች ቀኑ ፍም፤ ያገኘሁሽ ቀን በዛች ካፌ ፍክት ብለሽ፣ ያየሁሽ ለታ እዚያ ጥግ ላይ ስልክሽን ይዘሽ፤ 'ሰው አለው' ብዬ ወንበሩን ልስብ፣ ገና ሳልለው እንዲሁ ባሳብ፤ ሳወጣ ሳወርድ ቃላት ስመርጥ፣ አይንሽን ስቃኝ ከንፈሬን ስመጥ፤ እንዲሁ ቆሜ እንዲሁ እንዳለሁ፤ ለካ ሳላውቀው እረዥም ሰአት ተገትሬያለሁ፤ አሁን ስመለስ ራሴን ሳገኘው፤ ዙሪያ ገባውን ባይኔ ብቃኘው፤ አልለማ አልሰማ አልጠፋ አልበራ፤ እንዲሁ ብቻ ግትር ብዬ እንደጅብራ፤ 'እብድ ነው?' በሚል አስተያየትሽ ብትገረምሚኝ፤ አቅፌው ሄድኩኝ ያንድ ደቂቃ ፍቅሬን ሳትሰሚኝ፤ @getmnaleloch

ጠቅላይ ሚኒስትሩ ግን National ID ወይም ፋይዳ መታወቂያ አላቸው..? 🤔 ብቻ ደህና ዋሉ🙄 @getmnaleloch

እናንተ ነሃሴ እያለቀ ነው አሉ... በህልሜ ነው በእውኔ🙄 ብቻ ጌታ ያለው ይሁን😊 @getmnaleloch

ዛሬም ተዓምራቱ እንቀጠለ ነው😎😁 ወገን የእኛ ፈተና እና ውጤት መቼም ማለቂያ የለውምና ይሄው ዛሬ አልፈናል። እንዴት መሰላችሁ እኛ የምንሰቅለው EXIT EXAM ብቻ እንዳመስላችሁ፣ ከድንጋይ የሚከ
+2
ዛሬም ተዓምራቱ እንቀጠለ ነው😎😁 ወገን የእኛ ፈተና እና ውጤት መቼም ማለቂያ የለውምና ይሄው ዛሬ አልፈናል። እንዴት መሰላችሁ እኛ የምንሰቅለው EXIT EXAM ብቻ እንዳመስላችሁ፣ ከድንጋይ የሚከብድ COCም ጭምር እንጂ። ይሄን ነገር ህክምና ዘርፍ ላይ የተሰማራ ሰው ብቻ ነው የሚያቀው። COC የተሳካላችሁ ሁሉ እንኳን ደስ አላችሁ... ❤ አሳክተነዋል እግዚአብሔር ይመስገን👌 ውጤት ያላያችሁ https://hple.moh.gov.et ላይ ቼክ አድርጉ። @getmnaleloch

ባደረግኩት ጥናት መሠረት 95% ሃበሻ አስመሳይ ነው። እናም ተጠንቀቁ😊 @getmnaleloch

ዘንድሮ ምን ክረምት አለ ክረምትማ በኢህአዴግ ጊዜ ቀረ🚶‍♂️ @getmnaleloch

የዚህ አመት የዩንቨርስቲ ጥሪ በስልክ ነው ሚሆነው እየተባለ ነው... ያው ለአስራ ምናምን ተማሪ መደወል ምኑ ይከብዳል🗿🗿🗿😁 @getmnaleloch

የሥራ interview በድል ማጠናቀቅ እንዴት አባቱ ደስ እንደሚል የሚያወቀው ያየ እና ያንን ሂደት ያለፈ ብቻ ነው😊 አስበው እስኪ... የዶክሜንት ማጣሪያ አልፈህ፣ ጽሁፍ ፈተና ተሻግረህ፣ አስፈርህ interview አጠናቅቀህ ያለምንም ማጭበርበር እና መተዋወቅ ውጤቱን መጠበቅ ከዛ😔 ከዛ በነጋታው ማስታወቂያ ቦርድ ላይ... ድርጅታችን ባወጣው ማስታወቂያ መሠረት ሁሉን መሠፍርቶችን በማሟላት ፈተናዎችንም በድል አጠናቅቆ ያለፉት፡ 1. ናት... 2. 3. ተጠባባቂ፡ 1. 2. ብቻ ተዓምራቱ እንደቀጠለ ነውና ስለሥራ interview መጠየቅ የሚፈልግ ያናግረኝ፣ ምክሩ በነፃ ነው። ደሞ ፀደ Application Letter እና ገራሚ CVም አዘገጅላችኃለሁ። እና ምን ልላችሁ ፈልጌ ነው፣ ህብረ ቀለማት ላይ መጻፍ ብቻ አይደለም ታለንታችን፣ ለመጀመሪያ ግዜ የምናደርጋቸውን ከባባድ የሥራ ቃለመጠይቆችን የማለፍ ተስጦና ዕድል አምላክ ሸልሞን አሳክተነዋልና ደስ ያሰኛል😊🙏 *** መልካም ቀን ቤተሰቦች🥰 @getmnaleloch

በነገራችን ላይ የምወዳት ልጅ ሰዕሏ እስካሁን በክላሴ ተሰቅሎ ያለው። ለህብረ ቀለማት ቤተሰቦች ይፋ ላደርግ ሳስብ ህክምና ስንማር #privacy የሚባል ነገር ስላለ ትቻለሁ... ምን ለማለት ፈልጌ ነው... አያታለሁ፣ እወዳታለሁ አሁንም❤ @getmnaleloch