en
Feedback
GHH casting

GHH casting

Open in Telegram

ማንኛውም የጥበብ ፍላጎት ያለው ሰው የሚሳተፍበት በሀገራችን የሚከናወኑ ጥበባዊ እንቅስቃሴዎች ላይ መሳተፍ የሚፈልጉ ተዋናዮች ዳንሰኞች ጸሀፊወች ያካተተ የካስቲቲንግ መድረክ ማስታወቂያ ፊል

Show more
3 158
Subscribers
+124 hours
+27 days
+3830 days
Posts Archive
እንዴት ናችሁ ለቅባቶች ማስታወቂያ ጥሩ ተፈጥሮአዊ ጸጉር ያላቸው ሴቶች እንፈልጋለን ፎቶ ላኩ 0926718803

እንዴት ናችሁ ለነገ 8 ሰአት ለሃያት ቅርብ የሆኑ 3 ወንድ 4 ሴት እንፈልጋለን የምትችሉ ፎቶ ላኩ ክፍያ 700

ባለፈው ሳምንት ሀያት ቀረጻ የመጣችሁ መታወቂያ ፎቶ እና አካውንት ላኩ

ሰፊ ግቢ ያለዉ ቆንጀ መኖሪያ ቤት ለማስታወቂያ ቀረፃ እንፈልጋለን ፎቶ ላኩልን ክፍያ አለው

ኳስ ተጨዋች ሆነው የሚሰሩ ከላካችሁት ውጭ እድሜ ከ 8 እስከ 12 የሆኑ ታዳጊዎችን እንፈልጋለን

እንዴት ናችሁ ለሃያት ቅርብ የሆኑ 2 ሴቶች እድሜ ከ 30 በላይ የሆኑ ለ 8 ሰአት እንፈልጋለን

ለአዲስ አመት የቴሌቭዥን ማስታወቂያ 1 እናት ዕድሜ ከ35-45 2 ወጣት ሴቶች ዕድሜ ከ 25-30 በአስቸኳይ ይፈለጋሉ ፎቶ ላኩልን 0926718806

1 ወንድ እድሜ ከ 15 እስከ 18 የሆነ ለማስታወቂያ እንፈልጋለን ፎቶ ላኩ

ለአበባየሁ ጭፈራ ተጨማሪ እድሜ ከ 14 እስከ 18 የሆኑ ሴቶች 1 አባት እንፈልጋለን ፎቶ ላኩ 0926718803

ለነገ ጠዋት ለፈረንሳይ ቅርብ የሆነች 1 ሴት እድሜ ከ 27 በላይ የሆነች እንፈልጋለን

እንዴት ናችሁ ለበአል የማስታወቂያ ስራ 5 ሴቶች አበባዮሽ የሚጨፍሩ ሴቶች እድሜ ከ12 እስከ 15 1 ወንድ እድሜ ከ 14 እስከ 16 1 ሴት እድሜ ከ 9 እሰከ 11 የሆኑ ልጆች እንፈልጋለን ፎቶ ላኩ 0926718803

እግር ኳስ ተጨዋች ሆነው የሚሰሩ ለተከታታይ ድራማ 8 ህጻናት እንፈልጋለን እድሜ ከ 8 እስከ 12 የሆነ የትኛው አይነት ቢሆን ማልያ ያላቸው ፎቶ ላኩ

እንዴት ናችሁ ለቀረጻ ከፍለን የምንሰራበት ቤት እንፈልጋለን ፎቶ ላኩልን

አስቸኳይ ካስቲንግ ትወና ለብስኩት ማስታወቂያ ትወና የምትችል እንደ ሆስት አቅራቢ ሆና መስራት የምትችል ሴት ዕድሜ ከ22-28 ብዛት 1 ወጣት ወንዶች ብዛት ሁለት አክቲንግ የሚችሉ ዕድሜ ከ 22-28 ሴት ወጣቶች ብዛት ሁለት አክቲንግ የሚችሉ ዕድሜ ከ21-26 ፎቶ ላኩ 0926718803

ለነገ 3 ሰአት 2 ሴት 2 ወንድ ሀያት መምጣት የሚችሉ እንፈልጋለን ክፍያ 700 ብረ

ለሀያት ቅርብ የሆኑ ለ 8 ሰአት 2 ወንዶች እንፈልጋለን ክፍያ 700

ለማስታወቂያ ቀረፃ ሰፊ ሳሎን ሰፊ ኪችን ሰፊ የሆነ ቤት እና ሰፊ ምቹ ግቢ ያለዉ መኖሪያ ቤት ለቀረፃ እንፈልጋለን ክፍያ አለዉ ፎቶዉን ላኩልን 0926718803

እንዴት ናችሁ ለነገ 5 ሰአት ለሃያት ቅርብ የሆኑ 3 ወንዶች ለ 8 ሰአት 3 ወንዶች እንፈልጋለን ክፍያ 700 ብር የምትችሉ ፎቶ ላኩ

ለነገ ለተከታታይ ድራማ 1 ሴት እንፈልጋለን ፎቶ ላኩ

ለ 8 ሰአት ለሀያት ቅርብ የሆኑ 1 ወንድ 1 ሴት እንፈልጋለን