GHH casting
Ir al canal en Telegram
ማንኛውም የጥበብ ፍላጎት ያለው ሰው የሚሳተፍበት በሀገራችን የሚከናወኑ ጥበባዊ እንቅስቃሴዎች ላይ መሳተፍ የሚፈልጉ ተዋናዮች ዳንሰኞች ጸሀፊወች ያካተተ የካስቲቲንግ መድረክ ማስታወቂያ ፊል
Mostrar más3 102
Suscriptores
+224 horas
+57 días
+1030 días
Archivo de publicaciones
3 102
ሰላም እንዴት ናችሁ ድርጅታችን ከታላቁ የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ለኢድ አልአደሐ የሰራዉ ማስታወቂያ ሰራችሁ የተሳተፋችሁ ሰዎች ሊንኩን በመጠቀም ዳዉንሎድ ማረግ ትችላላችሁ እናመሰገናለን
3 102
ለኢድ አል አድሐ አረፋ የቴሌኮም የቴሌቭዥን ማስታወቂያ ተዋንያኖች ይፈለጋሉ
አባት ዕድሜ ከ45-60 የሚሆን
ሴት ልጅ ወጣት ዕድሜ ከ18-25
ህፃን ታዳጊ ልጆች ዕድሜ ከ10-15 ድረስ በአስቸኳይ ይፈለጋሉ ፎቶ ላኩ 0926718803
3 102
እንዴት ናችሁ
ጀማሪ ኤዲተር እና ጀማሪ ካሜራ ማን ለተከታታይ ድራማ ይፈለጋል በቂ እውቀት ያላችሁ ልምድ ስለማያስፈልግ
ስልክ እና
ስማችሁን ላኩ
3 102
ለአረፋ የሙስሊም በዓል ማስታወቂያ መጅሊስ ያለዉ ሰፊ ሳሎን ቤት ለቀረፃ እንፈልጋለን ፎቶ ላኩልን ለቀረፃዉ ክፍያ አለው 0926718803
3 102
እንዴት ናችሁ ለኢረፋ የሙስሊሞች በዓል ማስታወቂያ ሙስሊም ሆነው የሚሰሩ ተዋንያኖች እንፈልጋለን
አባት ዕድሜ ከ45-55
እናት ዕድሜ ከ45-50
ወጣት ወንዶች ፂም ያላቸዉ ዕድሜ ከ25-30
ወጣት ሴቶች ዕድሜ ከ22-28
ህፃናቶች ዕድሜ ከ7-10
ፎቶ በአስቸኳይ ላኩልን 0926718803
3 102
ቀለም ቀቢ ሆኖ የሚሰራ አንድ ወንድ እድሜ ከ25-35 የሆነ
አንድ ዕድሜዉ ከ30-40 የሚሆን ኮረስ ወንድ ገጠር ግሮሰሪ ቁጭ የሚል እንፈልጋለን ፎቶ ላኩ 0.26718803
3 102
እንዴት ናችሁ ለነገ ማታ ከ 11 ሰአት ጀምሮ ቀረጻ አለ
ክፍያ 600 ብር ነው ቀረጻው ሲያልቅ ይከፈላል
60 ወንዶች እንፈልጋለን የምትችሉ
hey ብቻ በሉ
share አድርጉ
0926718803
3 102
ለመብራት ሀይል ማስታወቂያ ታዳጊ ህፃናቶች እንፈልጋለን
ወንድ ዕድሜ ከ8-12
ሴት ዕድሜ ከ7-10
በአስቸኳይ ፎቶ ላኩልን
0926718803
3 102
እንዴት ናችሁ
ድራማ እና ማስታወቂያ ላይ ልምድ ያላቸዉ እና ትወና ጎበዝ የሆኑ ተዋንያኖች ለመብራት ሀይል ማስታወቂያ ይፈለጋሉ
2 ወንድ አባቶች ለገጠር ዕድሜ ከ40-50 ድረስ
2 ሴት እናቶች ደርበብ ያሉ ዕድሜ ከ38-45 ድረስ
2 የከተማ ሴት እናት ዕድሜ ከ35-45 ድረስ
2 የከተማ ወጣት ሴቶች ዕድሜ ከ25-28 ድረስ
ፎቶ በአስቸኳይ ላኩ ቲቪ ድራማ እና ተከታታይ ድራማ ላይ ልምድ ላላችሁ ቅድሚየ ይሰጣል ፎቶ ላኩ
0926718803
