ar
Feedback
GHH casting

GHH casting

الذهاب إلى القناة على Telegram

ማንኛውም የጥበብ ፍላጎት ያለው ሰው የሚሳተፍበት በሀገራችን የሚከናወኑ ጥበባዊ እንቅስቃሴዎች ላይ መሳተፍ የሚፈልጉ ተዋናዮች ዳንሰኞች ጸሀፊወች ያካተተ የካስቲቲንግ መድረክ ማስታወቂያ ፊል

إظهار المزيد
3 101
المشتركون
+224 ساعات
+57 أيام
+1030 أيام
أرشيف المشاركات
እንዴት ናችሁ የመብራት ሃይል ማስታወቂያ በ 2 ዙር የሰራችሁ ተዋንያኖች ሂሳብ ስለተለቀቀ ስም እና አካውንት ላኩ

ሰላም እንዴት ናችሁ ድርጅታችን ከታላቁ የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ለኢድ አልአደሐ የሰራዉ ማስታወቂያ ሰራችሁ የተሳተፋችሁ ሰዎች ሊንኩን በመጠቀም ዳዉንሎድ ማረግ ትችላላችሁ እናመሰገናለን

እንዴት ናችሁ ለነገ የድራማ ቀረጻ እድሜ ከ 14 እስከ 17 የሆኑ 1 ሴት 1 ወንድ እንፈልጋለን ፎቶ ላኩ

እንዴት ናችሁ ለነገ ቀረጻ ዋና የሚችል ታዳጊ እድሜ ከ 9 እስከ 14 የሆነ ወንድ እንፈልጋለን ፎቶ ላኩ 0926718803

ለማስታወቂያ ስራ ሙስሊም የሆነ ዕድሜዉ ከ12-20 የሚደርስ ተዋናይ እንፈልጋለን ፎቶ ላኩ 0926718803

ለኢድ አል አድሐ አረፋ የቴሌኮም የቴሌቭዥን ማስታወቂያ ተዋንያኖች ይፈለጋሉ አባት ዕድሜ ከ45-60 የሚሆን  ሴት ልጅ ወጣት ዕድሜ ከ18-25 ህፃን ታዳጊ ልጆች ዕድሜ ከ10-15 ድረስ በአስቸኳይ ይፈለጋሉ ፎቶ ላኩ 0926718803

ለነገ ለተከታታይ ድራማ ቀረጻ እድሜ ከ 18 እስከ 22 የሆኑ ዲያሎግ የሚችሉ 2 ወንዶች እንፈልጋለን ፎቶ ላኩ 0926718803

ዲያሎግ የሚችል እድሜ ከ 15 እስከ 18 የሆነ 1 ወንድ እንፈልጋለን የምትችሉ ፎቶ ላኩ

እንዴት ናችሁ ለነገ ተከታታይ ድራማ ቀረጻ 2 ወንዶች እድሜ ከ 15 እስከ 18 የሆኑ እንፈልጋለን ፎቶ ላኩ

መንጃ ፍቃድ ያለዉ መኪና በደንብ የሚነዳ ወጣት ወንድ ዕድሜዉ ከ25-30 የሚሆን ለማስታወቂያ ስራ እንፈልጋለን ፎቶ ላኩልን

እንዴት ናችሁ ጀማሪ ኤዲተር እና ጀማሪ ካሜራ ማን ለተከታታይ ድራማ ይፈለጋል በቂ እውቀት ያላችሁ ልምድ ስለማያስፈልግ ስልክ እና ስማችሁን ላኩ

ለአረፋ የሙስሊም በዓል ማስታወቂያ መጅሊስ ያለዉ ሰፊ ሳሎን ቤት ለቀረፃ እንፈልጋለን ፎቶ ላኩልን ለቀረፃዉ ክፍያ አለው 0926718803

እንዴት ናችሁ ለኢረፋ የሙስሊሞች በዓል ማስታወቂያ ሙስሊም ሆነው የሚሰሩ ተዋንያኖች እንፈልጋለን አባት ዕድሜ ከ45-55 እናት ዕድሜ ከ45-50 ወጣት ወንዶች ፂም ያላቸዉ ዕድሜ ከ25-30 ወጣት ሴቶች ዕድሜ ከ22-28 ህፃናቶች ዕድሜ ከ7-10 ፎቶ በአስቸኳይ ላኩልን 0926718803

የገጠር ልጅ ሆኖ የሚሰራ 1 ወንድ እንፈልጋለን ፎቶ ላኩ እድሜ ከ 25 በላይ

ለመብራት ሐይል ማስታወቂያ አንዲት ሴት የገጠር ትዕይንት የምትሰራ ዕድሜ ከ10-14 በአስቸኳ ይፈለጋል ፎቶ ላኩ 0926718803

ቀለም ቀቢ ሆኖ የሚሰራ አንድ ወንድ እድሜ ከ25-35 የሆነ አንድ ዕድሜዉ ከ30-40 የሚሆን ኮረስ ወንድ ገጠር ግሮሰሪ ቁጭ የሚል እንፈልጋለን ፎቶ ላኩ 0.26718803

እንዴት ናችሁ ለነገ ማታ ከ 11 ሰአት ጀምሮ ቀረጻ አለ ክፍያ 600 ብር ነው ቀረጻው ሲያልቅ ይከፈላል 60 ወንዶች እንፈልጋለን የምትችሉ hey ብቻ በሉ share አድርጉ 0926718803

ለመብራት ሀይል ማስታወቂያ ታዳጊ ህፃናቶች እንፈልጋለን ወንድ ዕድሜ ከ8-12 ሴት ዕድሜ ከ7-10 በአስቸኳይ ፎቶ ላኩልን 0926718803

እንዴት ናችሁ ድራማ እና ማስታወቂያ ላይ ልምድ ያላቸዉ እና ትወና ጎበዝ የሆኑ ተዋንያኖች ለመብራት ሀይል ማስታወቂያ ይፈለጋሉ 2 ወንድ አባቶች ለገጠር ዕድሜ ከ40-50 ድረስ 2 ሴት እናቶች ደርበብ ያሉ ዕድሜ ከ38-45 ድረስ 2 የከተማ ሴት እናት ዕድሜ ከ35-45 ድረስ 2 የከተማ ወጣት ሴቶች ዕድሜ ከ25-28 ድረስ ፎቶ በአስቸኳይ ላኩ ቲቪ ድራማ እና ተከታታይ ድራማ ላይ ልምድ ላላችሁ ቅድሚየ ይሰጣል ፎቶ ላኩ 0926718803