en
Feedback
ተንዒም መስጂድ (ጎፋ መብራትኃይል ኮንደሚኒየም)

ተንዒም መስጂድ (ጎፋ መብራትኃይል ኮንደሚኒየም)

Open in Telegram

ቅድሚያ ለተውሂድ

Show more
520
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
-530 days

Data loading in progress...

Attracting Subscribers
September '26
September '26
+1
in 0 channels
August '26
+8
in 0 channels
Get PRO
July '26
+10
in 1 channels
Get PRO
June '26
+9
in 0 channels
Get PRO
May '26
+4
in 0 channels
Get PRO
April '26
+13
in 0 channels
Get PRO
March '26
+11
in 0 channels
Get PRO
February '26
+7
in 0 channels
Get PRO
January '26
+3
in 0 channels
Get PRO
December '25
+9
in 0 channels
Get PRO
November '25
+7
in 0 channels
Get PRO
October '25
+6
in 0 channels
Get PRO
September '25
+13
in 0 channels
Get PRO
August '25
+13
in 0 channels
Get PRO
July '25
+12
in 0 channels
Get PRO
June '25
+20
in 0 channels
Get PRO
May '25
+37
in 0 channels
Get PRO
April '25
+46
in 0 channels
Get PRO
March '25
+12
in 0 channels
Get PRO
February '25
+17
in 0 channels
Get PRO
January '25
+19
in 0 channels
Get PRO
December '24
+20
in 2 channels
Get PRO
November '24
+12
in 0 channels
Get PRO
October '24
+18
in 0 channels
Get PRO
September '24
+28
in 0 channels
Get PRO
August '24
+30
in 3 channels
Get PRO
July '24
+64
in 4 channels
Get PRO
June '24
+48
in 1 channels
Get PRO
May '24
+34
in 1 channels
Get PRO
April '24
+5
in 0 channels
Get PRO
March '24
+10
in 0 channels
Get PRO
February '24
+20
in 0 channels
Get PRO
January '24
+26
in 0 channels
Get PRO
December '23
+17
in 0 channels
Get PRO
November '23
+11
in 0 channels
Get PRO
October '23
+282
in 0 channels
Date
Subscriber Growth
Mentions
Channels
09 September0
08 September0
07 September0
06 September0
05 September0
04 September0
03 September+1
02 September0
01 September0
Channel Posts
015 አቂደቱ አጠሀዊያህ.mp333.27 MB

2
ደርሳችን ተመልሷል አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ ለ2 ሳምንት ተቋርጦ የነበረው የኡስታዝ አቡ ሀይደር ደርስ ዛሬ በአላህ ፍቃድ ይመለሳል!
138
3
👁👁👁👁አስደሳች ዜና የአወሊያ የጤና ማዕከል መቀመጫውን ዩናይትድ ኪንግደም ካደረገው የአል - በስር ኢንተርናሽናል ፍውንዴሽን ጋር በመተባበር ነፃ የሆነ የአይን ሞራ ገፋፋ ህክምና ከ መስከረም 4 እስከ 7/ 2019 አ.ል ይሰጣል። 👉በመሆኑም ከጳግሜ አንድ ጀምሮ ዊንጌት ተሻግሮ በሚገኘው የአወሊያ ጤና ጣብያ መጥተው መመዝገብ የሚችሉ መሆኑን ስንገልፃላችሁ በታላቅ ደስታ ነው። 👉ለበለጠ መረጃ +251911599329 +251912410372      👉ይደውሉ እባክዎ መረጃውን share ያድርጉ Telegram ይህች ሰብብ ልትሆን ትችላለች ቁርዓን ለመቅራት የተቸገሩ ካሉ ከዉጪ የመጡ የአይን ሀኪሞቾ በነፃ ... ሼር አድርጉላቸው @cataract2026
177
4
👁👁👁👁አስደሳች ዜና የአወሊያ የጤና ማዕከል መቀመጫውን ዩናይትድ ኪንግደም ካደረገው የአል - በስር ኢንተርናሽናል ፍውንዴሽን ጋር በመተባበር ነፃ የሆነ የአይን ሞራ ገፋፋ ህክምና ከ መስከረም 4 እስከ 7/ 2019 አ.ል ይሰጣል። 👉በመሆኑም ከጳግሜ አንድ ጀምሮ ዊንጌት ተሻግሬ በሚገኘው የአወሊያ ጤና ጣብያ መጥተው መመዝገብ የሚችሉ መሆኑን ስንገልፃላችሁ በታላቅ ደስታ ነው። 👉ለበለጠ መረጃ +251911599329 +251912410372 👉ይደውሉ እባክዎ መረጃውን share ያድርጉ Telegram ይህች ሰብብ ልትሆን ትችላለች ቁርዓን ለመቅራት የተቸገሩ ካሉ ከዉጪ የመጡ የአይን ሀኪሞቾ በነፃ ... ሼር አድርጉላቸው @cataract2026
1
5
አሰላሙአለይኩም ዛሬ የኡስታዝ አቡ ሀይደር ደርስ አይኖረንም ኢንሻአላህ ከሚቀጥለው ሳምንት ጀምሮ ይኖረናል!
310
6
አሰላሙአለይኩም ዛሬ የኡስታዝ አቡ ሀይደር ደርስ አይኖረንም
458
7
«ልብ ቀድሞ በቢድዓህ ከሞላ፤ ቢድዓህ ልብ ውስጥ ቦታ ከያዘ፣ ለሱንና ቦታ አይኖረውም።» ኡስታዝ አሕመድ አደም
465
8
🚨 መውሊድ ምንድነው?
312
9
014 አቂደቱ አጠሀዊያህ.mp3
488
10
አሰላሙአለይኩም ዛሬ የአላህ ፍቃድ ከሆነ ደርሳችን ይቀጥላል!
አሰላሙአለይኩም ዛሬ የአላህ ፍቃድ ከሆነ ደርሳችን ይቀጥላል!
105
11
ወጣቱ ልጅ እና ንጉሱ.mp3
582
12
አሰላሙአለይኩም ዛሬ የአላህ ፍቃድ ከሆነ ደርሳችን ይቀጥላል!
አሰላሙአለይኩም ዛሬ የአላህ ፍቃድ ከሆነ ደርሳችን ይቀጥላል!
170
13
መውሊድ ለምን አላማ እንደተጀመረ ያውቃሉ? ~ መውሊድ በሺዐዎች እንደተጀመረ ቀደም ብየ ገልጬ  ነበር። አሁን ደግሞ ለምን አላማ ጀመሩት የሚለውን ባጭሩ እዳስሳለሁ። በግብፅ የአስዩጥ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዚደንት የነበሩት ዶክተር ሐሰን ኢብራሂም ሐሰን እና በሃገሪቱ የትምህርት ሚኒስቴር የማህበራዊ ትምህርቶች ገምጋሚ የነበሩት ጦሀ አሕመድ ሸረፍ በጋራ በመሆን “አልሙዒዝ ሊዲኒላህ” በሚል ርእስ ስለ“ፋጢሚያዎቹ” ንጉስ ጥልቅ ጥናት በማድረግ አንድ መፅሐፍ አዘጋጅተዋል፡፡ በዚህ መፅሐፍ ውስጥ “አውደ - አመታት እና በዓላት” በሚል ርእስ ስር ያሰፈሩት ሃሳብ “መውሊድ ለምን አላማ ታስቦ ነው የተጀመረው?” ለሚለው ጥያቄ ጥሩ ምላሽ ይሰጣል፡፡ እንዲህ ነበር ያሉት፡- “(ንጉሱ) አልሙዒዝ በሂጅራ አቆጣጠር የመጀመሪያው ቀን፣ በነብዩ ﷺ መውሊድ ቀን፣ በረጀብ መጀመሪያና አጋማሽ ላይ፣ በሸዕባን መጀመሪያና አጋማሽ ላይ፣ በረመዷን መጀመሪያ ቀን ከሚያስተዳድራቸው ህዝቦች ጋር ይካፈል ነበር፡፡ ይህን የሚያደርገው * የሱኒ፞ዮቹን ልብ ለማረጋጋት፣ * እንዲሁም በሱኒ፞ዮች መርሆዎችና በሺዐዎች እምነቶች መካከል ያለውን ርቀት ለማጥበብ በማሰብ ነው፡፡ * በተጨማሪም ይሄ አልሙኢዝ ሊዲኒላ፞ህ የንግስና ዘመኑን ያሸበረቀባቸውን እነዚህን በዓላት የኢስማዒሊያ ሺዐ መዝሀብ እምነቶችን ለማሰራጨት ይጠቀምባቸው ነበር፡፡ ለዚህም ነበር የሑሰይንን ዝክር ህያው ለማድረግ የዓሹራእ ቀንን ያከብር የነበረው፡፡ ልክ እንዲሁ የበርካታ አኢማዎችን መውሊድና ስልጣን ላይ ያለውን ገዢ መውሊድ በሚልም (የራሱን ልደት) ያከብር ነበር፡፡ * ልክ በዚህ መልኩ የህዝቦቹን ትኩረት ወደሱ ለመሳብና የኢስማዒሊያ ሺዐ መዝሀብ መሰረታዊ እምነቶችን ለማሰራጨት እነዚህን በዓላት እንደ መዳረሻ ይጠቀምባቸው ነበር፡፡” [አልሙዒዝ ሊዲኒ'ላህ፡ 284] ስለዚህ መውሊድ የተጀመረው ለፖለቲካዊ ትርፍና የሺዐን እምነት ለማስፋፋት ዓላማ ነው ማለት ነው፡፡ የክርስቲያኖቹ ገና፞፣ ሁዳዴ፣ …፣ የሺዐዎቹ የዓሹራእ በዓል፣ ገዲር ኹም፣ …፣ የእሳት አምላኪ መጁሳዎቹ ነይሩዝ ይከበሩ ከነበሩት በዓላት ውስጥ ነበሩ፡፡ የህዝብን ትኩረት ለመሳብ፣ ቅሬታ ውስጥ ያሉ ሱኒ፞ዮችን ልብ ለማረጋጋት በሂደትም ወደራሱ የሺዐ እምነት ሰዎችን ለማስገባት በማለም ነው፡፡ ቀስ እያለ በጉልበት ወደ ሺዐ እምነት መጣራት እንደተጀመረ ይታወስ፡፡ ስለዚህ አላማቸው ከተለያዩ አቅጣጫዎች የሚመጡትን የህዝብ ግፊቶች በማርገብ ይከተሉት የነበሩትን የኢስማዒሊያ ሺዐ እምነት ማስፋፋት ነበር፡፡ ይሄ ደግሞ ዛሬ ሱፍዮች እንደሚያስቡት “የወሃብዮች” ፕሮፓጋንዳ ሳይሆን ከላይ እንዳየነው የታሪክ አጥኚዎች ድምዳሜ ነው፡፡ የመውሊድ ስርኣቱ ለእኩይ አላማ የታለመ ስለነበርም ነው ሶላሑዲን አልአዩቢይ ሺ0ዎችን አስወግዶ ግብፅን ሲቆጣጠር አስቁሞት የነበረው፡፡ መቼም እሱንም “ወሃቢ ነው” እንደማትሉ ተስፋ እናደርጋለን፡፡ ዳግም የተጀመረው ኋላ በመምሉካውያን ጊዜ ነው፡፡ የመውሊድ ተግባር እንደገና ሲመለስ ሌሎቹ በአላት የሌላ እምነት መሰረት ያላቸው ወይም ሺዐ-ዘመም ስለነበሩ በሱኒ፞ው አለም ገበያ አላገኙም፡፡ ዛሬም የሙስሊሞችን መብት የሚጨፈልቁ የፖለቲካ ኃይሎች አጉል ተቆርቋሪ ሊመስሉ ለመውሊድ የተለየ ሸፋንና ድጋፍ ሲሰጡ ማየት የተለመደ ነው። ብልጥ የሆነ ሰው ሊያስተውል ይገባል። አላህ ማስተዋሉን ይስጠን። = Ibnu minewer
440
14
No text...
325
15
013 አቂደቱ አጠሀዊያህ_202608042020048.mp3
438
16
አሰላሙአለይኩም ዛሬ የአላህ ፍቃድ ከሆነ ደርሳችን ይቀጥላል!
አሰላሙአለይኩም ዛሬ የአላህ ፍቃድ ከሆነ ደርሳችን ይቀጥላል!
105
17
012 አቂደቱ አጠሀዊያህ.mp3
477
18
አሰላሙአለይኩም ዛሬ የአላህ ፍቃድ ከሆነ ደርሳችን ይቀጥላል!
አሰላሙአለይኩም ዛሬ የአላህ ፍቃድ ከሆነ ደርሳችን ይቀጥላል!
136
19
011 አቂደቱ አጠሀዊያህ.mp3
565
20
አሰላሙአለይኩም ዛሬ የአላህ ፍቃድ ከሆነ ደርሳችን ይቀጥላል!
አሰላሙአለይኩም ዛሬ የአላህ ፍቃድ ከሆነ ደርሳችን ይቀጥላል!
168