en
Feedback
Joseph Math Tutor

Joseph Math Tutor

Open in Telegram

Hello, welcome to Joseph Math Tutor channel! https://youtu.be/oavDFT_BLNM?si=-8fh6SmrX2jSsmC- Subscribe our youtube channel On tiktok : josephmathtutor Owner: Yosef Adefris @yosef_2580

Show more
2 189
Subscribers
+424 hours
+997 days
+32130 days
Posts Archive
Quiz Time= 2:00-2:30 LT (night) 19/07/2017 E.C

There is a quiz out of 10% from grade 9 unit 1 for Grade 12 students (Revision) The first 3 people to answer correctly will each be awarded 25 Birr airtime.

#RemedialExam የ2017 ትምህርት ዘመን የሪሚዲያል ተማሪዎች ከማዕከል የሚሰጥ ፈተና ከግንቦት 26-30/2017 ዓ.ም እንደሚሰጥ ትምህርት ሚኒስቴር አሳውቋል፡፡ በሚኒስቴሩ የአካዳሚክ ጉዳዮች መሪ ሥራ አስፈጻሚ ኤባ ሜጄና (ዶ/ር) በቀን መጋቢት 15/2017 ተፈርሞ ለሁሉም የመንግሥት ዩኒቨርሲቲዎች እና ለሁሉም የግል ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት በጻፉት ሰርኩላር፤ የ2017 ዓ.ም የሪሚዲያል ተማሪዎች የማጠቃለያ ግምገማ ከ100% ከማዕከል እንደሚሆን አስታውሰዋል፡፡ የሪሚዲያል ተማሪዎች ከዚህ በፊት 70% በማዕከል እና 30% በተቋማት የሚዘጋጁ ምዘናዎችን ይወስዱ የነበረ ሲሆን፤ ከ2017 የትምህርት ዘመን ጀምሮ የሪሚዲያል ተማሪዎች የማጠቃለያ ምዘና ከ100% ከማዕከል እንዲሰጥ በጥቅምት 2017 ዓ.ም መወሰኑ ይታወሳል፡፡ በዚህም የ2017 ዓ.ም የሪሚዲያል ተማሪዎች በሚማሩበት ተቋም የሚሰጥ የተከታታይና የማጠቃለያ ፈተና ውጤት ለትምህርት ሚኒስቴር የሚላክ ይሆናል፡፡ ከዛም በማዕከል በሚሰጥ ፈተና የተማሪዎቹ መቀጠል እና አለመቀጠል የሚወሰን ይሆናል፡፡ (ከላይ የተያያዘውን ሰርኩላር ትክክለኛነት ቲክቫህ ዩኒቨርሲቲ ከትምህርት ሚኒስቴር አረጋግጧል፡፡) @tikvahuniversity

በጣም አስተማሪ ታሪክ ነው እዩት👆👆👆

JMT list G-12.pdf2.12 KB

Sample mid (Prescience) answer key@JMT.pdf

Sample mid (Pre-Eng) Answer key@JMT.pdf

Sample mid (pre science)@JMT.pdf

Correction    5. n=0 upto infinity    9. A. 70ft  B. 33ft  C. 72ft  D. 36ft  E. 35ft

Section 1 (chapter 3-5)@JMT.pdf1.78 KB

fourier series worksheet solution@JMT.pdf

Section 1 (chapter 3-5)@JMT.pdf1.49 KB

Test 1 Answer key @JMT.pdf1.59 MB

ASTU

#Earthquake ዛሬ ምሽት 3:55 ገደማ ጠንከር ያለ የመሬት መንቀጥቀጥ አዋሽ አካባቢ ተከስቷል። በአዲስ አበባ ጨምሮ በተለያዩ ከተሞች ጠንከር ያለ ንዝረትም ተሰምቷል።
#Earthquake ዛሬ ምሽት 3:55 ገደማ ጠንከር ያለ የመሬት መንቀጥቀጥ አዋሽ አካባቢ ተከስቷል። በአዲስ አበባ ጨምሮ በተለያዩ ከተሞች ጠንከር ያለ ንዝረትም ተሰምቷል።

ከአርባ ምንጭ ዝጊቲ ንግስ አክብረው በተመለሱ ምዕመናን ላይ የመኪና አደጋ ደርሶ 18 ሰዎች ከሥጋ ድካም አርፈዋል። *** መነሻቸውን በዋናነት ሻሸመኔ ቅዱስ ሚካኤል ቤተክርስቲያን አድርገው የመጋቢት
+4
ከአርባ ምንጭ ዝጊቲ ንግስ አክብረው በተመለሱ ምዕመናን ላይ የመኪና አደጋ ደርሶ 18 ሰዎች ከሥጋ ድካም አርፈዋል። *** መነሻቸውን በዋናነት ሻሸመኔ ቅዱስ ሚካኤል ቤተክርስቲያን አድርገው የመጋቢት አቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ ክብረ በዓልን በአርባምንጭ ዝጊቲ አቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ አክብረው ወደ መጡበት ሻሸመኔ ከተማ በመመለስ ላይ የነበሩ ምዕመናንን በወላይታ ዞን በዴሳ ከተማ መሻገሪያ ድልድይ ስር የተሳፈሩበት መኪና ፍሬን ተበጥሶ በመግባቱ ከ18 በላይ ምዕመናንን ከእዚህ ዓለም ድካም አርፈዋል እንዲሁም ከ27 በላይ በሚሆኑት ላይ ከባድ አደጋ ደርሷል። አደጋው ዛሬ ምሽት 12:30 አከባቢ የደረሰ ሲሆን የተሳፈሩበት መኪና ወንዝ ውስጥ የገባ ከመሆኑ የተነሳ የሟቾች ቁጥር ከእዚህ በላይ ያሻቅባል ተብሎ ይጠበቃል። በአደጋው የተጎዱ ምዕመናንን በወላይታ ሶዶ ኦቶና ሆስፒታል የህክምና ክትትል እየተደረገላቸው ይገኛል። እግዚአብሔር ነፍሳቸውን ከደጋግ ቅዱሳን ጎን ያሳርፍ እግዚአብሔር በምህረት ያስባቸው። ጻድቁ በምልጃው ይቁምላቸው። Kune Demelash kassaye -Arba Minch

ሻሸመኔ 🕯️
ሻሸመኔ 🕯️

+2
Section 1 @JMT.pdf0.38 KB