en
Feedback
Joseph Math Tutor

Joseph Math Tutor

Open in Telegram

Hello, welcome to Joseph Math Tutor channel! https://youtu.be/oavDFT_BLNM?si=-8fh6SmrX2jSsmC- Subscribe our youtube channel On tiktok : josephmathtutor Owner: Yosef Adefris @yosef_2580

Show more
2 189
Subscribers
+424 hours
+997 days
+32130 days
Posts Archive
ዓድዋ! 🇪🇹🇪🇹🇪🇹 የነፃነታችን አርማ አባቶቻችን ደማቸውን አፍስሰው አጥንታቸውን ከስክሰው ይህቺን ታላቅ እና ሉዓላዊት ሃገር ለኛ ያቆዩበት ዕለት !!!
ዓድዋ! 🇪🇹🇪🇹🇪🇹        የነፃነታችን አርማ አባቶቻችን ደማቸውን አፍስሰው አጥንታቸውን ከስክሰው ይህቺን ታላቅ እና ሉዓላዊት ሃገር ለኛ ያቆዩበት ዕለት !!!

"የ2017 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና ሁሉም ተማሪዎች በተማሩበት ስርዓተ ትምህርት ይዘት ይዘጋጃል፡፡" - የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት የ2017 ዓ.ም ተፈታኝ ተማሪዎች ከ9ኛ-10ኛ በነባሩ ስርዓተ ትምህርት፣ ከ11ኛ-12ኛ በአዲሱ ስርዓተ ትምህርት እንዲሁም ለስርዓተ ትምህርት የሙከራ ትግበራ በናሙናነት ተመርጠው የተሳተፉ ትምህርት ቤቶች ላይ የነበሩ ተማሪዎች 10ኛ ከፍልን በአዲሱ ስርዓተ ትምህርት የተማሩ መሆናቸውን አገልግሎቱ ገልጿል፡፡ በአማራ ክልል በፀጥታ ችግር ምክንያት በ2016 ዓ.ም ሳይፈተኑ የቀሩና የ11ኛ ክፍልን በነባሩ ስርዓተ ትምህርት የተማሩ ትምህርት ቤቶች ላይ የነበሩ ተማሪዎች በ2017 ዓ.ም  የሚፈተኑም አሉ፡፡ በመሆኑም የ2017 ዓ.ም የሁለተኛ ደረጃ መልቀቂያ ፈተና "ከላይ የተገለፁትን ነባራዊ ሁኔታዎች ከግምት ውስጥ ባስገባና ሁሉንም ተፈታኝ ተማሪዎች በማከለ መንገድ ስታንዳርዱን፣ ደህንነቱንና ሚስጢራዊነቱን ጠብቆ በመዘጋጀት ላይ ይገኛል" ብሏል አገልግሎቱ። የፈተና ዝግጅቱ ምን ያካትታል? ➫ ከ9ኛ ከፍል ሙሉ በሙሉ ከነባሩ ስርዓተ ትምህርት፣ ➫ ከ10ኛ ክፍል በነባሩ እና በአዲሱ ስርዓተ ትምህርት ተመሳሳይ ይዘቶች፣ ➫ ከ11ኛ ከፍል በነባሩ እና በአዲሱ ስርዓተ ትምህርት ተመሳሳይ ይዘቶች፣ ➫ ከ12ኛ ከፍል ሙሉ በሙሉ በአዲሱ ስርዓተ ትምህርት መሰረት የሚዘጋጅ ይሆናል። የኢኮኖሚክስ የትምህርት ዓይነት በስርዓተ ትምህርቱ አዲስ የተጀመረ ከመሆኑ ጋር ተያይዞ በ12ኛ ክፍል ይዘት ላይ ብቻ ተመስርቶ ይዘጋጃል ተብሏል።

Test 1 pre science @JMT.pdf4.67 KB

photo content

2016 mathematics ESSLCE Answers with explanations         Booklet Code: 112 Subscribe: Joseph_maths_tutor

Subscribe❤️
Subscribe❤️

እነሆ 250 ተማሪ የተመዘገበበት (Applied Mathematics II Tutorial ነገ ይጀመራል። በSchedulachn መሠረት ነገ በSection 1 ይጀመራል። Quiz, Test, Assignment, Sample mid ተዘጋጅቷል። አሪፍ ጊዜ እናሳልፋለን። ከእኔ ጋር እስከ Mid Exam ብቻ ነው የምንቆየው ከዚያ በኃላ ምን እንደምናደርግ እናወራለን። የተለያዩ non-academic ነገሮችን እናወራለን። በምችለው እናንተን ለማገዝ ዝግጁ ነኝ🫡 ፈጣሪ ሁሉንም ያሳምረው እቅዳችን ያሳካልን።      Joseph_Math_Tutor (JMT)      @astututorials      @josephmathtutor      @Joseph_maths_tutorial

photo content

From Grade 9 - Freshman

Our youtube channel name is changed! Ethio-Science Academy 🚫🚫 Joseph Maths Tutor ✅✅✅

If you have other's region mathematics model , share to me. 2017 only

2017 E.C Solution of Oromia Mathematics model.pdf @yoquestion21

በአሜሪካ የሚገኘው አንጋፋ ዩኒቨርስቲ ለድመት የክብር ዶክትሬት ዲግሪ መስጠቱ እያነጋገረ ይገኛል። "Max" ትባላለች ፣ የሰው መውደድ ያላት ባለ ዥንጉርጉር ቀለም ድመት ስትሆን ፣ በአስገራሚ ሁኔታ
በአሜሪካ የሚገኘው አንጋፋ ዩኒቨርስቲ ለድመት የክብር ዶክትሬት ዲግሪ መስጠቱ እያነጋገረ ይገኛል። "Max" ትባላለች ፣ የሰው መውደድ ያላት ባለ ዥንጉርጉር ቀለም ድመት ስትሆን ፣ በአስገራሚ ሁኔታ የክብር ዶክተሬት ባለቤት ሆናለች። ድመቷ ይህን የክብር ዶክተሬት ዲግሪ ያገኘችው ስንት አይጥ ብታድንላቸው ነው የሚል ሰው ባይጠፋም "የዩኒቨርስቲውን ማህበረሰብ አዝናንታልኛለች" ያለው Vermont University ተማሪዎቹን ሲያስመርቅ  የክብር ዶክትሬት ይገባሻል ብሎ ሸልሟታል... 😂 .