Joseph Math Tutor
Open in Telegram
Hello, welcome to Joseph Math Tutor channel! https://youtu.be/oavDFT_BLNM?si=-8fh6SmrX2jSsmC- Subscribe our youtube channel On tiktok : josephmathtutor Owner: Yosef Adefris @yosef_2580
Show more2 189
Subscribers
+424 hours
+997 days
+32130 days
Posts Archive
2 190
🚨ለተማሪዎች በክረምት ልትሰሩት የምትችሉት ቀላል ስራ 🚨
🌟 በ Facebook ገንዘብ እንዴት ይሰራል?
Free live session on telegram 🔥
Date : Sunday Night
Time : 3:00LT
Location : @WinnersHubYA on telegram
እሁድ ማታ እንገናኝ።❇️
2 190
"እባቡ የማይተነፍስበት ክልል ውስጥ ገብተናል"
በበረራ ላይ እያሉ ሆስተሷ አውሮፕላን ውስጥ እባብ አይታ በጣም ደነገጠችና፣ እየጮኸች አብራሪው ጋር ሄዳ፤ "እባብ አውሮፕላን ውስጥ ገብቷል" አለችው።
ፓይለቱም፤ "ችግር የለውም ተረጋጊ" አለና የሚበርበትን ጫማ ከፍታ በመጨመር፤ "አሁን ሄደሽ እይው" አላት።
እሷም የተባለችውን አደረገን፡፡ እባቡ የለም፡፡ ሞቷል።
ወደ ፓይለቱ ተመለሰችና፤ "እንዴት ሊሆን ቻለ?" ስትል ጠየቀችው፡፡
"እባቡ የማይተነፍስበት ክልል ውስጥ ገብተናል" ሲል መለሰላት፡፡
የነገሩ ማጠንጠኛ፦ በገጠመህ ሁሉ አትደንግጥ፤ ለሁሉም ነገር መልስ አትስጥ፤ ዝምብለህ ጉዞህን ቀጥልና ጠላትህን የሚያስጨንቅ ከፍታ ላይ ውጣ።
መልካም ቀን!
2 190
+1
#NationalExam #Schedule
የ2017 ዓ.ም ሀገር አቀፍ የሁለተኛ ደረጃ ትምህርት መልቀቂያ ፈተና የተፈጥሮ እና ማህበራዊ ሳይንስ ተማሪዎች የመጀመሪያ እና የሁለተኛ ዙር የፈተና ጊዜ ሰሌዳ ነው ::
2 190
For Joseph Math Tutorial students:
We will finished Grade 12 Next monday. there is no tutorial class tomorrow due to the holiday.
2 190
There is last model exam next week Friday.
From Grade 9-12
Grade 9-10 old curriculum
Grade 11-12 new curriculum
70 Questions
Time Allowed= 3:30
2 190
For Joseph Math Tutorial students:
We will finished Grade 12 Next monday. there is no tutorial class tomorrow due to the holiday.
2 190
#RemedialExam
የ2017 ዓ.ም የሪሚዲያል ተማሪዎች ፈተና ከግንቦት 25-30/2017 ዓ.ም ይሰጣል፡፡
መርሐግብሩ እንደሚያሳየው ከማዕከል የሚሰጠው ፈተና ለአምስት ቀናት የሚቆይ ሲሆን፤ ግንቦት 25/2017 ዓ.ም ለተፈጥሮ ሳይንስ ተማሪዎች በሚሰጠው የባዮሎጂ ትምህርት ፈተና ይጀመራል፡፡
በኢድ አል አድሃ (አረፋ) በዓል ምክንያት ፈተናው አርብ ግንቦት 29/2017 ዓ.ም የማይሰጥ መሆኑን መርሐግብር ያሳያል፡፡
ፈተናው ግንቦት 30/2017 ዓ.ም ለተፈጥሮ ሳይንስ እና ለማኅበራዊ ሳይንስ ተማሪዎች በሚሰጠው የእንግሊዝኛ ትምህርት ፈተና እንደሚጠናቀቅ ይጠበቃል፡፡
የ2017 ዓ.ም የሪሚዲያል ተማሪዎች የማጠቃለያ ግምገማ ከ100% ከማዕከል ብቻ እንደሚሆን ትምህርት ሚኒስቴር መግለፁ ይታወሳል፡፡
